ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.55K photos
57 videos
101 files
961 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
4_5906474192651425583.mp4
3.7 MB
💎Notcoin

መተግበሪያው እየሰራ ነው።  ትናንት ምሸት #Claim ማድረግ ተጀምሯል:: ብዙዎቻችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እየጠየቃችሁ ነው።

🟢 መጀመሪያ #Tap ስናደርግበት የነበረው #notcoin_botን መክፈት
🟢 Click "start"
🟢 Click "open"
🟢 Click on the "arrow"

ከዚያም ከምልመጡት አማራጮች የፍርለጋችሁትን መምረጥ ትችላላችሁ::  በግሌ ብዙ አካውንት ስለነበረኝ አብዛኛውን #Stake ማድረግን መርጫለሁ:: #Stake ማድረግ ማለት "#ለ30_ቀናት_በባንክ_ዝግ_አካውንት_ማስቀመጥ" ማለት ነው::  በእነዚህ ቀናት መሸጥም ማንቀሳቀስም አይቻልም::

#Stake ማድረግ እንዳስቀመጣችሁት #Notcoin ብዛት የተለያዩ ደረጃዎች ሲኖሩት እንደየደረጃው ነጻ #Notcoin በወለድ መልክ ይጨመርላችኋል::

የዚህ ዋና ዓላማው ከፍተኛ መጠን ያለው #Notcoin ወደገበያው ገብቶ ዋጋው ላይ ተፅእኖ እንዳያመጣ ነው:: ስለዚህ ለራሳችሁም በተለይም ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች የሰበሰባችሁ #አንዱን ብቻ አስቀርታችሁ #Stake ብታደርጉት መልካም ነው::
⚡️ #በVoucher መቀየር ይቻላል:: ነገር ግን ይን ያህል አስፈላጊ አይመስለኝም::
⚡️ ወደግብይት ድረገጾች (ለምሳሌ #ወደBinance መውሰድ የሚቻለው May 16 ግብይቱ ከተጀመረ በኋላ ነው::

በግል ትርኪምርኪ ጥያቄዎች አትላኩልኝ:: ጥያቄ ሲኖራችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ:: ተገቢ ጥያቄ ከሆነ እመሳለሁ:: ካልመለስኩ #እንቶፈንቶ ነው ማለት ነው::

በተረፈ ከሚመለከታቸው የሚሰራጩ መረጃዎችን እየሰበሰብኩ #Update አደርጋችኋለሁ::

#Notcoin_Stakingን በተመለከተ ተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያ ከፈለጋችሁ ከዚህ ጽሁፍ በላይ አለላችሁ::
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Notcoin_Update

#Notcoin ያላችሁ ግብይት ከተጀመረ በኋላ ወደፈለጋችሁት ዋሌት ስትወስዱ የኔትወርክ ክፍያ #Ton ወይም #USDT አያስፈልጋችሁም ተብላችኋል::

#Notcoin ወደ #Not ስለሚቀየር (ራሱ ገንዘብ ስለሚሆን) ማናቸውም የሚያስፈልጉ አነስተኛ ክፍያዎች ከዛው ተቀናሽ ይደረጋሉ:: ስለዚህ አትጣደፉ፤ በትእግስት ጠብቁ::

በነገራችን ላይ . . .
🙏 #የNotcoin_not በኋላ ከምታስተላልፉበት ዋሌት ጋር ማገናኘት ግድ ሲሆን #Passport ወይም #National_id ያላችሁ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር አገናኙት (Verification ግዴታ ስላደረጉት):: የሌላችሁ ደግሞ #Tonkeeper Wallet ከGoogle Play ጭናችሁ አገናኙት::

ልዩነቱ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር ካገናኛችሁት በቀጥታ በP2P ግብይት ገንዘባችሁን ወደአካውንታችሁ ማምጣት የምትችሉ ሲሆን Tonkeeper ግን ወደ USDT/USD መቀየር እንጂ ወደ ብር መቀየር አትችሉም:: ወይም የሌሎች ጋደኞቻችሁ ትብብር ሊጠይቃችሁ ይችላል::

🙏 ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች #Notcoin የሰበሰባችሁ ቢበዛ #አንዱን አስቀርታችሁ ለአንድ ወር #Stake ብታደርጉት ትጠቀማላችሁ:: ለ30 ቀናት በሰዓት እስከ 5 #Not ተጨማሪ ሽልማት ልታገኙ ትችላላችሁ:: #Stake የማድረግ ዓላማው ሁሉም ሰው ገበያውን አጥለቅልቆ (ከገዢው በልጦ) ዋጋው እንዳይረክስ እጥረት መፍጠር ስለሆነ በወሩ መጨረሻ ከዋጋ አንጻርም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ:: የማጋራቸውን መረጃዎች በእርጋታ እየተረዳችሁ ከተገበራችሁ Everything will ❤️❤️❤️

@remoteict
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Tap_Tap_Tap_Tap . . .

