ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.55K photos
57 videos
101 files
961 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Notcoin_Update

#Notcoin ያላችሁ ግብይት ከተጀመረ በኋላ ወደፈለጋችሁት ዋሌት ስትወስዱ የኔትወርክ ክፍያ #Ton ወይም #USDT አያስፈልጋችሁም ተብላችኋል::

#Notcoin ወደ #Not ስለሚቀየር (ራሱ ገንዘብ ስለሚሆን) ማናቸውም የሚያስፈልጉ አነስተኛ ክፍያዎች ከዛው ተቀናሽ ይደረጋሉ:: ስለዚህ አትጣደፉ፤ በትእግስት ጠብቁ::

በነገራችን ላይ . . .
🙏 #የNotcoin_not በኋላ ከምታስተላልፉበት ዋሌት ጋር ማገናኘት ግድ ሲሆን #Passport ወይም #National_id ያላችሁ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር አገናኙት (Verification ግዴታ ስላደረጉት):: የሌላችሁ ደግሞ #Tonkeeper Wallet ከGoogle Play ጭናችሁ አገናኙት::

ልዩነቱ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር ካገናኛችሁት በቀጥታ በP2P ግብይት ገንዘባችሁን ወደአካውንታችሁ ማምጣት የምትችሉ ሲሆን Tonkeeper ግን ወደ USDT/USD መቀየር እንጂ ወደ ብር መቀየር አትችሉም:: ወይም የሌሎች ጋደኞቻችሁ ትብብር ሊጠይቃችሁ ይችላል::

🙏 ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች #Notcoin የሰበሰባችሁ ቢበዛ #አንዱን አስቀርታችሁ ለአንድ ወር #Stake ብታደርጉት ትጠቀማላችሁ:: ለ30 ቀናት በሰዓት እስከ 5 #Not ተጨማሪ ሽልማት ልታገኙ ትችላላችሁ:: #Stake የማድረግ ዓላማው ሁሉም ሰው ገበያውን አጥለቅልቆ (ከገዢው በልጦ) ዋጋው እንዳይረክስ እጥረት መፍጠር ስለሆነ በወሩ መጨረሻ ከዋጋ አንጻርም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ:: የማጋራቸውን መረጃዎች በእርጋታ እየተረዳችሁ ከተገበራችሁ Everything will ❤️❤️❤️

@remoteict
❗️መጀመር ብቻ ሳይሆን #mine ማድረጋችሁን አትርሱ

👉 #poolu ለ #30 ቀን ብቻ ነው #run የሚሆነው ..
👉#ልክ ቀኑ ስያልቅ የሰበሰባችሁትን #coin ወደ #usdt በመቀየር ወደ #ዋሌታችሁ መላክ ትችላላችሁ

NB. #gamee # verified የሆነና የቆየ ታዋቂ bot ነው።

👉ያልጀመራችሁ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ጀምሩ ከዛ ልክ poolu ስሞላ እንደ አድስ #restart አድርጉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/gamee?start=ref_381292486