ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.99K subscribers
2.03K photos
67 videos
101 files
1.21K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
#ድንቃ_ድንቅ 👉 #Notnoin

ይሄ የማይታመን ነው:: በጣም ድንቅ ነው:: አዳዲስ ክሪፕቶከረንሲዎች #በBinance ለግብይት የሚቀርቡት በሌሎች ተመሳሳይ ድረገጾች ተቀባይነት ካገኙ በኋላ ነው:: ያውም ጥናት ተካሂዶና አሰልቺ የሆኑ ሂደቶችን አልፎ ነው::

ይሁንና #Notcoin በቅርቡ #Binance ላይ ለሽያጭ እንደሚቀርብ ተረጋግጧል:: #Binance ያጋራው መረጃ እንደሚያረጋግጠው #በNotcoin ላይ ጥናት ተደርጎ አትራፊነቱ ተረጋግጧል።

በዚህም መሰረት ሌሎች አዳዲስ #ክሪፕቶከረንሲዎችን ለግብይት ከማቅረቡ በፊት እንደሚያደርገው ዝርዝር መረጃ አጋርቷል:: በዚህም መሰርት May 16 በሌሎችም ድረገፆች #list ዲደረግ #በBinanceም በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ግብይቱ ይጀመራል:: ስለዚህ የባይናንስ አካውንት ያላችሁ #የBybit ወይም #የOKX ላያስፈልጋችሁ ይችላል::

በነገራችን ላይ #በBybit እና #በOKX እስከ4000 Ton በBinance ደግሞ ያልተገደበ ገንዘብ #በBNB ወይም #በFDUSD #በlaunchpool በማስቀመጥ #Notcoin በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ (ዝርዝሩን ነገ አቀርብላችኋለሁ:: #የBinance #Launchpool ግን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ (link) በጣም ግልጽ ዝርዝር መረጃ ስለተጋራ ማንበብ ትችላላችሁ::  👇👇👇👇👇👇
https://www.binance.com/en/support/announcement/introducing-notcoin-not-on-binance-launchpool-farm-not-by-staking-bnb-and-fdusd-b78921ecf7c94e50973850fc47f497b9?hl=en
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Pafana)
እንደምን አደራችሁ🙏

#Update_መረጃዎች
🙏 #Blum
የሰበሰበውን (ፊት ለፊት እና Friends) ነክታችሁ ሁለት ጊዜ #Claim ካደረጋችሁ በኋላ ድጋሚ Start ብላችሁ አስጀምሩት:: ራሱ ይሰበስባል፤ ከእናንተ የሚጠበቀው #በየ7 ሰዓቱ Claim ማድረግ ነው።

ያልጀመራችሁም ጀምሩ። እርስ እርስ ተጀማመሩ። ከአምስት ጊዜ በላይ በራስ ሊንክ ማስጀመር እና #Tap ማድረግ አያስፈልግም።

🙏 #Notcoin
#Notcoin #Binance ላይ list እንደሚደረግ መገለጹን ተከትሎ የአንድ #Ton ዋጋ ከ $5:67 USD ወደ $6:45 USD ተፈንጥሯል:: ዛሬ ከ $7 USD በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል::

👉 በተመሳሳይም #የNotcoin Voucher (Pre Market) ዋጋ ሰሞኑን ከነበረበት $62 USD አማካይ ዋጋ ዛሬ ዝቅተኛ ዋጋው $114.66 USD (18 Ton) ደርሷል:: #list እስኪደረግ ድረስ ባሉት ስድስት ቀናትም ከፍተኛ ጭማሪ እንደሚያሳይ ይጠበቃል::
👇👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#ቡድኑ . . . አላችሁ🙋😍

#Binance ጥቂት ሀብታሞች ከሚያንቀሳቅሱት #ክሪፕቶ ይልቅ ማሕበረሰብ የሚሳተፍበት ይመርጣል:: ይህም 0.2% ላይ ያለው ዲጂታል ፋይናንስ ላይ የሚሳተፍ የዓለም ህዝብ ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ የሚያሳካለት ስለሆነ ነው:: በተጨማሪም ብዙ ህዝብ ሲሳተፍ ብዙ #ትራንዛክሽን ይኖራል፤ ብዙ #ትራንዛክሽን ሲኖርም የሚያጋብሰው ትርፍ ወደላይ ይተኮሳል።