(#አንድአንድ_ነጥቦች)

👌 #Notcoinን ከ50% በላይ የሰበሰቡት ሩሲያውያን እንደሆኑ መረጃዎች ያመለክታሉ::

🙋 ከአፍሪካ ብዙ #Notcoin በመሰብሰብ ቀዳሚዎቹ ናይጀሪያውያን ናቸው:: በዚህም ሚሊየነር የሆኑት በርካቶች ናቸው::

🙂 በአሁኑ ወቅትም #Tapswapን በመሰብሰብ ከዓለም ሩሲያውያንን ከአፍሪካ ደግሞ ናይጀሪያውያንን ያህል የሰበሰበ የለም:: በተለይም በማህበራዊ ሚዲያዎች በሚሊዮን የሚቆጠር ተፅእኖ ፈጣሪ የሆኑ ናይጀሪያውያን #link በማጋራት ብቻ ከ1.8 ቢልዮን በላይ እንደሰበሰቡ ቲክቶክ ላይ አሳውቀዋል (አሳይተዋል)::

🙂 በአንፃሩም አብዛኞቹ ተፅእኖ ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን #Notcoin ወደ ግብይት ከገባ በኋላ እንኳን ራሳቸውንና ሌሎችን በሚጠቅም አግባብ ቅስቀሳ ሊያደርጉ ይቅርና እስከ አሁንም ስላቅ፣ ሽሙጥና አሉታዊ መልእክቶችን ማጋራት #እንደሙድ ተያይዘውታል።

🙂 ባለፉት ተከታታይ ቀናት #Notcoin ባሳየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በርካታ ክብረወሰኖችን በመስበር ላይ ይገኛል። ለአብነትም #በBinance ታሪክ ብዙ ሰው የተገበያየው የምንጊዜም 7ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። #Stake የተደረገውን ሳይጨምር በዋሌት የተቀመጠው #Notcoin ዓመታትን ካስቆጠሩ #Memecoins ቀዳሚ ሆኗል። ቴሌግራም ላይ ብዙ ህዝብ የድርሻ ተካፋይ መሆኑ ከሚያስገኛቸው ፋይዳዎች ጥቂቶቹ ናቸው።

👍የክሪፕቶከረንሲ ተንታኞች #የNotcoin ዋጋ በተለይም የፊታችን ጁላይ መጨረሻ አሁን ካለበት ከእጥፍ በላይ እንደሚጨምር እየገለፁ ነው:: ስለሆነም ከመሸጥ ማቆየት ጠቀሜታ እንደሚኖረው ማስታወስ ይገባል::

😍 ብዙ ኢትዮጵያውያን ቶሎ አናምንም:: የሚሰራን ከማበረታታት ይልቅ መሳለቅና ዝቅ አድርጎ ማየት ባህል አድርገንዋል:: ተሎ ተስፋ እንቆርጣለን:: እነዚህና መሰል ችግሮችን መቅረፍ ካልቀረፍን ኢንተርኔት፣ ቴክኖሎጂ እና Web3, Blockchain, ክሪፕቶከረንሲ የመሳሰሉት የሰው ልጅ የላቀ እውቀት ትሩፋቶችን መቋደስ አስቸጋሪ ይሆናል።

🙂 ደጋግሜ እንደገለጽኩት የትኛውም #Tap የሚደረግ ጨዋታ ገንዘብ (Token) እንደሚሆን አስቀድሞ እርግጠኛ የሚሆን ማንም የለም። ባለቤቶቹ ሳይቀሩ እርግጠኛ አይሆኑም። እርግጠኝነት የሚመጣው #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ነው። በዋነኝነት ብዙ ህዝብ ሲሳተፍ ነው። በተጨማሪም Binance, Bybit, OKX . . . የመሳሰሉ በዘርፉ ግብይት የሚሳተፉ ትልልቅ ድርጅቶች እንደሚያስተርፋቸው በጥናት ማረጋገጥ አለባቸው። ታዋቂ #Blockchains ከጨዋታ ነጥብነት ወደ NFT (Token) ለመቀየር መስማማት አለባቸው::

🤔 ለአብነት #Tapswap የSolana #Blockchain ለመጠቀም ያደረገው ስም ስምምነት በመፍረሱ ባለቤቶቹ ዛሬ ባጋሩት ጽሁፍ በአጭር ጊዜ ውስጥ #ብሎቼይን መርጠው እንደሚያሳውቁና ወደተለያዩ ዋሌቶች #transfer ማድረግ የሚያስችል እንደሚሆን ገልጸዋል። ይህም ቢሆን ግን በየትኛውም የስራና የቴክኖሎጂ ዘርፍ ብዙ የተጠበቁና ያልተጠበቁ አደናቃፊ ችግሮች ሊያጋጥሙ እንደሚችሉ ከግምት ማስገባትም ተገቢ ነው።

🙋 ይሁንና ትናንት #ከSolana ጋር መለየቱን የሚያሳዩ ሁነቶች በመታየታቸውና ለአንድ ወር መራዘሙን መገለጹ ተከትሎ ብዙዎች ጥርጣሬ ሲፈጥርባቸው የእኛዎቹ ደግሞ ተስፋ መቁረጣቸውን የሚገልጽ አስተያየት ሲሰጡ ተስተውሏል።

👌 ይሄ ስህተት ነው። ተሎ መከፋት፣ በትንሹ መደሰት አግባብ አይደለም። ምንም ሆነ ምን የጀመራችሁ አጠናክራችሁ ቀጥሉበት። ጊዜው እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቀሙበት። እኔ #እስከአሁን_የሰበሰብኩትን_ያህል_ለመሰብሰብ አቅጃለሁ። እናንተስ

🙂 ካልጀመራችሁም ጊዜ አትስጡ👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift