ሙድ እንያዝ በእኛ
245K subscribers
2.09K photos
148 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
#ወዳጄ_ልብ_በለህ_ስማኝ ከተመታህ ሆስፒታል ከመታህ ፖሊስ ጣቢያ የምትገባው አንተ ነህ። እነሱ በተደላደለ ቦታ ላይ ተቀምጠው የፈለጉትን እየበሉ የወደዱትን እየለበሱ ይኖራሉ፤ ምንም የማያውቀው ንፁህ የደሃ ልጅ ህይወት ያልፋል።

#ስለዚህ_ወገኔ ከነመፈጠርህ ለማያውቅህ ፓለቲከኛ ብለህ የምታውቀው አብሮ አደግ ጓደኛህ ላይ እጅህን አታንሳ።
#ፈጣሪ_እናት_ሀገራችንን_ሰላም_ያድርግልን
🐄ላም ለመንደሩ ሙሉ የሚሆን ወተት ትታለብ እና ምንም አትጮህም።
🐓ግን ዶሮ ለአንድ ህፃን ልጅ ቁርስ እንኳን የማይሆን እንቁላል ጥላ ሀገር ምድሩን በእወቁልኝ ጩኸት ታናጋዋለች።😊

#ስለዚህ ወንድሜ የሚጮህ ሁሉ ቁም ነገር የሰራ አይምሰልህ። በዝምታ ከጎናችን ሆነዉ ትልልቅ ነገሮችን የሚያደርጉ አሉ።
▫️▪️▫️
@Teke_Man ነኝ አስተዉለን እንጓዝ!!
° ° ° ° ° [ #ማሳሰቢያ ] ° ° ° ° ° °
ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች ግዜው የመረጃ ነው ቻናላችን ላይ በሚለቀቁት ቀልዶች ፈታ እያላቹ የትም ሳትሔዱ ስልካቹሁን ብቻ በመጠቀም ስዓቶችን⌚️፣ ስልኮችን፣📱 ላፕቶፖችን፣💻 የተለያዩ አልባሳት፣👗👟 የስራ ማስታወቂያ📃 የፀጉር ማሳደጊያ ቅባት እና የተለያዩ ምርቶችን በቻናላችን እያስተዋወቅን እንገኛለን #ስለዚህ ይህን የምናደርገው አብዛኛው ሰው ስለሚፈልገው ኑሮን ለማቅለል አስበን ስለሆነ በማስታወቂያችን ሳይሰላቹ ስልኮን በመጠቀም ብቻ አለምን ይመልከቱ።

#ልብ_ይበሉ🔺 ከስር የሚለቀቁት መስታወቂያዎች አባላትን ለማብዛት የምናደርገው የማስታወቂያ ልውውጥ እንጂ የእኛ አቋም አይደለም!! የትኛውም ማስታወቂያ ቻናላችንን አይወክልም❗️

🔴 #ለማንኛውም_አስተያየት እና ምርቶን ለማስተዋወቅም ሆነ ለመግዛት @Teke_Man ላይ ያድርሱን።
መልካም ቀን እስኪሰለቻቹ ኑሩልኝ😉
#ሙድ_እንያዝ_በእኛ
አጥቤ ያሳጣሁትን ልብስ ሌባ ሊወስድ ሲሞክር አየሁና ድንጋይ አንስቼ ግምባሩን ሊበረቅሰዉ አስቤ መልሼ ተዉኩት። ለምን?
#አንደኛ፣ ባይቸግረዉ አይወስድም
#ሁለተኛ፣ ልብሱ አርጅቷል መቀየር አለብኝ
#ሶስተኛ፣ ደግነትን ለማስተማርም ይሆነኛል።
#ስለዚህ ይኸዉ እኔም በጠዋቱ ከጎረቤቴ የሚበቁኝን አዳዲስ ልብሶች መራርጬ ሰርቄ እየመጣዉ ነዉ። እናንተም የሌላችሁን ስረቁ፤ ካላችሁ ነገር አሰርቁ። ሌባ በድንጋይ አይፈነከትም!!

#ይህ_መልዕክት የተላለፈላቹ ከኢሌተፓ (የኢትዮጵያ ሌቦች ተቆርቋሪ ፓርቲ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ አይደለም።

ሰዉ ለሰዉ ቢፋቀር፣
ሁሉም ቢተባበር፣
የት ይደረስ ነበር!!
#My_brother ለማታውቃት ሴት ሁሌ ጥቅል Package ከምትገዛ አቅፋ ላሳደገችህ እናትህ 1 ጥቅል ጎመን ግዛ።

በነገራችን ላይ ፍርዬ የምስጋና ስጦታ በማለት ከነገ ሀሙስ ጀምሮ ለሶስት ቀን የሚቆይ 1Gb 40 ደቂቃ 100 Sms ጀባ ብላናለች።

#ስለዚህ_ሁላችንም_ለፍርዬ ያለንን ፍቅር❤️ እንግለፅ
ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች በአሉ የሰላም የፍቅር የሀጎስ የጫላ የደመላሽ የሙስጠፋ እና የአበበ ይሁንዘልን😘

ያው ሙድ መያዝ እንጂ ቂም መያዝ ለማንም አይጠቅምምና ያስቀየምኳቹ ሰዎች ካላቹ.....

በአዲሱ አመት... እንዳላስቀይማቹ ፀባያቹን አስተካክሉ።

#እኔ_በዚህ_ቤተሰብ በጣም ደስተኛ ነኝ ሁላችንንም በሰላም ጠብቆ በጤና ያገናኘን🙏 ሀገራችንና ህዝባችንን ሰላም ያርግልን። ሰላም የሁሉም መሰረት ነው።

#ስለዚህ በሰላም.... ባልትና በርበሬ የተሰራ ወጥ ካላቹ መጥቼ በመብላት እተባበራቹዋለው ልል ነበር ግንፈ ዛሬ ዶሮ ነው የምበላው😍

ሁላቹንም ወዳቹዋለው መልካም በዓል 💚💛❤️
#ሴት ሆይ ከባልሽ ዉጪ ከሌላ ወንድ ጋር ወሲብ ከፈፀምሽ በሁዋላ በፍፁም ባልሽን የከዳ ስሜት እንዳይሰማሽ #አንቺ ማለት ባለ ብዙ *** ባለቤት ነሽ አፍንጫ ምላስ ከንፈር አንገት ሆድ ጡት ጨጓራ ሳምባ እግር ዳሌ እጅ ያለሽ ነሽ #ከነዚህ ሁሉ አንዷን ክፍልሽን ለሌላ ወንድ ማጋራት ባልሽን መክዳት ሳይሆን ያለሽን ማካፈል ነዉና አንዳች አታስቢ #እንኳን ይሄን ሁሉ የአካል ክፍል ታቅፈሽና ሁለት ያለዉ አንድ ይስጥ ይል የለ ታላቁ መጥሃፍ #ስለዚህ ሳትሰስቺ ሳትሳቀቂ ከባልሽ ዉጪ ስጪ ያላቹን በማካፈል በጎነታቹን አሳዩን እንጂ...
:
አንዱ ነው እንዲ እያለ ሲጀነጅን የሰማሁት🤣😂
የብር እጦት እንጂ ሁሉም ሰዉ ቆንጆ ነዉ!! 😁😂
#ስለዚህ አምሮ ለመታየት በከንቱ ከመጋጋጥ ጠንክሮ መስራት!! #በሰላም_እደሩልኝ!!😘😘
ሴት ልጅ ምን አልከኝ ካለችህ ሳትሰማህ ቀርታ ሳይሆን የተናገርከውን ነገር እንድትቀይር እድል እየሰጠችህ ነው 😁😁

