Code with Selam
651 subscribers
15 photos
1 file
15 links
ከኮምፒውተር እና ፕሮግራሚንግ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ቪዲዮዎች እየሠራሁ በYouTube እለቃለሁ።
በዚህ ቻናል ደግሞ የProject ፋይሎች እና ጠቃሚ መረጃዎች አጋራለሁ ።

እኔን በቻት ለማናገር
👉 @Selamthecoder

YouTube
🖥 https://www.youtube.com/@codewithselam

TikTok
🖥 https://www.tiktok.com/@code.with.selam
Download Telegram
HTML እና CSS በቀላሉ በአማርኛ ይማሩ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

The #Frontend part of the website is the interface that users see and interact with. A person who works with that interface using #html, #CSS and #JavaScript is called a frontend developer.

In this video, I'll show you how to create a fast and user-friendly website with a solid understanding of #HTML, CSS, and JavaScript.
I have prepared it for beginners as well so without any confusion you can learn and understand everything from scratch .

#ዌብሳይት ክፍል #Frontend የምንለው ተጠቃሚዎቻች የሚያዩት እና interact የሚያደርጉበትን interface ነው፡፡ ያንን interface በ #HTML, #CSS እና #JavaScript በመጠቀም የሚሰራ ሰው ደግሞ frontend developer ይባላል፡፡

በዚህ ቪደዮ HTML,CSS እና JavaScriptን በድንብ በመረዳት ፈጣን እና ለተጠቅሚዎች ማራኪ የሆነ #ዌብሳይት እንዴት መስራት እንደምትችሉ አሳያችኋለው፡፡ #ለጀማሪዎችም እንዲሆን አድርጌ ስላዘጋጀሁት ምንም ግራ ሳትጋሁ ሁሉንም ነገር ከscratch ጀምሮ ማወቅ እና መረዳት ትችላላችሁ፡፡ ጥያቄ የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ በ comment section ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

📺 YouTube
https://youtu.be/oP22izRpf60
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት


#html #css #frontend
@Codewithselam
14👍5
JavaScript Basics - Introduction
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

#JavaScript is the technology used to create websites and is one of the most popular and widely used #programming languages. It is mostly used as part of web page.. thus it helps us to make dynamic web page.

This is well organized and easy to understand #JavaScript tutorials. We'll see what JavaScript is, how it works, and what we can do using JavaScript.

ጃቫ ስክሪፕት #ድረ-ገጾችን ለመፍጠር የሚያገለግል ቴክኖሎጂ ሲሆን በጣም ታዋቂ እና በሰፊው ጥቅም ላይ ከሚውሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች አንዱ ነው። በአብዛኛው እንደ የድረ-ገጽ አካል ሆኖ ጥቅም ላይ ይውላል.. በዚህም ዳይናሚክ ድረ-ገጽ ለመስራት ይረዳናል፡፡

ይህ በደንብ የተደራጀ እና ለመረዳት ቀላል የጃቫስክሪፕት ትምህርት ነው። ጃቫ ስክሪፕት ምን እንደሆነ፣ እንዴት እንደሚሰራ እና ጃቫ ስክሪፕትን በመጠቀም ምን ማድረግ እንደምንችል እንመለከታለን።

📺 YouTube
https://youtu.be/DMPIXQ5gE2g
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት


#Js #JavaScript #frontend
@Codewithselam
🔥8👍4👏21
JavaScript - Part 2 - Environment Setup
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

We don't need to install new #software to practice writing JavaScript code. We can easily use #web browser. First, open the Google Chrome #browser and right click on in and select inspect, which will open the Developer Tools interface. If it is necessary to use a shortcut, this interface can be opened by pressing F12 on the #keyboard. Website developers use this interface to analyze a website, you can also use it to trace if there is an error on the website and view various information.

የጃቫ ስክሪፕት ኮድ ለመጻፍ ለመለማመድ አዲስ #ሶፍትዌር መጫን አያስፈልገንም። በቀላሉ የዌብ ብሮውዘር መጠቀም እንችላለን። በመጀመሪያ #ብሮውዘር ይክፈቱ እና በቀኝ ክሊክ ያድርጉ እና ኢንስፔክት የሚለውን ይምረጡ ፣ ይህም የዴቨሎፐር ቱልስ ይከፍታል። አቋራጭን ለመጠቀም, ይህን የዴቨሎፐር ቱልስ በቁልፍ ሰሌዳው(ኪይቦርድ) ላይ F12 ን በመጫን ሊከፈት ይችላል፡፡ የድረ-ገጽ አዘጋጆች ይህንን #የዴቨሎፐር ቱልስ ተጠቅመው ድህረ ገጽን ለመተንተን ይጠቀሙበታል፡ በድህረ ገጹ ላይ ስህተት ካለ ለመፈለግ እና የተለያዩ መረጃዎችን ለማየትም መጠቀም ይችላሉ።

