ሙድ እንያዝ በእኛ
258K subscribers
2.09K photos
153 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
#ሴት_ሆይ👯 ወንድ ልጅ ገንዘቡን ምን ሰርቶ እንደሚያመጣው አታውቂምና የሚያደርግልሽ🎁 ትንሽም ቢሆን አድነቂ👌
ጌታ ሆይ በ 2013 የአብራኬ ክፋይ #ሴት_ልጅ ስጠኝ ከዛ ፀባዬን አይተህ በ2014 ደግሞ ትዳር ትሰጠኛለህ።
#ሴት ሆይ ከባልሽ ዉጪ ከሌላ ወንድ ጋር ወሲብ ከፈፀምሽ በሁዋላ በፍፁም ባልሽን የከዳ ስሜት እንዳይሰማሽ #አንቺ ማለት ባለ ብዙ *** ባለቤት ነሽ አፍንጫ ምላስ ከንፈር አንገት ሆድ ጡት ጨጓራ ሳምባ እግር ዳሌ እጅ ያለሽ ነሽ #ከነዚህ ሁሉ አንዷን ክፍልሽን ለሌላ ወንድ ማጋራት ባልሽን መክዳት ሳይሆን ያለሽን ማካፈል ነዉና አንዳች አታስቢ #እንኳን ይሄን ሁሉ የአካል ክፍል ታቅፈሽና ሁለት ያለዉ አንድ ይስጥ ይል የለ ታላቁ መጥሃፍ #ስለዚህ ሳትሰስቺ ሳትሳቀቂ ከባልሽ ዉጪ ስጪ ያላቹን በማካፈል በጎነታቹን አሳዩን እንጂ...
:
አንዱ ነው እንዲ እያለ ሲጀነጅን የሰማሁት🤣😂
#ሴት_ልጅ_ልትጣላህ_ከፈለገች

«ዛሬ አምሮብሻል»

“ከአሁን በፊት አስጠላህ ነበር ማለት ነው”

«አልግባሽም ፍቅሬ»

“እኔ ደደብ ነኝ አይገባኝም ማለት ነው”

«እስኪ ረጋ ብለሽ ስሚኝ አስጨርሺኝ»

«እኔ ቅልብልብ ነኝ ማለት ነው»

በቃ እዚህ ላይ አሁን ኮንደሚኒየም ቤት ላይ ከሆንክ እራስህን በፎቅ ትወረውራላህ መንገድ ላይ ከሆንክ ከ100 በላይ የሚፈጥን መኪና ጠብቀህ ትገባለህ አለቀ🤷‍♂🤷‍♂
አምላኬ ሆይ እንደ #ሴት_ቦርሳ👜 ሁሉን ቻይ አድርገኝ። 🙏🙏🙏
#ሴት_ልጅ_የህይወትህ_ወሳኝ_መሰረትህ_ናት!!!

ባንድ ወቅት ባልና ሚስት ይጣሉና ሽማግሌ ይሰበሰባል ከዛም ሁለቱም ችግራችሁን ተናገሩ ሲባሉ ...

#ባል 🗣እኔ ደክሞኝ ከስራ ስመለስ ማረፍ እፈልጋለው ነገር ግን ልጅቷን እያንጫጫች አያሳርፉኝም ...

