ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.55K photos
57 videos
101 files
961 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
📅 All TapSwap codes
🎮 Play👉Tapswap

⚡️L3AE7 (Secure Your Crypto P2 CEX vs Self Custodial)
⚡️quantum (How I stay productive)
⚡️1T89G (Secure Your Crypto: CEX vs.)
⚡️function (Do This to Become a Millionaire)
⚡️0P6E (Secure Your Crypto P2)
⚡️marlowe (How Blockchain ACTUALLY Work)
⚡️5WH71 (Secure Your Crypto)
⚡️27MZ (Top 10 Bitcoin Whales: Part 2)
⚡️emission (Ethereum Will Be Worth $20,000!)
⚡️5G36SQ (Top 10 Bitcoin Whales)
⚡️renewable (10 passive income ideas)
⚡️Q7P9N3VD (Delicious crypto news)
⚡️tendermint (EARN ON AIRDROP)
⚡️547JL6AM7R (Bitcoin integration)
⚡️Onchain (How To Make 10X On Crypto)
⚡️3KKLF7JO5 (Top 15 Crypto News)
⚡️unstoppable (The Best Crypto Portfolio for 2024!)
⚡️0TJN63R97A (Crypto Revolution)
⚡️WebSocket (Without this knowledge you WILL NOT MAKE MONEY in crypto!)
⚡️7N008TQ31V (USDT vs. USDC)
⚡️instamine (How to make $1 Million as a TEENAGER 30 Money Tips)
⚡️D772WQ9Z5 (Unlocking the Future)
⚡️parachain (Crypto is not real money!)
⚡️5SP670KR66 (The Dark Side of Crypto)
⚡️infinite (7 AI Tools That WILL Make You RICH)
⚡️D5784VHPC377 (Financial Face-Off)
⚡️unbanked (How Elon Musk impact on Crypto)
⚡️F9L34V5A (TapSwap AMA internal)
⚡️tardigrade (What are NFTs and why they cost millions?)
⚡️4K7U6E10G7 (How Bitcoin Mining work)
⚡️RANSOMWARE (The most DANGEROUS crypto scams)
⚡️5J6OL847G7 (Hot Crypto News)
⚡️liveness (Get started in crypto. What is Bitcoin? The SIMPLEST explanation!)
⚡️F35K90V3 (TapSwap curious facts)
⚡️fibonacci (HOW cryptocurrency and money actually works)
⚡️L6SE704V81 (Top 10 Crypto Billionaires 2024)
⚡️collateral (Learn 10 New Crypto Terms)
⚡️delisting (Cryptocurrency Worldwide News Second Part)
⚡️3PM71AK03X (Cryptocurrency Worldwide News First Part)
⚡️G5D73H2O (Fake News And Real News)
⚡️ABENOMICS (8 Warren Buffet Rules)
⚡️TRIBALISM (Get Started in Crypto)
⚡️4D80N74 (Memes and Cryptocurrencies!)
⚡️encryption (5 Ways to Make Money on Crypto)
⚡️27F53K9 (Drops and Rises)
⚡️genesis (How you can make money when crypto falling?)
⚡️D57U94 (TapSwap Education - What The Bitcoin Is?)
⚡️2614907 (Learn 5 Crypto Terms)
⚡️739551 (New In The Crypto World)
⚡️Just Watch the video (TapSwap Education)
⚡️030072 (Watch The First Token)
⚡️548719 (Learn What The TON Is)
⚡️5 (Watch New Video)
⚡️739002 (Watch The First Video)

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🐕#Dogs በቀናት ውስጥ #list እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል:: #Tap ማድረግ አይጠይቅም - የቴሌግራም ድርሻችሁን ውሰዱ::

#ጀምሩ👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=jBmRPQH0TdCfwYFPyxMnyw

@remoteict
ክሪፕቶና ኤርድሮፕን በተመለከተ የተለያዩ መረጃዎችን በስፋት የምንዳስስበትን የኮሚንቲ ቻናላችንን join ብታደርጉ ትጠቀማላችሁ።
⚡️Crypto trading
⚡️Airdrop list
⚡️Daily combo
⚡️Updates and listing date

https://t.me/ethio1_crypto_community
እዚ ጋ ደግሞ አለ #Monorix የተባለ ምርጥ ኤርድሮፕ  ✔️

August 5/2024 #list ለመሆን ቀነ ቀጠሮ ቆርጦ ይፋ አድርጓል:: 👌

ይሁንና ድርጅቱ #BingX ላይ ሽያጭ እያከናወነ ሲሆን 1,000,000 coin ጠዋት $200 USD በዚህ ሰዓት ደግሞ $400 USD በመሸጥ ላይ ይገኛል::