ከዚህ አንጻር #Tapswap እና #Hamster_kombat list ከሚደረጉባቸው #የዲጅታል_ግብይት ድረገጾች አንዱ እንደሚሆን ይጠበቀል።

#Tapswap ከደቂቃዎች በፊት በቴሌግራም #Channel ያጋራው መረጃም #ከBinance ጋር ሥራዎች እንደጀመረ የሚጠቁም ነው::

በሚቀጥለው ሳምንት የ3,000,000 Coin እና $600 USD ዋጋ ያለው #የBinance_Vaucher እንደሚሸልም የሚገልጽ ነው - መረጃው::

#የBinance_Vaucher ማለት #Digital_Card ሲሆን ልክ እንደ #Visa_Card በተለያዩ አገራት ለግብይት የሚያገለግል ነው::

#የBinance ይሄን Vaucher የሚጠቀመው ዲጂታል ግብይትን ለማስለመድና ለማበረታታት በሽልማትም በሽያጭ ያቀርባል::

እናም ምን ለማለት ነው ? የጀመራችሁ እስከ መጨረሻዋ ደቂቃ ጨፍጭፉና #ማጣትን እንዳይመለስ አድርጋችሁ አሰናብብቱት::

ያልጀመራችሁም - ጊዜ አላችሁ - ጀምሩና አፍጥኑት😍 👇
#Tapswap
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#Binance account ያልከፈታችሁ ፍጠኑ

👉ምክንያቱም አሁን #Mine እያደረጋችሁ ያላችሁትን #Airdrops#Binance ነው #Claim የሚታረጉት

❗️Account ከከፈታችሁ ብኋላ በ #passport ወይም #National Id Verified ማድረጋችሁን እንዳትረሱ እሄ የሚጠቅመው ያላችሁትን Dollar እንደፈለጋችሁ መሸጥ መለወጥ ወይም ለመነገድ ይጠቅማችኋል።

ለመመዝገብ ከታች ባለው ሊንኪ ጀምሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_00VXBFP6SA
#Binance Moonbix

Binance ትናንት ይፋ ያደረገው #Binance Moonbix (የቴሌግራም Tap 2 Earn) not ከታቀደው ጊዜ በፊት የወጣ መሆኑን አሳውቋል። በይፋዊ (Verified) የቴሌግራም ገጹ ባጋራው መግለጫ ከጅማሬው በማህበረሰቡ የተፈጠረውን ደስታና መተማመን ያደነቀው Binance ከታቀደው ማስጀመሪያ ጊዜ ቀድሞ ይፋ የተደረገው ሾልኮ በመውጣቱ (leak በመሆኑ) እንደሆነ ገልጿል።

በመሆኑም በቀጣይ የተለያዩ ማሻሻዎች እንደሚደረጉበት ጠቁሞ ሾልኮ በመውጣቱ ለተፈጠረው ብዥታ ይቅርታ ጠይቋል። በግለሰቦች ላይ የደረሰ ጉዳት ካለም ጥናት በማድረግ ላይ እንደሚገኝና ከተገኘ በተገቢው እንደሚክስ አረጋግጧል።

የወጣው በማህበረሰቡ በፈጠረው ደስታ እና buzz በጣም ተደስተናል።  ከታቀደው የማስጀመሪያ ቀን በፊት ሾልኮ እንደወጣ እናውቃለን ነገር ግን በይፋ ጅምር ላይ ምርጡን የተጠቃሚ ተሞክሮ ለማረጋገጥ አሁንም ምርቱን እያስተካከልን እንገኛለን።

ከዚህ ግንዛቤ በመነሳት ህብረተሰቡ አስተማማኝ ከሆነ ማስፈንጠሪያ በመጀመር ከተመሳሳይ መጭበርበር ራሱን እንዲጠብቅ ጠይቋል።

ትክክለኛ የቦቱ #ሊንክ ቀጥሎ ያለው ነው። አያምልጣችሁ። Hamster እና XEmpire እየተጠናቀቁ በመሆናቸው ጥሩ መተኪያ አማራጭ ይሆናችኋል።
👌🫶👇🫶🫶🙏

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_605427581&startapp=ref_605427581&utm_medium=web_share_copy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM