ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.55K photos
57 videos
101 files
961 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
#Notcoin

"የታገሰ ከሚያፈቅራት የቀድሞው ጓደኛው ይወልዳል" (#ስትፋታ) ሲባል አልሰማችሁምን ለመሆኑ ሸጣችሁ የት ለመሄድ ነው የቸኮላችሁት

ለማንኛውም ስትጠብቁት የነበረው ጊዜ ተዳርሷል:: እስከዛው የተለያዩ ድረገጾች ላይ ያልተጠቀማችሁበት #የEmail አድራሻ አዘጋጁ:: የሰበሰባችሁትን #Claim የምታደርጉበት አዲስ ድረገጽ የምትገቡት #በEmail ነው::🙋😯😍

ሲጀምር አትጣደፉ (የዘመን መጨረሻ አይደለም):: መጨናነቅ ስለሚኖር በተስፋ የጠበቃችሁትን እንዳታጡ😍🙄
.
.
.
እስከ አሁን የምትሳለቁን ከቁጭት ውጡና #Tapswap #Tap ማድረግ ጀምሩ ::
ያልጀመራችሁ በ👇👇ጀምሩ

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Pafana)
እንደምን አደራችሁ🙏

#Update_መረጃዎች
🙏 #Blum
የሰበሰበውን (ፊት ለፊት እና Friends) ነክታችሁ ሁለት ጊዜ #Claim ካደረጋችሁ በኋላ ድጋሚ Start ብላችሁ አስጀምሩት:: ራሱ ይሰበስባል፤ ከእናንተ የሚጠበቀው #በየ7 ሰዓቱ Claim ማድረግ ነው።

ያልጀመራችሁም ጀምሩ። እርስ እርስ ተጀማመሩ። ከአምስት ጊዜ በላይ በራስ ሊንክ ማስጀመር እና #Tap ማድረግ አያስፈልግም።

🙏 #Notcoin
#Notcoin #Binance ላይ list እንደሚደረግ መገለጹን ተከትሎ የአንድ #Ton ዋጋ ከ $5:67 USD ወደ $6:45 USD ተፈንጥሯል:: ዛሬ ከ $7 USD በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል::

👉 በተመሳሳይም #የNotcoin Voucher (Pre Market) ዋጋ ሰሞኑን ከነበረበት $62 USD አማካይ ዋጋ ዛሬ ዝቅተኛ ዋጋው $114.66 USD (18 Ton) ደርሷል:: #list እስኪደረግ ድረስ ባሉት ስድስት ቀናትም ከፍተኛ ጭማሪ እንደሚያሳይ ይጠበቃል::
👇👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
4_5906474192651425583.mp4
3.7 MB
💎Notcoin

መተግበሪያው እየሰራ ነው።  ትናንት ምሸት #Claim ማድረግ ተጀምሯል:: ብዙዎቻችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እየጠየቃችሁ ነው።

🟢 መጀመሪያ #Tap ስናደርግበት የነበረው #notcoin_botን መክፈት
🟢 Click "start"
🟢 Click "open"
🟢 Click on the "arrow"

ከዚያም ከምልመጡት አማራጮች የፍርለጋችሁትን መምረጥ ትችላላችሁ::  በግሌ ብዙ አካውንት ስለነበረኝ አብዛኛውን #Stake ማድረግን መርጫለሁ:: #Stake ማድረግ ማለት "#ለ30_ቀናት_በባንክ_ዝግ_አካውንት_ማስቀመጥ" ማለት ነው::  በእነዚህ ቀናት መሸጥም ማንቀሳቀስም አይቻልም::

#Stake ማድረግ እንዳስቀመጣችሁት #Notcoin ብዛት የተለያዩ ደረጃዎች ሲኖሩት እንደየደረጃው ነጻ #Notcoin በወለድ መልክ ይጨመርላችኋል::

የዚህ ዋና ዓላማው ከፍተኛ መጠን ያለው #Notcoin ወደገበያው ገብቶ ዋጋው ላይ ተፅእኖ እንዳያመጣ ነው:: ስለዚህ ለራሳችሁም በተለይም ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች የሰበሰባችሁ #አንዱን ብቻ አስቀርታችሁ #Stake ብታደርጉት መልካም ነው::
⚡️ #በVoucher መቀየር ይቻላል:: ነገር ግን ይን ያህል አስፈላጊ አይመስለኝም::
⚡️ ወደግብይት ድረገጾች (ለምሳሌ #ወደBinance መውሰድ የሚቻለው May 16 ግብይቱ ከተጀመረ በኋላ ነው::

በግል ትርኪምርኪ ጥያቄዎች አትላኩልኝ:: ጥያቄ ሲኖራችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ:: ተገቢ ጥያቄ ከሆነ እመሳለሁ:: ካልመለስኩ #እንቶፈንቶ ነው ማለት ነው::

በተረፈ ከሚመለከታቸው የሚሰራጩ መረጃዎችን እየሰበሰብኩ #Update አደርጋችኋለሁ::

#Notcoin_Stakingን በተመለከተ ተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያ ከፈለጋችሁ ከዚህ ጽሁፍ በላይ አለላችሁ::
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
በባይናንስ #list ከሚደረጉት #የጌም_Tokens ዝርዝር ውስጥ የተካተተው #Blum በቴሌግራም በቀጥታ #Claim ማድረግ የሚያስችል #Button በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት እንደሚያካትት አስታውቋል።



የጀመራችሁ በየእለቱ የሚሰጧችሁን #የCoin መሰብሰቢያ እድሎች በአግባቡ ተጠቀሙበት።

👇
t.me/remoteict
#Binance account ያልከፈታችሁ ፍጠኑ

👉ምክንያቱም አሁን #Mine እያደረጋችሁ ያላችሁትን #Airdrops#Binance ነው #Claim የሚታረጉት

❗️Account ከከፈታችሁ ብኋላ በ #passport ወይም #National Id Verified ማድረጋችሁን እንዳትረሱ እሄ የሚጠቅመው ያላችሁትን Dollar እንደፈለጋችሁ መሸጥ መለወጥ ወይም ለመነገድ ይጠቅማችኋል።

ለመመዝገብ ከታች ባለው ሊንኪ ጀምሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_00VXBFP6SA