(የሽያጭ ዋጋውን የተጠቀሰው #BingX ላይ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ - ስክሪንሾትም ተያይዟል)

ለመጀመር 👇

https://t.me/monorixbot?start=605427581
🐹Today's Hamster Kombat Daily Combo

🟡Specials tab Special Hamster Conference
🟡Specials tab Hamster Kombat merch
🟡
Specials tab X Network 10 Million

♡ㅤ        ⌲ 
ˡⁱᵏᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
Share ➽ @EthioTechnollogy
Share ➽
@EthioTechnollogy
💥 Rocky Rabbit Daily Combo
      🟢 Reward: 2M Coin
      🟢 Date: July 26, 2014
      🟢 Verified Bot

👀 ካልጀመራችሁ: 👇
https://t.me/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId381292486
Avacoin ትናንት ያዘጋጁት 70M token ለሁሉም ተወዳዳሪዎች 1800 ተከፋፍሎ ደርሶዋቸዋል 👌

ዛሬም ወደ 80M Avacoin token ከፍ ብሎ 3 ሰው ለሚጋብዙ በሙሉ ለማከፈፈል ዝግጅት አዘጋጅተዋል። ቢያንስ 50ሺህ ሰው ዝግጅቱ ላይ ቢሳተፍ እራሱ 1600 የ Avacoin token ይደርሳቹሃል ማለት ነው። ካልጀመራችሁ አሁንም ሰው ጋብዛችሁ ድርሻችሁን መውሰድ ትችላላችሁ 👇

https://t.me/avagoldcoin_bot?start=91c8f30a354eac6b368e

ጀምራችሁ ሊንካችሁን መውሰድ ካቃታችሁ ቦቱ ላይ /frens ብላችሁ ስትልኩለት referral link ይሰጣቹሃል በሱ 3 ሰው መጋበዝ ነው 🤗

Listing date: 30/07/24 ከ4 ቀን በኃላ 🎉
ከነገ ጀምሮ ለ 3 ቀን ብሔራዊ የሐዘን ቀን ስለሆነ ወገኖቻችን ለማሰብ profile ፕክቸራችን በዚህ ፎቶ እንቀይር

@remoteict
የዛሬ Musk Empire daliy combo

ያልጀመራችሁ ፍጠኑ

http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero381292486
Tapswap Video Code

Video : 10 Websites to make money.. again
Code(Tap to copy): watchlist

Video : Bitcoin Halving..
Code(Tap to copy): 7JSZ7
Tapswap Video Code

Video : If i started from scratch again
Code(Tap to copy): farming
የዝውውር ዜናዎች
=============================

አል-ኢትሃድ ከአስቶን ቪላ ሙሳ ዲያቢን በ €60M ክፍያ ማስፈረማቸውን አስታውቀዋል።
እስከ 2029 ድረስ የአምስት አመት ኮንትራት ተፈራርመዋል።
================================

የቀድሞ የማንቸስተር ዩናይትድ ክንፍ ተጫዋች አድናን ያኑዛጅ  ላስ ፓልማስን በውሰት ውል ከሲቪያ ተቀላቅሏል።
================================

ስትራስቦርግ ሊያም ሮዝኒየርን እንደ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሾሙ።
================================

የ17 አመቱ ጆርጅ ኢሌኒኬና ለኤ ኤስ ሞናኮ በ€20m ፈርሟል።
================================

ማንቸስተር ዩናይትድ ከአንቶኒ ማርሲያል መልቀቅ ቦኋላ ለራስመስ ሆይላንድ  የ9 ቁጥር ማልያ ሰተውታል።
================================

ሪካርዶ ካላፊዮሪ ወደ አርሰናል መሄዱ ተረጋግጧል። ጣሊያናዊው ተከላካይ የአምስት አመት ኮንትራትም ይፈርማል።

ሪካርዶ ካላፊዮሪ በቅድመ የውድድር ዝግጅት  ከአርሰናል ቡድን ጋር ለመቀላቀል ወደ ዩ ኤስ ኤ ከማቅናቱ በፊት የህክምናውን የመጀመሪያ ክፍል በለንደን ያደርጋል። የቀረውን ሕክምናውን ደግሞ በዩ ኤስ ኤ ያጠናቅቃል።
================================

በዘንድሮ ክረምት ከቶትነሀም ጋር ውሉ የሚጠናቀቀው ሪያን ሴሴኞን ተመልሶ ወደ ፉልሃም ለመቀላቀል ከስምምነት ላይ ደረሰ። በነፃ ወኪልነትም ፋልሃምን ይቀላቀላል።
================================

