ሙድ እንያዝ በእኛ
265K subscribers
2.1K photos
172 videos
13 files
211 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
ቀጫጫ ሴት ኪሎዋ እንጂ... ሴራዋ ከባድ ነው😕
93😁62👍15🥰7👏4
አንድ ቀን ለዘላለም ዝም ትላለህ
አንድ ቀን ለዘላለም ትሄዳለህ
አንድ ቀን እስከወዲያኛው ተረስተህ ትዝታ ትሆናለህ
አንድ ቀን ዳግመኛ ዕድል አይሰጥህም
     
#ያለህ_አሁን_ነው
የናፈቀህ ጋር ደውለህ አውራው
ያስቀየምከውን ይቅርታ ጠይቅ
      
#አሁን !
206🙏73👍39👏5
እያየሁት መንገድ ላይ መሽናቱ ሳያንስ መጥቶ ሰላም ሊለኝ እጁን ይዘረጋል እንዴ ...
My brother ዋንጫ እኮ አይደለም ይዘህ የነበረው
😡😏
😁14529👍23🤣12👏8😍3
በዲቪ አሜሪካ ከሄደ ከአንድ አመት በኋላ ገብቶት ድሮ የላኩለትን የእንግሊዝኛ ቀልዶች እያነበበ "Hahaha u made my day!" እያለ በmessage ያጨናንቀኛል

ኧረ በቃ ፍታ
😡
😁11931🥰1
የሚታይ ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ የማይታይ ልፋት መልፋት አለብህ አጎንብሰህ ስትሰራ፣ ስትጥር፣ ስትታገል ማንም ዞር ብሎ ላያይህ ይችላል። መኪና🚘 ስትገዛ ቤት🏘 ስትገዛ ወይም የግል ስራ ስትጀምር ግን ሁሉም አይን ይጥልብሀል ስላንተ ይወራል...
#አየህ_ወዳጄ ማንም ባላየህ ሰዓት ከበረታህ ሁሉም እያየህ ትሸለማለህ።
          ሰላም ዋሉልኝ
😘😘
211🙏64👍43👏15🥰9😍6
Dating two short girls at a time is not cheating b/c
½+½= 1 😀
😀
🤣9058👍23😁11😭3
ሐበሻ ወሩን ሙሉ ድፍን ምስር እየበላ የቤት ሰራተኛውን

"የፈረንጅ ምግብ መስራት ትችያለሽ"? ብሎ የሚጠይቃት ነገር
🤦‍♂️
😁14282👍37🥰1
🟥ከጀለስ ጋር ለበዓል በግ ልንገዛ ሄደን ተቀልቅሎ ጠፋብኝ🟥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁18933👍12🙏7👏2
ባምንሽ ደስ ይለኝ ነበር ግን ከራሴ ባንክ አካውንት ወደ ቴሌብር ብር ስልክ Screenshot የማደርግ ሰው ነኝ::
😁28949👏31🤣7
ብርዱን እያወቀች ተገላልጣ ትወጣና በጣም እንደበረዳት ታስመስላለች...

ሁዲህን ልትበላህ ነው Bro አትሞኝ
😁21163👏29👍22🙏3😭2
የኑሮ ውድነቱ በዚሁ ከቀጠለ ቀስ በቀስ የNational ID ፎቶዬን መምሰሌ ነው😀
😁437👍8364🙏2
አስቡት ሂወትን ያለሜካፕ አንድ አንድ ሴቶች ወንድማችን ይሆኑ ነበር🤣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁238🤣7967👏13🥰1
የሰርጌ ቀን በመሀል ወጥቼ የጀበና ቡና ማልጠጣ ከሆነ እዛው የምፈታት ይመስለኛል🤣😀
😁236🤣9363👍25😭13👏6
የወንድ የፊቱ ገፅታ የህይወት ታሪኩን ሲናገር የሴት ፊት ደግሞ የልብ ወለድ ስራዋን ይናገራል!!! 😃😌😝
133😁56👍46🥰7👏7🙏4
'ላይኬ ለምን ቀነሰ ?' በሚል ጥናታዊ መፅሃፍ ልፅፍ ስለሆነ ወገኖች ላይክ በማድረግ Motivate አድርጉኝማ !🙄😂😂
👍39888😁41🤣19👏13😭13
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📱New Arrival Gift 📱
📞 09 83 83 83 09 🎁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
83😁7🙏5👍4
ልጅቷ በጣም አጭር ቀሚስ አድርጋ የአውቶቢስ ሰልፍ ላይ ቆማለች አውቶብስ ይመጣና መንገደኞችን ማስገባት ይጀምራል

ልጅት የባሱ የመጀመርያ ደረጃ ላይ ለመውጣት እግሯን ብድግ ታደርጋለች ፤ግን እንዴት ትውጣ ?ቀሚሷ አጭርና ጠባብ ስለሆነ አልቻለችም ።

ትበሳጭና እጇን ወደ ዋላ ልካ የቀሚሱን ዚፕ ትንሽ ዝቅ አድርጋ እንደገና ደረጃውን ለመውጣት ትሞክራለች ፤አሁንም ደረጃው ላይ መውጣት ያቅታታል ።

እንደገና እጇን ወደ ዋላ በመላክ የቀሚሷን ዚፕ ዝቅ ታደርግና ለመውጣት ትሞክራለች አሁንም ደረጃው ላይ መድረስ አልቻለችም ።

ይሄኔ ከኋላ ወረፋ ሲጠብቅ የነበረ አንድ ልጅ የልጅቷን ወገብ ይዞ ብድግ ያደርጋትና ባሱ ውስጥ ወስዶ ቁጭ ያደርጋታል ።

ልጅቷም በጣም ትበሳጭና እንዴት እኔ ሳልፈቅድል ሰውነቴን ትነካኛለህ?ቆይ የት ታውቀኛለ ብላ ስታፈጥበት ልጁ፦

እሱስ ልክ ነሽ አንተዋወቅም ።ግን አለ አይደል 3 ግዜ የሱሪዬን ዚፕ ስትከፍቺው የተቀራረብን መሰለኝ 😌

ያጋጠመው አለ ?🙄
😁260177🤣88👍27😭15🥰2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
38👏8
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
19
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስጦታዎችን ከ350 ብር ጀምሮ
25🥰1