#ስለዚህ_ወንድሜ ከምትደግምላት ይልቅ ሌላ ነገር አውራላት😊
#​​ሚስት_እያለህ_የለኝም_አትበል እጮኛ እያለችህ ብቻየን ነኝ አትበል ለአዲስ ነገር ብለህ እራስክን አትካድ! ሁሌም በአዳዲስ ነገሮች አትማረክ #ምክነያቱም አዲስ የነበሩ ሁሉ በአዲሱ ይተካሉና የያዝነውን ትተን ሌላ ስናሳድድ የነበረንን እናጣለንና
#ስለዚህ_ወዳጄ....
በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን ነገሩ:
የያዝከውን አጥብቅ ይሄው ነው ሚስጥሩ::
በፍቅር ለሚኖሩ ጥንዶች ሁሌም ቀኑ አዲስ ነው።
❀ ❀ ❀
❖┈┈••◉ @Mudenyaz ◉●••┈┈❖
#ሴት ሆይ ከባልሽ ዉጪ ከሌላ ወንድ ጋር ወሲብ ከፈፀምሽ በሁዋላ በፍፁም ባልሽን የከዳ ስሜት እንዳይሰማሽ #አንቺ ማለት ባለ ብዙ *** ባለቤት ነሽ አፍንጫ ምላስ ከንፈር አንገት ሆድ ጡት ጨጓራ ሳምባ እግር ዳሌ እጅ ያለሽ ነሽ #ከነዚህ ሁሉ አንዷን ክፍልሽን ለሌላ ወንድ ማጋራት ባልሽን መክዳት ሳይሆን ያለሽን ማካፈል ነዉና አንዳች አታስቢ #እንኳን ይሄን ሁሉ የአካል ክፍል ታቅፈሽና ሁለት ያለዉ አንድ ይስጥ ይል የለ ታላቁ መጥሃፍ #ስለዚህ ሳትሰስቺ ሳትሳቀቂ ከባልሽ ዉጪ ስጪ ያላቹን በማካፈል በጎነታቹን አሳዩን እንጂ...
:
አንዱ ነው እንዲ እያለ ሲጀነጅን የሰማሁት🤣😂
#ሴት ሆይ ከባልሽ ዉጪ ከሌላ ወንድ ጋር ወሲብ ከፈፀምሽ በሁዋላ በፍፁም ባልሽን የከዳ ስሜት እንዳይሰማሽ #አንቺ ማለት ባለ ብዙ *** ባለቤት ነሽ አፍንጫ ምላስ ከንፈር አንገት ሆድ ጡት ጨጓራ ሳምባ እግር ዳሌ እጅ ያለሽ ነሽ #ከነዚህ ሁሉ አንዷን ክፍልሽን ለሌላ ወንድ ማጋራት ባልሽን መክዳት ሳይሆን ያለሽን ማካፈል ነዉና አንዳች አታስቢ #እንኳን ይሄን ሁሉ የአካል ክፍል ታቅፈሽና ሁለት ያለዉ አንድ ይስጥ ይል የለ ታላቁ መጥሃፍ #ስለዚህ ሳትሰስቺ ሳትሳቀቂ ከባልሽ ዉጪ ስጪ ያላቹን በማካፈል በጎነታቹን አሳዩን እንጂ...
:
አንዱ ነው እንዲ እያለ ሲጀነጅን የሰማሁት🤣😂
#ሴት ሆይ ከባልሽ ዉጪ ከሌላ ወንድ ጋር ወሲብ ከፈፀምሽ በሁዋላ በፍፁም ባልሽን የከዳ ስሜት እንዳይሰማሽ #አንቺ ማለት ባለ ብዙ *** ባለቤት ነሽ አፍንጫ ምላስ ከንፈር አንገት ሆድ ጡት ጨጓራ ሳምባ እግር ዳሌ እጅ ያለሽ ነሽ #ከነዚህ ሁሉ አንዷን ክፍልሽን ለሌላ ወንድ ማጋራት ባልሽን መክዳት ሳይሆን ያለሽን ማካፈል ነዉና አንዳች አታስቢ #እንኳን ይሄን ሁሉ የአካል ክፍል ታቅፈሽና ሁለት ያለዉ አንድ ይስጥ ይል የለ ታላቁ መጥሃፍ #ስለዚህ ሳትሰስቺ ሳትሳቀቂ ከባልሽ ዉጪ ስጪ ያላቹን በማካፈል በጎነታቹን አሳዩን እንጂ...
:
አንዱ ነው እንዲ እያለ ሲጀነጅን የሰማሁት🤣😂
🐄ላም ለመንደሩ ሙሉ የሚሆን ወተት ትታለብ እና ምንም አትጮህም።
🐓ግን ዶሮ ለአንድ ህፃን ልጅ ቁርስ እንኳን የማይሆን እንቁላል ጥላ ሀገር ምድሩን በእወቁልኝ ጩኸት ታናጋዋለች።😊

#ስለዚህ ወንድሜ የሚጮህ ሁሉ ቁም ነገር የሰራ አይምሰልህ። በዝምታ ከጎናችን ሆነዉ ትልልቅ ነገሮችን የሚያደርጉ አሉ።
▫️▪️▫️
@Teke_Man ነኝ አስተዉለን እንጓዝ!!
🎭 #ማሳሰቢያ 🎭

#ውድ_የቻናላችን_ቤተሰቦች የአባላቶቻችን ቁጥር ለመጨመር በምናረገው ጥረት ውስጥ ከሌሎች ቻናሎች ጋር ማስታወቂያ ልውውጥ እያደረግን እንገኛለን በመተጨማሪ አንድ አንድ ማስታወቂያዎች ክፈለው የሚያስተዋውቁም አሉ እውነተኛ መሆናቸውን በአካል በመሄድ ወይም በስልክ ያረጋግጡ #ስለዚህ በቻናላችን የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች የቻናሉን አቋም አይወክሉም።

For Any Comment
@Teke_Man