#በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ ሶፍትዌር ሳንጠቀም እንዴት ማፅዳት እንችላለን ?
በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ እንዴት ያለአንቲ ቫይረስ እንደምናጸዳውና ስንገዛው እንደነበረው አዲስ እንደምናደርገው እናያለን።
እባክዎ ከመጀመርዎ በፊት ፍላሹ ላይ ጠቃሚ ፍይል ካለዎት ወደ ሌላ ቦታ ኮፒ ያድርጉ። ምክንያቱም ፋይሉ ሙሉ በሙሉ ስለሚጠፋ!
በመጀመሪያ ኮምፒዩተራችን ላይ '#command_prompt' ወይም '#cmd' እንከፍታለን።
( '#cmd'ን ለመክፈት በመፈለጊያችን ላይ #cmd ብለን #search እናደርጋለን. #Cmd
ሲመጣልን right click አድርገን run as #administrator የሚለውን በመጫን cmdን
እንከፍታለን)
Cmd ከከፈትን በኋላ የሚከተሉትን ትእዛዞች በቅደም ተከተል እናስገባለን። እያንዳንዱን
ትእዛዝ ከጻፍን በኋላ ENTER ቁልፍን እንጫናለን
1. #DISKPART
2. #LIST DISK
(አሁን በኮምፒውተሩ ላይ ያሉትን ዲስኮች ይዘረዝርልናል. ለማጽዳት
የፈለግነውን ፍላሽ ቁጥር ከለየን በኋላ ወደ ሶስተኛው ትእዛዝ እንሄዳለን። ምሳሌ.disk 1)
3. SELECT DISK *
(በኮከቡ ፋንታ ሁለተኛው ትእዛዝ ላይ የለየነውን የፍላሽ ቁጥር እናስገባለን)
4. CLEAN
(በዚህ ጊዜ ፍላሹ ላይ ያለውን ማንኛውም ነገር ያጠፋዋል)
5. CREATE PARTITION PRIMARY
(ለፍላሹ ይዘት ይፈጥራል)
6. SELECT PARTITION 1
7. ACTIVE
(ይህ ፍላሹን ዝግጁ ያደርገዋል)
8. FORMAT FS=FAT32 Quick
(ይህ ፋላሹን በጥልቀት በመሰረዝ በውስጡ ያሉትን
ማንኛውም ቫይረስ ወይም ሌላ ችግር ያጠፋል። ሂደቱ የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ
እስከሚጨርስ ወይም 100 % እስኪሞላ በትዕግስት እንጠብቀዋለን)
9. ASSIGN
(አዲስ ለፈጠርነው ፍላሽ የፊደል ስም ይሰጥልናል)
10. EXIT
(ፕሮሰሱን ይጨርስልናል)
አሁን አዲሱን ፋላሻችንን መንቀልም ሆነ መጠቀም እንችላለን። ይህንን መንገድ በመጠቀም
ማንኛውንም ቫይረሱ ያለበት ፍላሽ
ማስተካከል እንችላለን።

#ድንቃ_ድንቅ 👉 #Notnoin
ይሄ የማይታመን ነው:: በጣም ድንቅ ነው:: አዳዲስ ክሪፕቶከረንሲዎች #በBinance ለግብይት የሚቀርቡት በሌሎች ተመሳሳይ ድረገጾች ተቀባይነት ካገኙ በኋላ ነው:: ያውም ጥናት ተካሂዶና አሰልቺ የሆኑ ሂደቶችን አልፎ ነው::
ይሁንና #Notcoin በቅርቡ #Binance ላይ ለሽያጭ እንደሚቀርብ ተረጋግጧል:: #Binance ያጋራው መረጃ እንደሚያረጋግጠው #በNotcoin ላይ ጥናት ተደርጎ አትራፊነቱ ተረጋግጧል።
በዚህም መሰረት ሌሎች አዳዲስ #ክሪፕቶከረንሲዎችን ለግብይት ከማቅረቡ በፊት እንደሚያደርገው ዝርዝር መረጃ አጋርቷል:: በዚህም መሰርት May 16 በሌሎችም ድረገፆች #list ዲደረግ #በBinanceም በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ግብይቱ ይጀመራል:: ስለዚህ የባይናንስ አካውንት ያላችሁ #የBybit ወይም #የOKX ላያስፈልጋችሁ ይችላል::
በነገራችን ላይ #በBybit እና #በOKX እስከ4000 Ton በBinance ደግሞ ያልተገደበ ገንዘብ #በBNB ወይም #በFDUSD #በlaunchpool በማስቀመጥ #Notcoin በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ (ዝርዝሩን ነገ አቀርብላችኋለሁ:: #የBinance #Launchpool ግን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ (link) በጣም ግልጽ ዝርዝር መረጃ ስለተጋራ ማንበብ ትችላላችሁ:: 👇👇👇👇👇👇
https://www.binance.com/en/support/announcement/introducing-notcoin-not-on-binance-launchpool-farm-not-by-staking-bnb-and-fdusd-b78921ecf7c94e50973850fc47f497b9?hl=en

Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Pafana)
እንደምን አደራችሁ🙏
#Update_መረጃዎች
🙏 #Blum
የሰበሰበውን (ፊት ለፊት እና Friends) ነክታችሁ ሁለት ጊዜ #Claim ካደረጋችሁ በኋላ ድጋሚ Start ብላችሁ አስጀምሩት:: ራሱ ይሰበስባል፤ ከእናንተ የሚጠበቀው #በየ7 ሰዓቱ Claim ማድረግ ነው።
ያልጀመራችሁም ጀምሩ። እርስ እርስ ተጀማመሩ። ከአምስት ጊዜ በላይ በራስ ሊንክ ማስጀመር እና #Tap ማድረግ አያስፈልግም።
🙏 #Notcoin
#Notcoin #Binance ላይ list እንደሚደረግ መገለጹን ተከትሎ የአንድ #Ton ዋጋ ከ $5:67 USD ወደ $6:45 USD ተፈንጥሯል:: ዛሬ ከ $7 USD በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል::
👉 በተመሳሳይም #የNotcoin Voucher (Pre Market) ዋጋ ሰሞኑን ከነበረበት $62 USD አማካይ ዋጋ ዛሬ ዝቅተኛ ዋጋው $114.66 USD (18 Ton) ደርሷል:: #list እስኪደረግ ድረስ ባሉት ስድስት ቀናትም ከፍተኛ ጭማሪ እንደሚያሳይ ይጠበቃል::
👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Notcoin, #Tapswap & #Hamster Kombat
#ቁልፍ ነጥቦች
• #Notcoin ለመሸጥ የሚጣደፉ የህብረተሰብ ክፍሎች ኪሳቸውን አራግፈዋል፤ በመሆኑም ከዚህ በኋላ ዋጋው ከ0.009 እንደማይወርድ ይጠበቃል፡፡ የኤክስፐርቶች አስተያየቶች የሚደግፉትም ይህንኑ ነው፡፡
• Notcoin ወደ ገንዘብ ከተቀየረ ወዲህ በተለይም #Tapswap እና #Hamster Kombat የሰው ማዕበል አጥለቅልቋቸዋል፡፡ ይህ #Notcoin በዓለም ህዝብ ላይ የፈጠረው እምነትና መነሳሳት በርካታ ተመሳሳይ ጨዋታዎች እንዲፈሉም ምክንያት ከመሆኑም በላይ ስለክሪፕቶከረንሲና web3 የነበረው ግንዛቤና 0.2 ተሰሳትፎ ከመሰረቱ እየቀየረው ይገኛል፡፡
• ምንም እንኳን #Tapswap እና #Hamster Kombat #ከNotcoin የበለጠ በርካታ ህዝብ ተታፊና ተጠቃሚ ማድረግ ቢችሉም በዋጋ ረገድ ግን በቀላሉ ይፎካከራሉ ተብሎ አይጠበቅም፡፡
• Tapswap ወደብሎክቼይን የሚገባበት ጊዜ አንድ ወር መጨመሩን ዛሬ ማስታወቁን ተከትሎ በርካታ አስተያየት ሰጪዎች ምክንያቱ አንደተጠቀሰው በbot የሰበሰቡት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ብቻ ሳይሆን ከsolana ይልቅ የጎረፈለትን ህዝብ ሊያስተናግድ፣ ቀላልና ለግብይት ምቹ የሆነ #Blockchain መርጦ ስምምነት ለመፈፀም ብሎም list የሚደረግበት አማራጮችን ለማጥናት፣ ስምምነት ለመፈፀም እና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን ለማጠናቀቅ ነው፡፡ ይህም ጨዋታው ካለቀ በኋላ #list እስከሚደረግ ድረስ #በNotcoin ወቅት የታየውን መሰላቸትና ከፍተኛ ቅሬታ ለማስቀረት ያስችላል፡፡ እንደ ብዙዎች እምነት ከJuly 1/2023 በኋላ #Tapswap Tap ማድረግ ያበቃለታል::
• #Hamster Kombat ከአንድ ወር ባልበለጠ ጊዜ ከጠበቀው በብዙ እጥፍ የበዛ ህዝብ በማግኘቱ እስቀድሞ ሳያሳውቅ በማንኛውም ጊዜ ሊያበቃና ወደToken ሊቀየር እንደሚችል የሚጠቁም መረጃ ዛሬ Binance ላይ ተጋርቷል፡፡ ይሁንና በድርጅቱ ማረጋገጫ የተሰጠው መረጃ አይደለም፡፡
** ከላይ የተጠቀሱት እውነታዎች እንደተጠበቁ ቢሆኑም #Tapswap እና #Hamster Kombatን ጨምሮ ወደተግባር ከተቀየር #Notcoin ውጭ ያሉት ጌሞች የአጭበርባሪዎች የመሆናቸው (ወደ Token ሳይቀየሩ የመቅረት እድላቸው) ከ40% ያልተናነሰ መሆኑን በመጥቀስ የሚጫወተው ህብረተሰብ ይህንኑ ታሳቢ አድርጎ መሳተፍ እንዳለበት የሚያስጠነቅቁ ኤክስፐርቶች ጥቂት አይደሉም። በእኔ እምነትም የትኛውም #Tap የሚደረግ ጨዋትን በሙሉ ወደገንዘብ እንደሚቀየር እርግጠኛ መሆን የማይገባ ቢሆንም የፈለገው ይሁን ራሴም #Tap አደርጋለሁ። ሌሎችም እንዲያደርጉ እመክራለሁ። ምክንያቱም Tap አለማድረግ 100% የተረጋገጠ #ማጣት ሲሆን Tap ማድረግ የማጣት ብቻ ሳይሆን የማግኘት እድልም አለው።
• #Tapswap እና #Hamster Kombat በብዙ ትሪልዮን Tap የተደረገና በመደረግ ላይ በመሆኑ ዋጋው #ከNotcoin ያነሰ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ስለሆነም የተሻለ ዶላር ለማግኘት በርከት አድርጎ መሰብሰብ ይገባል፡፡
• ከምንም በላይ ምንም ያልሰበሰባችሁ ዛሬውኑ Tap ማድረግ ብትጀምሩ ጥቅሙ ለራሳችሁ ነው፡፡
#Tapswap 👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#ቁልፍ ነጥቦች
• #Notcoin ለመሸጥ የሚጣደፉ የህብረተሰብ ክፍሎች ኪሳቸውን አራግፈዋል፤ በመሆኑም ከዚህ በኋላ ዋጋው ከ0.009 እንደማይወርድ ይጠበቃል፡፡ የኤክስፐርቶች አስተያየቶች የሚደግፉትም ይህንኑ ነው፡፡
• Notcoin ወደ ገንዘብ ከተቀየረ ወዲህ በተለይም #Tapswap እና #Hamster Kombat የሰው ማዕበል አጥለቅልቋቸዋል፡፡ ይህ #Notcoin በዓለም ህዝብ ላይ የፈጠረው እምነትና መነሳሳት በርካታ ተመሳሳይ ጨዋታዎች እንዲፈሉም ምክንያት ከመሆኑም በላይ ስለክሪፕቶከረንሲና web3 የነበረው ግንዛቤና 0.2 ተሰሳትፎ ከመሰረቱ እየቀየረው ይገኛል፡፡
• ምንም እንኳን #Tapswap እና #Hamster Kombat #ከNotcoin የበለጠ በርካታ ህዝብ ተታፊና ተጠቃሚ ማድረግ ቢችሉም በዋጋ ረገድ ግን በቀላሉ ይፎካከራሉ ተብሎ አይጠበቅም፡፡
• Tapswap ወደብሎክቼይን የሚገባበት ጊዜ አንድ ወር መጨመሩን ዛሬ ማስታወቁን ተከትሎ በርካታ አስተያየት ሰጪዎች ምክንያቱ አንደተጠቀሰው በbot የሰበሰቡት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ብቻ ሳይሆን ከsolana ይልቅ የጎረፈለትን ህዝብ ሊያስተናግድ፣ ቀላልና ለግብይት ምቹ የሆነ #Blockchain መርጦ ስምምነት ለመፈፀም ብሎም list የሚደረግበት አማራጮችን ለማጥናት፣ ስምምነት ለመፈፀም እና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን ለማጠናቀቅ ነው፡፡ ይህም ጨዋታው ካለቀ በኋላ #list እስከሚደረግ ድረስ #በNotcoin ወቅት የታየውን መሰላቸትና ከፍተኛ ቅሬታ ለማስቀረት ያስችላል፡፡ እንደ ብዙዎች እምነት ከJuly 1/2023 በኋላ #Tapswap Tap ማድረግ ያበቃለታል::
• #Hamster Kombat ከአንድ ወር ባልበለጠ ጊዜ ከጠበቀው በብዙ እጥፍ የበዛ ህዝብ በማግኘቱ እስቀድሞ ሳያሳውቅ በማንኛውም ጊዜ ሊያበቃና ወደToken ሊቀየር እንደሚችል የሚጠቁም መረጃ ዛሬ Binance ላይ ተጋርቷል፡፡ ይሁንና በድርጅቱ ማረጋገጫ የተሰጠው መረጃ አይደለም፡፡
• #Tapswap እና #Hamster Kombat በብዙ ትሪልዮን Tap የተደረገና በመደረግ ላይ በመሆኑ ዋጋው #ከNotcoin ያነሰ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ስለሆነም የተሻለ ዶላር ለማግኘት በርከት አድርጎ መሰብሰብ ይገባል፡፡
• ከምንም በላይ ምንም ያልሰበሰባችሁ ዛሬውኑ Tap ማድረግ ብትጀምሩ ጥቅሙ ለራሳችሁ ነው፡፡
#Tapswap 👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Pafana)
#በክሪፕቶከረንሲ ቋንቋ #Short እና #Long የተለመዱ ቃላት ናቸው:: #ከክሪፕቶው አይናቸውን የማይነቀሉ ሰዎች ትንሽ ሲጨምር ወደUSDT የመሳሰሉ ዋጋቸው fixed (1USD) የሆኑ ክሪፕቶዎች ይቀይራሉ:: ዋጋው ትንሽ ሲቀንስ ደግሞ መልሰው ይገዙበታል:: ይህ ልክ እንደግራፉ ከፍ ዝቅ የሚል አሰራር #Short ይባሃል:: ልብንም አብሮ ከፍ ዝቅ የሚያደርግ ነው:: ስራውም #የቁጥቁጥ ነው::
#Long የሚባለው ደግሞ አንድን #ክሪፕቶ ለሳምንታት ወይም ለወራት መተው/መርሳት ነው:: የሚሰራው #Long ከሆነ በየሰዓቱና በየቀኑ እየገቡ ከግራፍ ጋር አብሮ መናጥ አይገባም::
ስለዚህ #የNotcoin ጉዳይ #Long ነው መሆን ያለበት:: ቢያንስ #List ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ አንድ ወር ጠብቁ:: #Long አስቀምጣችሁ ደግሞ በየደቂቃው እየገባችሁ 50 ዶላር ቀነሰ፣ 80 ዶላር ጨመረ እያላችሁ አትናጡ። የክሪፕቶከረንሲዎች ዋጋ ልክ እንደ #ስቶክ_ማርኬት በፈላጊው/ጊዢው እና ሻጩ ላይ ተመስርቶ ግራፍ የሚሰራ ነው።
እና ምን ለማለት ነው❓
#Hamster_kombat ጆይን በማድረግ ሀብታም ሁኑ
👇
https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId605427581

በባይናንስ #list ከሚደረጉት #የጌም_Tokens ዝርዝር ውስጥ የተካተተው #Blum በቴሌግራም በቀጥታ #Claim ማድረግ የሚያስችል #Button በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት እንደሚያካትት አስታውቋል።
የጀመራችሁ በየእለቱ የሚሰጧችሁን #የCoin መሰብሰቢያ እድሎች በአግባቡ ተጠቀሙበት።
👇
t.me/remoteict

#Hamster_Combat በዚህ ወር #list እንደሚደረግ መስራች ቡድኑ አስታወቀ።
ማንነቱ ያልተገለጸው ቡድን #The_Block ለተሰኘው ድረ ገጽ እንደገለጸው ፕሮጀክቱ እኤአ ከ2013 ጀምሮ ሲሰራበት የቆየ ነው። በወሩ መጨረሻ #list የሚደረገውም #የHamster #Token airdrops በሁለት ዙሮች ከተሰጠ በኋላ እንደሆነ ዘገባው አመልክቷል::
የቃለ ምልልሱን ሙሉ ዘገባ 👇👇
https://www.theblock.co/post/304606/hamster-kombat-founders-reveal-games-origins-plans-for-a-second-airdrop ላይ ማንበብ ትችላላችሁ👌
👇
https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId605427581

እዚ ጋ ደግሞ አለ #Monorix የተባለ ምርጥ ኤርድሮፕ ✔️።
August 5/2024 #list ለመሆን ቀነ ቀጠሮ ቆርጦ ይፋ አድርጓል:: 👌
ይሁንና ድርጅቱ #BingX ላይ ሽያጭ እያከናወነ ሲሆን 1,000,000 coin ጠዋት $200 USD በዚህ ሰዓት ደግሞ $400 USD በመሸጥ ላይ ይገኛል::
(የሽያጭ ዋጋውን የተጠቀሰው #BingX ላይ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ - ስክሪንሾትም ተያይዟል)
ለመጀመር 👇
https://t.me/monorixbot?start=605427581

🐕#Dogs በቀናት ውስጥ #list እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል:: #Tap ማድረግ አይጠይቅም - የቴሌግራም ድርሻችሁን ውሰዱ::
#ጀምሩ👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=jBmRPQH0TdCfwYFPyxMnyw
@remoteict