ዲን ሁኢጅሰን ቦርንማውዝን በ€18m ክፍያ ተቀላቅለዋል።
================================

ማንቸስተር ዩናይትድ ተጨማሪ ተጫዋቾችን ለማስፈረም የሚረዳውን ገንዘብ ለመሰብሰብ ሲል 7 ተጫዋቾችን ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል፡- አሮን ዋን-ቢሳካ፣ ቪክቶር ሊንደሎፍ፣ ሃሪ ማጉዊር፣ ክርስቲያን ኤሪክሰን፣ ስኮት ማክቶሚናይ፣ ጃዶን ሳንቾ እና አንቶኒ።
================================

ማንቸስተር ዩናይትዶች ሞርተን ሆይልማንድን ከስፖርቲንግ ለማዘዋወር እያሰቡ ነው ምክንያቱም ፒኤስጂ በማኑኤል ኡጋርቴ የጠየቀውን ዋጋ ለመክፈል ፍላጎት ስለሌላቸው።
================================

ማንቸስተር ዩናይትድ አዲስ የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም እያደረጉ ያሉትን ፍለጋ እያጠናከሩ ሲሆን ለቦታው 3 ኢላማዎች አዘጋጅተዋል እነሱም ፡ ዴቪድ ሃንኮ፣ ማርኮስ አሎንሶ እና ታይሪክ ሚቼል ናቸዉ።
================================

ማንቸስተር ዩናይትድ ፉልሃም ለስኮት ማክቶሚናይ ሌላ ጥያቄ እንዲያቀርቡ እየጠበቀ ነው።
================================

አርሰናል በዚህ ክረምት ኤዲ ንኪቲያን ለመሸጥ ፍቃደኞች ናቸው ነገርግን ትክክለኛውን ዋጋ ካገኙ ብቻ ነው።
================================

ኢንተር ሚላን አርሰናሎች ሪካርዶ ካላፊዮሪን ማስፈረማቸው የ24 አመቱን ተከላካይ ጃኩብ ኪዊየር ለመሸጥ እንደሚገደዱ ተስፋ አድርገዋል።
================================

ቼልሲዎች ለሮሜሉ ሉካኩ የሚጠይቁትን ዋጋ ከ £37m ወደ £29m ዝቅ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል ነገርግን ናፖሊ ለ31 አመቱ ተጫዋች ወደ £21m መክፈል ነው ፍላጎታቸው።
=============================

ኬቨን ደብሩይን በማንቸስተር ሲቲ ለመቆየት እና የሳዑዲ አረቢያውን አል ኢቲሃድ ተቀላቅሎ በሳምንት 1 ሚሊየን ፓውንድ የሚያገኘውን ከፍተኛ ክፍያ ውድቅ ለማድረግ ተዘጋጅቷል።
=============================

ጁሊያን አልቫሬዝ ማንቸስተር ሲቲን መልቀቅ ይፈልጋል ነገርግን የተለጠፈበት ዋጋ ማንኛውንም ዝውውር ውድቅ ሊያደረግበት ይችላል፣ ክለቡ በግምት £60M + £17M ጠይቋል። ጁሊያን እና ቤተሰቡ ሞቃታማ ወደሆነ አገር ቢሄዱ ደስ ይላቸዋል።
=============================

ጁቬንቱስ ለካሪም አዴዬሚ ተወካዮች የዝውውር ጥያቄ አቅርቧል። ጁቬንቱስ በዚህ ክረምት ካሪም አዴዬሚን ለመቅጠር ግፊት እያደረጉ ነው።
ቦርሲያ ዶርትሙንድ በክንፍ አጥቂው ከ €45M-50M ይፈልጋል።
=============================

አስቶንቪላ በዶርትሙንድ የካሪም አዴይሚ ሁኔታን በቅርበት እየተከታተሉት ይገኛሉ።
=============================

ኒውካስል ዩናይትድ የኤሲ ሚላኑን ተከላካይ ማሊክ ቲያውን በ£35m ለማስፈረም ይፈልጋሉ።
=============================

ዌስትሃም ኑሴየር ማዝራውን ከባየርን ሙኒክ በ€15.5m + €4m ተጨማሪ ክፍያ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
በግላዊ ጥቅማጥቅም ተስማምተዋል ነገር ግን ያልተጠናቀቀ ስምምነት እደመሆኑ አስፈላጊ ዝርዝሮች ላይ እየሰሩ ይገኛሉ።
================================