#ሽማግሌዎቹ 🗣እሱን በመታዘብ "ሌላስ ?"ይሉታል

#ባል🗣 እኔ ከስራ ስመለስ ልጅ ያዝ ትለኛና ወጥ ትሰራለች የልጅ ወተት ታፈላለች... ምናለ ስመጣ ጨርሳ ብጠብቀኝ ተቀምጣ እየዋለች ይላል (በንዴት)
👤ከዛ ሚስትም በሰዎቹ ፊት ይቅርታ ትጠይቀውና አይለምደኝም ብላ ሽማግሌዎቹ እንዲሄዱ ይደረጋል...
🚫በነጋታውም ሚስት ልጇን ይዛ እናቷ ቤት ሄደች ከስራ ሲመጣ ቤቱ ተቆልፏል ልክ ከፍቶ ሲገባ ቤቱ እጅግ ይቀዘግዛል ከሰል ለማቀጣጠል ቢሞክር እምቢ አለው ልብሱን ደራርቦ ሚስት ሰርታ የነበረውን ጠርጎ በላ... ዝምታው ሲጨንቀው TV ከፈተ ግን የለመደው የልጁ ድምፅ ናፈቀው ...ጠዋት ሲነሳ ቁርስና ያ ይሚወዳት ሚስቱ ፈገግታ የለም ...ከፋው ፊቱን ታጥቦ ወደ ስራው ሄደ ቁርሱንም ካፌ በላ ግን አላረካውም... ስልኩን ቢያይም አትደውልለትም ...ውሎ ሲመለስ ራቱን በልቶ ከጓደኞቹ ጋር ቢያመሽም ያባዶ ቤት ግን ጠበቀው....ሀዘን ቤት ይመስል መግባት አስጠላው😔 ነገሩ ዞር ብሎ ሲያስብ
⚠️ለካ ያለ ሚስቱ ጎዶሎ ነው
⚠️ልጁ ለካ አጫዋቹና የመንፈስ እርካታው ነች👶

ይቅር በይኝ ማሪኝ ብሎ በሽማግሌ መለሳት
🔚
💓ደስታ የሚሰጥህን ነገር ከማጣትህ ቀድመህ ለይተህ እወቀው!
#ክብር_ለሚገባው_ክብር_ስጥ!!!
#ሰናይ_ቀን
🎶Join us, @Mudenyaz 🎶
#ሴት_ልጅ ቆንጆ ትሁን ታስጠላ ትታረዝ ትበድ ድንግል ትሁን አትሁን ሀብታም ትሁን ድሀ ሴት በመሆንዋ ብቻ #ክብር ይገባታል።
#የሚስማማ_Like👍
#ሴት_ልጅ_ልትጣላህ_ከፈለገች

«ዛሬ አምሮብሻል»

“ከአሁን በፊት አስጠላህ ነበር ማለት ነው”

«አልግባሽም ፍቅሬ»

“እኔ ደደብ ነኝ አይገባኝም ማለት ነው”

«እስኪ ረጋ ብለሽ ስሚኝ አስጨርሺኝ»

«እኔ ቅልብልብ ነኝ ማለት ነው»

በቃ እዚህ ላይ አሁን ኮንደሚኒየም ቤት ላይ ከሆንክ እራስህን በፎቅ ትወረውራላህ መንገድ ላይ ከሆንክ ከ100 በላይ የሚፈጥን መኪና ጠብቀህ ትገባለህ አለቀ🤷‍♂🤷‍♂
#ሴት ሆይ ከባልሽ ዉጪ ከሌላ ወንድ ጋር ወሲብ ከፈፀምሽ በሁዋላ በፍፁም ባልሽን የከዳ ስሜት እንዳይሰማሽ #አንቺ ማለት ባለ ብዙ *** ባለቤት ነሽ አፍንጫ ምላስ ከንፈር አንገት ሆድ ጡት ጨጓራ ሳምባ እግር ዳሌ እጅ ያለሽ ነሽ #ከነዚህ ሁሉ አንዷን ክፍልሽን ለሌላ ወንድ ማጋራት ባልሽን መክዳት ሳይሆን ያለሽን ማካፈል ነዉና አንዳች አታስቢ #እንኳን ይሄን ሁሉ የአካል ክፍል ታቅፈሽና ሁለት ያለዉ አንድ ይስጥ ይል የለ ታላቁ መጥሃፍ #ስለዚህ ሳትሰስቺ ሳትሳቀቂ ከባልሽ ዉጪ ስጪ ያላቹን በማካፈል በጎነታቹን አሳዩን እንጂ...
:
አንዱ ነው እንዲ እያለ ሲጀነጅን የሰማሁት🤣😂
#መቶ_ወንዶች መንደር ሊመሰርቱ ይችላሉ ቤት🏠 ለመስራት ግን የግድ #ሴት ታስፈልጋቼዋለች ምን ለማለት ኖ እንኳን ኑሮ ላይ ጭፈራ ላይ እራሱ የሴት🙍 እልልታ😃 ከሌለበት አይደምቅም !

ሴቶች እስኪ አንዴ #እልልልል በሉ 😃
#ሴት_ልጅ ለምን ቶሎ እንደማታረጅ ታውቃለህ ብዬ ስጠይቀው ምን አለኝ...

#ሚስት ስለማታገባ ነዋ
# ሁሉም_ፖሊሶች_አንድ_አይደሉም ገሚሱ ነፍስ ያድናል ገሚሱ #ሴት ያውም የልጅ እናት ይደበድባል!!
ለማንኛውም ክብር ለዚች ዕንቁ ዕንስት ፖሊስ!!
#ሴት_ሆይ👯 ወንድ ልጅ ገንዘቡን ምን ሰርቶ እንደሚያመጣው አታውቂምና የሚያደርግልሽ🎁 ትንሽም ቢሆን አድነቂ👌
#ሴት ሆይ ከባልሽ ዉጪ ከሌላ ወንድ ጋር ወሲብ ከፈፀምሽ በሁዋላ በፍፁም ባልሽን የከዳ ስሜት እንዳይሰማሽ #አንቺ ማለት ባለ ብዙ *** ባለቤት ነሽ አፍንጫ ምላስ ከንፈር አንገት ሆድ ጡት ጨጓራ ሳምባ እግር ዳሌ እጅ ያለሽ ነሽ #ከነዚህ ሁሉ አንዷን ክፍልሽን ለሌላ ወንድ ማጋራት ባልሽን መክዳት ሳይሆን ያለሽን ማካፈል ነዉና አንዳች አታስቢ #እንኳን ይሄን ሁሉ የአካል ክፍል ታቅፈሽና ሁለት ያለዉ አንድ ይስጥ ይል የለ ታላቁ መጥሃፍ #ስለዚህ ሳትሰስቺ ሳትሳቀቂ ከባልሽ ዉጪ ስጪ ያላቹን በማካፈል በጎነታቹን አሳዩን እንጂ...
:
አንዱ ነው እንዲ እያለ ሲጀነጅን የሰማሁት🤣😂
#ሴት ሆይ ከባልሽ ዉጪ ከሌላ ወንድ ጋር ወሲብ ከፈፀምሽ በሁዋላ በፍፁም ባልሽን የከዳ ስሜት እንዳይሰማሽ #አንቺ ማለት ባለ ብዙ *** ባለቤት ነሽ አፍንጫ ምላስ ከንፈር አንገት ሆድ ጡት ጨጓራ ሳምባ እግር ዳሌ እጅ ያለሽ ነሽ #ከነዚህ ሁሉ አንዷን ክፍልሽን ለሌላ ወንድ ማጋራት ባልሽን መክዳት ሳይሆን ያለሽን ማካፈል ነዉና አንዳች አታስቢ #እንኳን ይሄን ሁሉ የአካል ክፍል ታቅፈሽና ሁለት ያለዉ አንድ ይስጥ ይል የለ ታላቁ መጥሃፍ #ስለዚህ ሳትሰስቺ ሳትሳቀቂ ከባልሽ ዉጪ ስጪ ያላቹን በማካፈል በጎነታቹን አሳዩን እንጂ...
:
አንዱ ነው እንዲ እያለ ሲጀነጅን የሰማሁት🤣😂
#ሴት_ልጅ_ልትጣላህ_ከፈለገች

«ዛሬ አምሮብሻል»

“ከአሁን በፊት አስጠላህ ነበር ማለት ነው”

«አልግባሽም ፍቅሬ»

“እኔ ደደብ ነኝ አይገባኝም ማለት ነው”

«እስኪ ረጋ ብለሽ ስሚኝ አስጨርሺኝ»

«እኔ ቅልብልብ ነኝ ማለት ነው»

በቃ እዚህ ላይ አሁን ኮንደሚኒየም ቤት ላይ ከሆንክ እራስህን በፎቅ ትወረውራላህ መንገድ ላይ ከሆንክ ከ100 በላይ የሚፈጥን መኪና ጠብቀህ ትገባለህ አለቀ🤷‍♂😜