📺 YouTube
https://youtu.be/WfqlpvCsG9s
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት

#part_2
#Js #JavaScript #frontend
@Codewithselam
👍92🔥2
JavaScript - Part 3 - Variables
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

In this part of my video, we will learn about #variables, what is a variable, why do we need it. if you are a #beginner do not worry, I have explained everything well. But if you have any questions, you can write to me in the comment section or send me a direct message on #Telegram and #Instagram account. In programming, we can say that a variable is a memory location where we store data.

በዚህ የቪዲዮ ክፍል ውስጥ ስለ ቫርያብልስ እንማራለን፣ #ቫርያብል ምንድን ነው፣ ለምን ያስፈልገናል የሚለውን እናያለን። #ጀማሪ ከሆናችሁ አትጨነቁ ሁሉንም ነገር በደንብ አብራርቻለሁ። ነገር ግን ማንኛውም አይነት #ጥያቄ ካሎት ኮሜንት መስጫው ላይ ይፃፉልኝ ወይም በቴሌግራም እና ኢንስታግራም አካውንት ቀጥታ መልእክት ይልኩልኝ። በፕሮግራሚንግ ውስጥ, ቫርያብል መረጃን የምናከማችበት የኮምፒውተር #ሚሞሪ ቦታ ነው ማለት እንችላለን፡፡

📺 YouTube
https://youtu.be/Zy1EWS6CscI
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት

#part_3
#Js #JavaScript #frontend
@Codewithselam
🔥73👍2👏2
JavaScript - Part 4 - Operators
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

JavaScript #operators are used to perform different types of mathematical and #logical computations. There are different types of JavaScript operators. In this video, we will cover the Arithmetic Operators, #String Operators, and Logical Operators.

የጃቫስክሪፕት ኦፕሬተሮች የተለያዩ የሂሳብ እና #የሎጂክ ስሌቶችን ለመስራት ያገለግላሉ። የተለያዩ የጃቫ ስክሪፕት ኦፕሬተሮች አሉ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ #አርቲሜቲክ ኦፕሬተሮችን ፣ ስትሪንግ ኦፕሬተሮችን እና ሎጂካዊ ኦፕሬተሮችን እንማራለን።

📺 YouTube
https://youtu.be/YJEGGyX45fg
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት

#part_4
#Js #JavaScript #frontend
@Codewithselam
👏51👍1
JavaScript - Part 5 - Arrays
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

In this video, we will learn about #arrays.
array is a kind of special variable which let us store #multiple data elements in contiguous and adjacent #memory locations. Arrays work on an index system #starting from 0.

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ስለ #Arrays እንማራለን.
Arrays ብዙ ከ #አንድ በላይ የሆኑ መረጃዎችን የማህደረ ትውስታ ቦታዎች ላይ እንድናከማች የሚያስችል ልዩ የ #ቫርያብል አይነት ነው። Arrays ከ 0 ጀምሮ በሚቆጥር የ index ስርዓት ላይ ተመስርተው ይሰራሉ።


📺 YouTube
https://youtu.be/0Nu3w8tZIa4
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት

#part_5
#Js #JavaScript #frontend
@Codewithselam
🔥31👍1
JavaScript - Part 6 - Loops
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

In #JavaScript, we will use loops to #execute a group of instructions or a block of #code multiple times without writing it repeatedly. The loop will be terminated based on a certain condition. #Loops are program control structures.

በጃቫ ስክሪፕት #ተደጋግሞ የሚሰራ ስራ ሲኖረን፣ አንድ ኮድን ደጋግመን መፃፍ ሳያስፈልገን ብዙ ጊዜ በድግግሞሽ እንዲሰራ loopን እንጠቀማለን። ይህ ድግግሞሽ በተወሰነ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ ሊቋረጥ ይችላል፡፡ Loops #የፕሮግራም ቁጥጥር መዋቅሮች ናቸው፡፡

📺 YouTube
https://youtu.be/aXD6b6tFGRg
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት

#part_6
#Js #JavaScript #frontend
@Codewithselam
👏118👍8🤯2😍2