ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.35K photos
55 videos
101 files
843 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
#Notcoin_UPDTE
      ~~~
🙏ትናንት coincarketcup.com በተባለው ታዋቂ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ይሁንና ዋጋ ወጥቶለት ግብይት አልተጀመረም።

🙏 ዛሬ #Bybit በሚባለው ግዙፍ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ነገር ግን በዚህ ድረገጽም ዋጋ አልወጣለትም። ግብይትም አልተጀመረም።

🙏 አሁን ከመሸ #የnotcoin ይፋዊ ድረገጽ  https://notcoin.im/en/listing መረጃ #Update ተደርጓል::
👌 በዚህም መሰረት #Bybit እና #OKX ላይ ተሞክሮ ስኬታማ መሆኑን በመግለጽ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ግብይት ሊጀመር እንደሚችል ጠቅሷል::
👌 በቀዳሚነት ግብይት የሚጀመረው
#በOKX cryptocurrency exchange (OKX በሚባል የክሪፕቶከረንሲ ገበያ እንደሆነም አሳውቋል::

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ግን #OKX account መክፈት ግድ እንደሆነና #Verified ሊሆን እንደሚገባው አስምሮበታል:: ይሁንና #OKX ላይ አካውንት ከፍቶ #verified ማድረግ ፓስፖርት፣ ዲጂታል መታወቂያ ወይም ዲጂታል መንጃ ፍቃድ ግድ የሚል በመሆኑ ለብዙዎች (በተለይም ኢትዮጵያ ውስጥ) ትንሽ ሊያስቸግር ይችላል። በተጨማሪም #Verified ማድረጉ ወዲያውኑ የሚከናወን ባለመሆን ከአሁን አስቡበት - በፍጥነት አዘጋጁ ተብሏል።

👌 ሲጀመር ግብይት የሚካሄደው የሚካሄደው #በUSDT ሳይሆን #በTON ብቻ እንደሆነ ተጠቁሟል።

👌 ዋጋው ቀደም ሲል በተጠቀሰው መነሻ ሳይሆን ለጊዜው እንደማይታወቅና አሁን ያለው #የNotcoin ቫውቸሮች ዋጋ፣ (የቅድመ ገበያ ሽያጭ ዋጋ)፣ ግብይት ሲጀመር ለሽያጭ የሚቀርበው #Not ብዛት፣ የተገበያዮች ብዛትና ንቁ ተሳትፎ እንዲሁም ሌሎች በክሪፕቶከረንሲ ዋጋ ላክ ተፅእኖ የሚፈጥሩ ጉዳዮች እንደሚወስኑት ተብራርቷል።

🙏 ቴሌግራም ላይ በተለያዩ ቻናሎች #የNotcoin ሽያጭ መጀመርን በተመለከተ በርካታ ያልተረጋገጡ መረጃዎች፣ ግምቶች፣ ጥቆማዎች፣ መሞች . . . እየተጋሩ ሲሆን በኮሜንት መስጫዎች ላይ ደግሞ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ #ባለNotcoinች ግብይቱ በመዘግየቱ ቁጣቸውንና ብስጭታቸውን እየገለጹ ነው። #Soon_Coin#Probably_Coin#Nothing_Coin . . . የመሳሰሉ አስቂኝ ቅጽል ስሞች የሚሰጡትም አሉ።

በዚህ ምክንያት #Notcoin ያገኘውን ግዙፍ ማህበረሰብ እንዳያጣ የጉጉት መልእክቶችን ማጋራት ተያይዞታል። ከደቂቃዎች በፊት እንኳን #NotCoin_Community ከዚህ ቀደም ያጋራውን "#2024 is the year of Notcoin, The beginning of the story, which is your story." የሚል መልእክት በድጋሚ አጋርቷል።

የሆነው ሆኖ የዛሬ መረጃዎች #Notcoin ወደተጨባጭ እውነቱ መቃረቡን ያመላክታል።

🤗🤗🤗🤗🤗
#ከNotcoin ቀጥሎ ብዙ ተስፋ የተጣለበት #Tapswap ሲሆን May 30/2024 (ማለትም ከ23 ቀናት በኋላ መቀየር እንደሚጀመር ገልጾ ቀኑን #Save አድርጋችሁ ተጠባበቁ ብሏል። #በNotcoin ያመለጣችሁ ይሄን ወርቃማ እድል ተጠቀሙበት። የጀመራችሁ #Tap ማድረጉን በርቱ፤ ወዳጅ ዘመድ ጓደኞቻችን በራሳችሁ #referal link እንዲጀምሩ አድርጉ። በቀጥታ #Search አድርጎ መጀመር ከዜሮ መጀመር ሲሆን ከlink መጀመር በ2500 Coin ሽልማት መጀመር ይቻላል:: ያልጅፍመራችሁ በሽልማት በ👇ጀምሩ::

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift