ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.55K photos
57 videos
101 files
961 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
ሰበር መረጃ
~~~~
#Update ~ #Notcoin

#Notcoin የሰበሰባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ስሌቱና መነሻ ዋጋው ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት ከሁሉም የሰባሰባችሁት ላይ #000 ተቀንሶ የNot coin መሆኑ ይፋ ተደርጓል።

ለምሳሌ 6,805,000 የሰበሰበ ሰው የመጨረሻዎቹ ሦስት ዜሮዎች ይሰረዙና 6,805 #Not coin ይኖረዋል ማለት ነው።

መነሻ ዋጋው $0.0123 USD ሲሆን 6,805 #Notcoin ያለው $83.7 USD ይኖረዋል ማለት ነው። በዚህም መሰረት ገብታችሁ ሂሳባችሁን መስራት ትችላላችሁ።

በተጨማሪም #Premium ላላችሁ 1,000,000 ሲጨመርላችሁ Buy Skin የሚለውን በመንካት የተወሰደባችሁ ተመላሽ ተደርጎላችኋል:: ነገ ሰፋ ያለ ዝርዝር አቀርብላችኋለሁ:: በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ:: ስትሽማጥጡንና ስታንጓጥጡን የነበራችሁም የጥንካሬያችንና የጥንካሬያችን መንስኤ በመሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን::
#Notcoin_UPDTE
      ~~~
🙏ትናንት coincarketcup.com በተባለው ታዋቂ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ይሁንና ዋጋ ወጥቶለት ግብይት አልተጀመረም።

🙏 ዛሬ #Bybit በሚባለው ግዙፍ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ነገር ግን በዚህ ድረገጽም ዋጋ አልወጣለትም። ግብይትም አልተጀመረም።

🙏 አሁን ከመሸ #የnotcoin ይፋዊ ድረገጽ  https://notcoin.im/en/listing መረጃ #Update ተደርጓል::
👌 በዚህም መሰረት #Bybit እና #OKX ላይ ተሞክሮ ስኬታማ መሆኑን በመግለጽ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ግብይት ሊጀመር እንደሚችል ጠቅሷል::
👌 በቀዳሚነት ግብይት የሚጀመረው
#በOKX cryptocurrency exchange (OKX በሚባል የክሪፕቶከረንሲ ገበያ እንደሆነም አሳውቋል::

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ግን #OKX account መክፈት ግድ እንደሆነና #Verified ሊሆን እንደሚገባው አስምሮበታል:: ይሁንና #OKX ላይ አካውንት ከፍቶ #verified ማድረግ ፓስፖርት፣ ዲጂታል መታወቂያ ወይም ዲጂታል መንጃ ፍቃድ ግድ የሚል በመሆኑ ለብዙዎች (በተለይም ኢትዮጵያ ውስጥ) ትንሽ ሊያስቸግር ይችላል። በተጨማሪም #Verified ማድረጉ ወዲያውኑ የሚከናወን ባለመሆን ከአሁን አስቡበት - በፍጥነት አዘጋጁ ተብሏል።

👌 ሲጀመር ግብይት የሚካሄደው የሚካሄደው #በUSDT ሳይሆን #በTON ብቻ እንደሆነ ተጠቁሟል።

👌 ዋጋው ቀደም ሲል በተጠቀሰው መነሻ ሳይሆን ለጊዜው እንደማይታወቅና አሁን ያለው #የNotcoin ቫውቸሮች ዋጋ፣ (የቅድመ ገበያ ሽያጭ ዋጋ)፣ ግብይት ሲጀመር ለሽያጭ የሚቀርበው #Not ብዛት፣ የተገበያዮች ብዛትና ንቁ ተሳትፎ እንዲሁም ሌሎች በክሪፕቶከረንሲ ዋጋ ላክ ተፅእኖ የሚፈጥሩ ጉዳዮች እንደሚወስኑት ተብራርቷል።

🙏 ቴሌግራም ላይ በተለያዩ ቻናሎች #የNotcoin ሽያጭ መጀመርን በተመለከተ በርካታ ያልተረጋገጡ መረጃዎች፣ ግምቶች፣ ጥቆማዎች፣ መሞች . . . እየተጋሩ ሲሆን በኮሜንት መስጫዎች ላይ ደግሞ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ #ባለNotcoinች ግብይቱ በመዘግየቱ ቁጣቸውንና ብስጭታቸውን እየገለጹ ነው። #Soon_Coin#Probably_Coin#Nothing_Coin . . . የመሳሰሉ አስቂኝ ቅጽል ስሞች የሚሰጡትም አሉ።

በዚህ ምክንያት #Notcoin ያገኘውን ግዙፍ ማህበረሰብ እንዳያጣ የጉጉት መልእክቶችን ማጋራት ተያይዞታል። ከደቂቃዎች በፊት እንኳን #NotCoin_Community ከዚህ ቀደም ያጋራውን "#2024 is the year of Notcoin, The beginning of the story, which is your story." የሚል መልእክት በድጋሚ አጋርቷል።

የሆነው ሆኖ የዛሬ መረጃዎች #Notcoin ወደተጨባጭ እውነቱ መቃረቡን ያመላክታል።

🤗🤗🤗🤗🤗
#ከNotcoin ቀጥሎ ብዙ ተስፋ የተጣለበት #Tapswap ሲሆን May 30/2024 (ማለትም ከ23 ቀናት በኋላ መቀየር እንደሚጀመር ገልጾ ቀኑን #Save አድርጋችሁ ተጠባበቁ ብሏል። #በNotcoin ያመለጣችሁ ይሄን ወርቃማ እድል ተጠቀሙበት። የጀመራችሁ #Tap ማድረጉን በርቱ፤ ወዳጅ ዘመድ ጓደኞቻችን በራሳችሁ #referal link እንዲጀምሩ አድርጉ። በቀጥታ #Search አድርጎ መጀመር ከዜሮ መጀመር ሲሆን ከlink መጀመር በ2500 Coin ሽልማት መጀመር ይቻላል:: ያልጅፍመራችሁ በሽልማት በ👇ጀምሩ::

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Notcoin_Update

#Notcoin ያላችሁ ግብይት ከተጀመረ በኋላ ወደፈለጋችሁት ዋሌት ስትወስዱ የኔትወርክ ክፍያ #Ton ወይም #USDT አያስፈልጋችሁም ተብላችኋል::

#Notcoin ወደ #Not ስለሚቀየር (ራሱ ገንዘብ ስለሚሆን) ማናቸውም የሚያስፈልጉ አነስተኛ ክፍያዎች ከዛው ተቀናሽ ይደረጋሉ:: ስለዚህ አትጣደፉ፤ በትእግስት ጠብቁ::

በነገራችን ላይ . . .
🙏 #የNotcoin_not በኋላ ከምታስተላልፉበት ዋሌት ጋር ማገናኘት ግድ ሲሆን #Passport ወይም #National_id ያላችሁ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር አገናኙት (Verification ግዴታ ስላደረጉት):: የሌላችሁ ደግሞ #Tonkeeper Wallet ከGoogle Play ጭናችሁ አገናኙት::

ልዩነቱ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር ካገናኛችሁት በቀጥታ በP2P ግብይት ገንዘባችሁን ወደአካውንታችሁ ማምጣት የምትችሉ ሲሆን Tonkeeper ግን ወደ USDT/USD መቀየር እንጂ ወደ ብር መቀየር አትችሉም:: ወይም የሌሎች ጋደኞቻችሁ ትብብር ሊጠይቃችሁ ይችላል::

🙏 ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች #Notcoin የሰበሰባችሁ ቢበዛ #አንዱን አስቀርታችሁ ለአንድ ወር #Stake ብታደርጉት ትጠቀማላችሁ:: ለ30 ቀናት በሰዓት እስከ 5 #Not ተጨማሪ ሽልማት ልታገኙ ትችላላችሁ:: #Stake የማድረግ ዓላማው ሁሉም ሰው ገበያውን አጥለቅልቆ (ከገዢው በልጦ) ዋጋው እንዳይረክስ እጥረት መፍጠር ስለሆነ በወሩ መጨረሻ ከዋጋ አንጻርም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ:: የማጋራቸውን መረጃዎች በእርጋታ እየተረዳችሁ ከተገበራችሁ Everything will ❤️❤️❤️

@remoteict