ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7K subscribers
1.79K photos
60 videos
101 files
1.07K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
#Binance account ያልከፈታችሁ ፍጠኑ

👉ምክንያቱም አሁን #Mine እያደረጋችሁ ያላችሁትን #Airdrops#Binance ነው #Claim የሚታረጉት

❗️Account ከከፈታችሁ ብኋላ በ #passport ወይም #National Id Verified ማድረጋችሁን እንዳትረሱ እሄ የሚጠቅመው ያላችሁትን Dollar እንደፈለጋችሁ መሸጥ መለወጥ ወይም ለመነገድ ይጠቅማችኋል።

ለመመዝገብ ከታች ባለው ሊንኪ ጀምሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_00VXBFP6SA
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
ብዙ ሰዎች #Airdrops#Airdrops#Airdrops ይላሉ ።

ለመሆኑ ኤርድሮፕ ምንድነው ?

ኤርድሮፕስ (Airdrops) የማርኬትንግ ፅንሰ ሃሳብ ሆኖ ሰዎች ጨዋታ በመጫወት ብቻ ወይም ደግሞ ቀለል ያሉ ታስኮችን በመስራት በቀላሉ ነፃ ክሪፕቶከረንሲ (ዲጂታል ገንዘብ) እንዲቀበሉ የሚያደርግ ነው።

ምክንያቱ ደግሞ ባለቤቶች ተደራሽነታቸውን ለማስፋትና ተዓማኒነትን በማግኘት ወደ ገቢያው ለመግባት ይጠቀሙበታል ።

👇
t.me/remoteict