#ሚስት_እያለህ_የለኝም_አትበል እጮኛ እያለችህ ብቻየን ነኝ አትበል ለአዲስ ነገር ብለህ እራስክን አትካድ! ሁሌም በአዳዲስ ነገሮች አትማረክ
#ምክነያቱም አዲስ የነበሩ ሁሉ በአዲሱ ይተካሉና የያዝነውን ትተን ሌላ ስናሳድድ የነበረንን እናጣለንና
#ስለዚህ_ወዳጄ....
በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን ነገሩ:
የያዝከውን አጥብቅ ይሄው ነው ሚስጥሩ::
በፍቅር ለሚኖሩ ጥንዶች ሁሌም ቀኑ አዲስ ነው።
❀ ❀ ❀
❖┈┈••◉
@Mudenyaz ◉●••┈┈❖