ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.35K photos
55 videos
101 files
844 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Notcoin, #Tapswap & #Hamster Kombat

#ቁልፍ ነጥቦች

•  #Notcoin ለመሸጥ የሚጣደፉ የህብረተሰብ ክፍሎች ኪሳቸውን አራግፈዋል፤ በመሆኑም ከዚህ በኋላ ዋጋው ከ0.009 እንደማይወርድ ይጠበቃል፡፡ የኤክስፐርቶች አስተያየቶች የሚደግፉትም ይህንኑ ነው፡፡

•  Notcoin ወደ ገንዘብ ከተቀየረ ወዲህ በተለይም #Tapswap እና #Hamster Kombat የሰው ማዕበል አጥለቅልቋቸዋል፡፡ ይህ #Notcoin በዓለም ህዝብ ላይ የፈጠረው እምነትና መነሳሳት በርካታ ተመሳሳይ ጨዋታዎች እንዲፈሉም ምክንያት ከመሆኑም በላይ ስለክሪፕቶከረንሲና web3 የነበረው ግንዛቤና 0.2 ተሰሳትፎ ከመሰረቱ እየቀየረው ይገኛል፡፡   

•  ምንም እንኳን #Tapswap እና #Hamster Kombat #ከNotcoin የበለጠ በርካታ ህዝብ ተታፊና ተጠቃሚ ማድረግ ቢችሉም በዋጋ ረገድ ግን በቀላሉ ይፎካከራሉ ተብሎ አይጠበቅም፡፡

•  Tapswap ወደብሎክቼይን የሚገባበት ጊዜ አንድ ወር መጨመሩን ዛሬ ማስታወቁን ተከትሎ በርካታ አስተያየት ሰጪዎች ምክንያቱ አንደተጠቀሰው በbot የሰበሰቡት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ብቻ ሳይሆን ከsolana ይልቅ የጎረፈለትን ህዝብ ሊያስተናግድ፣ ቀላልና ለግብይት ምቹ የሆነ #Blockchain መርጦ ስምምነት ለመፈፀም ብሎም list የሚደረግበት አማራጮችን ለማጥናት፣ ስምምነት ለመፈፀም እና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን ለማጠናቀቅ ነው፡፡ ይህም ጨዋታው ካለቀ በኋላ #list እስከሚደረግ ድረስ #በNotcoin ወቅት የታየውን መሰላቸትና ከፍተኛ ቅሬታ ለማስቀረት ያስችላል፡፡ እንደ ብዙዎች እምነት ከJuly 1/2023 በኋላ #Tapswap Tap ማድረግ ያበቃለታል::

•  #Hamster Kombat ከአንድ ወር ባልበለጠ ጊዜ ከጠበቀው በብዙ እጥፍ የበዛ ህዝብ በማግኘቱ እስቀድሞ ሳያሳውቅ በማንኛውም ጊዜ ሊያበቃና ወደToken ሊቀየር እንደሚችል የሚጠቁም መረጃ ዛሬ Binance ላይ ተጋርቷል፡፡ ይሁንና በድርጅቱ ማረጋገጫ የተሰጠው መረጃ አይደለም፡፡

** ከላይ የተጠቀሱት እውነታዎች እንደተጠበቁ ቢሆኑም #Tapswap እና #Hamster Kombatን ጨምሮ ወደተግባር ከተቀየር #Notcoin ውጭ ያሉት ጌሞች የአጭበርባሪዎች የመሆናቸው (ወደ Token ሳይቀየሩ የመቅረት እድላቸው) ከ40% ያልተናነሰ መሆኑን በመጥቀስ የሚጫወተው ህብረተሰብ ይህንኑ ታሳቢ አድርጎ መሳተፍ እንዳለበት የሚያስጠነቅቁ ኤክስፐርቶች ጥቂት አይደሉም። በእኔ እምነትም የትኛውም #Tap የሚደረግ ጨዋትን በሙሉ ወደገንዘብ እንደሚቀየር እርግጠኛ መሆን የማይገባ ቢሆንም የፈለገው ይሁን ራሴም #Tap አደርጋለሁ። ሌሎችም እንዲያደርጉ እመክራለሁ። ምክንያቱም Tap አለማድረግ 100% የተረጋገጠ #ማጣት ሲሆን Tap ማድረግ የማጣት ብቻ ሳይሆን የማግኘት እድልም አለው።


•  #Tapswap  እና #Hamster Kombat በብዙ ትሪልዮን Tap የተደረገና በመደረግ ላይ በመሆኑ ዋጋው #ከNotcoin ያነሰ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ስለሆነም የተሻለ ዶላር ለማግኘት በርከት አድርጎ መሰብሰብ ይገባል፡፡

•  ከምንም በላይ ምንም ያልሰበሰባችሁ ዛሬውኑ Tap ማድረግ ብትጀምሩ ጥቅሙ ለራሳችሁ ነው፡፡  

#Tapswap 👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift