ሙድ እንያዝ በእኛ
255K subscribers
2.09K photos
149 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
#ወዳጄ_ልብ_በለህ_ስማኝ ከተመታህ ሆስፒታል ከመታህ ፖሊስ ጣቢያ የምትገባው አንተ ነህ። እነሱ በተደላደለ ቦታ ላይ ተቀምጠው የፈለጉትን እየበሉ የወደዱትን እየለበሱ ይኖራሉ፤ ምንም የማያውቀው ንፁህ የደሃ ልጅ ህይወት ያልፋል።

#ስለዚህ_ወገኔ ከነመፈጠርህ ለማያውቅህ ፓለቲከኛ ብለህ የምታውቀው አብሮ አደግ ጓደኛህ ላይ እጅህን አታንሳ።
#ፈጣሪ_እናት_ሀገራችንን_ሰላም_ያድርግልን