#ጋዜጣዊ መግለጫ እየተሰጠ ነው።
#አገልጋይ_ዮናታን_ጋዜጣዊ_መግለጫ_እየሰጠ_ነው።
በአሁን ሰዓት አዲስ አበባ በሚገኘው የአዲስ ኪዳን ካሕናት ቤተክርስቲያን ውስጥ የ2015 ዓ.ም መልካም ወጣትን በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ እየተሰጠ ነው።
በጋዤጣዊ መግለጫው የዘንድሮ መልካም ወጣት "መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት" በሚል መሪ ቃል እንደሚከወን በመግለጫ ተገልጿል።
በዘንድሮ መልካም ወጣት 30ሺህ ወጣቶች እንደሚሳተፉ የተገለጸ ሲሆን ምዝገባው ሰኔ 05 እንደሚጀምርም ተገልጿል።
በመግለጫው የመልካም ወጣት ተግዳሮቶች በሚል አላማን አለመረዳት ፤ የሃይማኖት ልዩነትን እንደ ችግር መውሰድ ፤ ፕሮግራሙ የሱሰኞች ብቻ አድርጎ ማሰብ እና ለውጥን እና የለውጥን ሂደት በሚገባ አለመረዳት የመልካም ወጣት ፕሮጀክት ስራን የአድን አካል ስራ ብቻ አድርጎ መቁጠር የሚሉ 5 ነጥቦች ተጠቅሰዋል።
የክርስቲያን ዜና በስፍራው የምንገኝ ሲሆን ሙሉ መረጃውን ከደዲቃዎች በኋላ በቪዲዮ ይዘን የምንመለስ ይሆናል። ሊንኩን ተጠቅማችሁ ማግኘት ትችላላችሁ። http://youtu.be/XDEMqMiSWtM

#ሰበር #መረጃ #መልካም #ወጣት ምዝገባ 1500 ብር ተወስኗል። #በዘንድሮው መልካም ወጣት 30ሺህ ወጣቶች ይሳተፋሉ። #ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰቷል። https://youtu.be/Qu_RI1r9KDs
YouTube
#ሰበር #መረጃ #መልካም #ወጣት ምዝገባ 1500 ብር ተወስኗል። #በዘንድሮው መልካም ወጣት 30ሺህ ወጣቶች ይሳተፋሉ። #ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰቷል።
#ሰበር #መረጃ #መልካም #ወጣት ምዝገባ 1500 ብር ተወስኗል። #በዘንድሮው መልካም ወጣት 30ሺህ ወጣቶች ይሳተፋሉ። #ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰቷል። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!...
#እስራኤል #ዳንሳ #እና የሚመሩት #ቤተክርስቲያን #ይቅርታ ጠየቁ።
#የኢትዮጵያ #ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት #ካዉንስል በግንቦት 17 /2015 ዓ.ም ባወጣዉ #ጋዜጣዊ #መግለጫ ሁለት ቤተክርቲያናትን በማገድ ለሁለቱ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ይታወሳል።
በወቅቱ የሰማይቱ ጽዮን ቤተ ክርስቲያን መሪ የሆኑት ሚስጥሩ መዝገቡ እና ባማ ሆሊ ፋየር ኢንተርናሽናል ቸርች መሪ የሆኑት ዮሴፍ ኪዳኔ (ጆሲ) በፈጸሟቸው የልምምድ ጥፋቶች አማካነት በካውንስሉ እግድ የተጣለባቸው ሲሆን “ጋድስ ላይት ግሎሪ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን” መሪ እዮብ ጭሮ (ጆይ ጭሮ) እና የኢየሱስ ድንቅ ስራ አለም አቀፍ ቤ/ክ መሪ እስራኤል ዳንሳ በፈጸሟቸው ተደጋጋሚ ጥፋቶች ምክንያት ከተነሳባቸው የአስተምሮ እና ልምምድ ጥያቄ ታርመው በሚድያ ወጥተው መታረማቸውን እና መስተካከላቸውን እንዲያሳውቁ ሁለት ወር ጊዜ መሰጠቱ ይታወሳል።
ማስጠንቀቂያ ከተሰጣቸዉ መካከል የኢየሱስ ድንቅ ስራ አለም አቀፍ ቤ/ክ መሪ እስራኤል ዳንሳ እና የሚመሯት ቤተክርስቲያን የይቅርታ ደብዳቤ በማሕበራዊ ሚዲያቸዉ አጋርተዋል።
በመግለጫቸው በጉድለት በታዩት በማንኛውም አሰራሮች እና ልምምዶች ምክንያት ቅር የተሰኛችሁ ግለሰቦችም ይሁን ተቋማት #ይቅርታ እንድታደርጉልን እና ከጎናችን በመቆም ጥንካሬዎቻችንን ይዘን እንድንቀጥል እና ከችግሮቻችን እንድንወጣ ድጋፍ በደ
ማድረግ መንፈሳዊ ሃላፊነታችሁን እንድትወጡም ጭምር ሲሉ ጥሪ አስተላልፈዋል።
በመግለጫቸው አክለዉ በማንኛውም ሰዓት ለመማር እና ለመታረም ዝግጁ ነን ሲሉ በመግለጫው ጠቅሰዋል።

#ኢየሱስ ላውድልህ ሃገሩን
#ዘማሪ ይድኔ
ኢየሱስ ላውድልህ ሃገሩን የዘማሪ ይድነቃቸው ተካ የዝማሬ ድግስ #ቅዳሜ መጋቢት 7 ከቀኑ 7 ሰዓት #ጀምሮ በሚሊኒየም #አዳራሽ ይካሄዳል።
ይሄንኑ ድግስ በተመለከተ ዘማሪው ከአጋር አካላት #ጋር ለሚዲያዎች #ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ፡ የሙዚቃ አቀናባሪ ዳዊት ለሚ፡ የድግሱ ብቸኛ አጋር ኤል ሃዳር ኢንጂነሪንግ፡ የጸጥታ አካል ዘጸዓት ሴኩሪቲ እና አስተባባሪዎች መግለጫውን በጋራ ሰጥተዋል።
በሮች ከ4 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ። የተባለ ሲሆን ዘማሪ ይድነቃቸው፡ ከኢየሱስ አልበም እና ቸኮለብኝ አልበኖች ዝማሬዎችን ያቀርባል።
#ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #በእግዚአብሔር ቃል የሚያገለግል ሲሆን ምንም አይነት የመግቢያ ክፍያ እንደሌለዉም ተጠቅሷል።
ከዳዊት ለሚ ባንድ ጋር ለ3 ወራት ዝግጅት ሲደረግ መቆየቱን የጠቀሰዉ ዘማሪ ይድኔ ድግሱ ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ከተሞችም ይካሄድ ተብሏል።
ኢየሱስ #2 አልበም ከ5 ወራት ፊት ነበር የተለቀቀው። ቸኮለብኝ #1 አልበም 2003 መለቀቁ ይታወሳል።
The Christian News - የክርስቲያን ዜና በመግለጫዉ ላይ ተገኝተን ዝርዝሩን አሰናዳንላችሁ።
#ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫዉን ከደቂቃዎች በኋላ በቪዲዬ ይዘን የምንመለስ ይሆናል።