ዌስትሃም ለአስቶን ቪላ ለጆን ዱራን ጥያቄ አቅርበዋል፡ £30m + አንድ ወጣት ተጫዋች። ስምምነት ላይ ለመድረስ ንግግሮች በመካሄድ ላይ ናቸው።
=============================

ፉልሃም ከአርሰናል ጋር ኤሚሌ ስሚዝ ሮዌን በ35 ሚሊየን ፓውንድ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርቧል።
================================

በርንማውዝ ከጁቬንቱስ ጋር ተከላካዩን ዲን ሁዪጅሰን ለማስፈረም እየተነጋገሩ ነው። የተጠየቀው ዋጋ €20m ነው።
=============================

የባርሴሎና ፍላጎት በዚህ ክረምት ሁለቱንም ኒኮ ዊሊያምስ እና ዳኒ ኦልሞ ማስፈረም ነው።
=============================

አትሌቲኮ ማድሪድ በዚህ ክረምት የቼልሲውን ኮኖር ጋላገርን እንደሚያስፈርሙት በጣም እርግጠኛ ሆነዋል። እንግሊዛዊውም ለመቀላቀል  ፍላጎት አለው ስለ ስፔን ህይወት ከቅርብ ጓደኞች ጋር ብዙ ውይይቶችን አድርጓል።
=============================

የሪያል ሶሲዳድ ፕሬዝዳንት ጆኪን አፔሪባይ ታክፉሳ ኩቦን ለማስፈረም ከሊቨርፑል ጋር ምንም አይነት ንግግር አለመኖሩን አስተባብለዋል።
=============================

ፌርላንድ ሜንዲ በሪያል ማድሪድ ያለውን ውል እስከ 2027 ለማደስ ከስምምነት ደርሷል።
=============================

ሮማዎች ማቲያስ ሱሌን ከጁቬንቱስ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
=============================

አርቢ ላይፕዚግ ባርሴሎና ዳኒ ኦልሞን ለማስፈረም ያቀረበውን የመክፈቻ ጥያቄ ውድቅ አድርጓል። የጀርመኑ ክለብ €60m ይፈልጋል በተጫዋቹ ተወካዮች እና በባርሳ መካከል ውይይት እየተካሄደ ነው።
=============================

ጆአዎ ኔቭስ ቀድሞውኑ ከ PSG ጋር ሙሉ ስምምነት አለው ወደ €5M በአመት ያገኛል በቤንፊካ ከሚያገኘው 10x የበለጠ ነው። የክለቦች ድርድር ወደ መጨረሻው ምዕራፍ እየገባ ይመስላል።
=============================

ቤን ዋይት የጋሬዝ ሳውዝጌት እና ስቲቭ ሆላንድን መልቀቅ ተከትሎ የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ላይ ተመልሶ ለመቀላቀል ያለውን ፍላጎት እያሰበበት ይገኛል።

=============================
ዜናዎቹ ከተመቻችሁ ላይክ በማድረግ ያበረታቱን።
👍👍👍
#Monorix

የMRX ዋጋ ባለፉት 24 ሰአት ብቻ 106.22% ነው ያደገው።

እንደ pixel , onchain , aqua እና ሌሎች ኤርድሮፖች መስፈርቶች ካላስቀመጡ እና እንዲሁም የሚሰጡት ቶኮኖችም በጣም ካላወረዱት አሁን ባለው እድገት እጅግ ድንቅ ነው።

እኛ እንደ pixel አይደለንም ብለው ፎክረው ነበር እስኪ ከ8 ቀናት በኋላ የምናያቸው ይሆናል። 🙌
hamster daily combo
🎩Musk Empire Daily Combo Investment Funds + Riddle + Rebus

🟡Space Companies
🟡Electric Vehicle Manufacturers
🟡Hamster Breeding

Riddle of the day: launchpad

Rebus of the day: cryptocurrency
Avacoin ትናንት ያዘጋጁት 80M token ለሁሉም ተወዳዳሪዎች 2000 ተከፋፍሎ ደርሶዋቸዋል 👌

ዛሬም ወደ 90M Avacoin token ከፍ ብሎ 3 ሰው ለሚጋብዙ በሙሉ ለማከፈፈል ዝግጅት አዘጋጅተዋል። እስካሁን ካልጀመራችሁ አሁንም ሰው ጋብዛችሁ ድርሻችሁን መውሰድ ትችላላችሁ

