ሙድ እንያዝ በእኛ
260K subscribers
2.09K photos
154 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
አሞኝ ልትጠይቀኝ ግማሽ ኪሎ ሙዝ ይዛ መጥታ ሌላ ሰው ያመጣልኝን ጥብስ በልታ ሄደች 😏
'
ማነሽ አሞኝ ተኝቼ እንዲህ ያረግሽ ብሞትማ አበባ ይዘሽ መተሽ ውርስ ትጠይቂያለሽ
.........#ሁለተኛ_አትድረሽብኝ_ሙዛም!

••●◉Join for more @Mudenyaz

አጥቤ ያሳጣሁትን ልብስ ሌባ ሊወስድ ሲሞክር አየሁና ድንጋይ አንስቼ ግምባሩን ሊበረቅሰዉ አስቤ መልሼ ተዉኩት። ለምን?
#አንደኛ፣ ባይቸግረዉ አይወስድም
#ሁለተኛ፣ ልብሱ አርጅቷል መቀየር አለብኝ
#ሶስተኛ፣ ደግነትን ለማስተማርም ይሆነኛል።
#ስለዚህ ይኸዉ እኔም በጠዋቱ ከጎረቤቴ የሚበቁኝን አዳዲስ ልብሶች መራርጬ ሰርቄ እየመጣዉ ነዉ። እናንተም የሌላችሁን ስረቁ፤ ካላችሁ ነገር አሰርቁ። ሌባ በድንጋይ አይፈነከትም!!

#ይህ_መልዕክት የተላለፈላቹ ከኢሌተፓ (የኢትዮጵያ ሌቦች ተቆርቋሪ ፓርቲ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ አይደለም።

ሰዉ ለሰዉ ቢፋቀር፣
ሁሉም ቢተባበር፣
የት ይደረስ ነበር!!