👉 ለመጀመር

https://t.me/avagoldcoin_bot?start=91c8f30a354eac6b368e

ጀምራችሁ ሊንካችሁን መውሰድ ካቃታችሁ ቦቱ ላይ /frens ብላችሁ ስትልኩለት referral link ይሰጣቹሃል በሱ 3 ሰው መጋበዝ ነው 🤗

Listing date: 30/07/24 ከ3 ቀን በኃላ 🎉

@avagoldcoin
🚀 upcoming $AVACN listing. On July 30

Ava Coin የሰራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
እስከዛ ድረስ ብያስን 3 ሰው ብቻ በመጋበዝ ተጠቃሚ መሆን አለባችሁ ግዜ የለም😊

referral link:- https://t.me/avagoldcoin_bot?start=91c8f30a354eac6b368e

Ava coin official channel:- @avagoldcoin
የዝውውር እና የስፖርት ዜናዎች
================================

ቼልሲዎች የ22 ዓመቱን ትውልደ ስዊድናዊ ነገር ግን ለዴንማርክ ብሔራዊ ቡድን የሚጫወተውን በረኛ ፊሊፕ ጆርጌንሰንን ከቪያሪያል በ24.5 ሚሊዮን ዩሮ አስፈርመውታል።
================================

ቼልሲዎች የ19 ዓመቱን አርጀንቲናዊ ተከላካይ ኤረን አንሶልሚኖን ከቦካ ጁኒየርስ ለማስፈረም እየተደራደሩ እንደሆነ ተገልጿል።
================================

ቼልሲዎች ትናንት ምሽት ከሴልቲክ ጋር ባደረጉት የቅመ ውድድር ዓመት አቋም መመዘኛ ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።
================================

በአርሰናል እና ማንቸስተር ዩናይትድ መካከል በተደረገ የቅድመ ውድድር ዓመት ጨዋታ አርሰናሎች ዩናይትድን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። የአርሰናልን ሁለት ጎሎች ጋብሪኤል የሱስ እና ጋብሪኤል ማርቲኔሊ ሲያስቆጥሩ ፣ ለዩናይትድን ደግሞ ራስመስ ሆይሉንድ አስቆጥሯል።

በጨዋታው የመጀመሪያው አጋማሽ ላይ ራስመስ ሆይሉንድ በ 15ኛው ደቂቃ እና አዲሱ ፈራሚ ሌኒ ዮሮ በ34ኛው ደቂቃ ላይ ጉዳት አጋጥሟቸው ከሜዳ ወተዋል።
================================

ኤሚሊ ስሚዝ ሮው ከአርሰናል ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ከቡድኑ ጋር አልተጓዘም። ቀጣይ ሳምንት ፉልሀምን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል።
================================

በፓሪስ ኦሎምፒክ የካናዳ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ የነበረችው ቤቭ ፕሪስትማን እና ምክትል አሰልጣኞቿ ፣ የኒው ዚላንድ ብሔራዊ ቡድንን ድሮን ተጠቅመው በመሰለላቸው ለቅጣት ተዳርገዋል።

ዋና አሰልጣኝ ቤቭ ፕሪስትማን እና ምክትሎቿ ሎምባርዲ እና ማንደር ለ1 ዓመት ከየትኛውም የፕሮፌሽናል እግርኳስ ተሳትፎ ታግዳዋል

የካናዳ ኦሎምፒክ ቡድን 6 ነጥብ ተቀንሶባቸዋል ፤ እንዲሁም 200 ሺህ የስዊዝ ፍራንክ ተቀጥተዋል።
================================

ከ1 ዓመት በላይ ያለ ክለብ የቆየው የ33 ዓመቱ ስፓንያርድ ዴቪድ ደ ሂያ የጣልያኑን ክለብ ጄኖዋን ለመቀላቀል ከክለቡ ጋር እየተነጋገሩ ይገኛል።
================================

የማንችስተር ሲቲው ግብ ጠባቂው ኤደርሰን ሞራኤስ ወደ ሳውዲ ያደርጋል ስለተባለው ዝውውር "ፔፕ ጋርዲዮላ ለቀጣይ ዓመት ይፈልገኛል። በክለቡ ደስተኛ ነኝ የሚሆነውን ፈጣሪ ያውቃል" ሲል መግለጫ ሰጥቷል።
================================

የቀድሞ የማንቸስተር ሲቲ እና የባየርን ሙኒክ አርጀንቲናዊው ተከላካይ ማርቲን ዴሚቼሊስ ፣ ከሪቨር ፕሌት አሰልጣኝነታቸው ተሰናብተዋል።
================================
ዜናዎቻችን ከተመቻችሁ ላይክ በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን።