HTML እና CSS በቀላሉ በአማርኛ ይማሩ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
The #Frontend part of the website is the interface that users see and interact with. A person who works with that interface using #html, #CSS and #JavaScript is called a frontend developer.
In this video, I'll show you how to create a fast and user-friendly website with a solid understanding of #HTML, CSS, and JavaScript.
I have prepared it for beginners as well so without any confusion you can learn and understand everything from scratch .
ከ #ዌብሳይት ክፍል #Frontend የምንለው ተጠቃሚዎቻች የሚያዩት እና interact የሚያደርጉበትን interface ነው፡፡ ያንን interface በ #HTML, #CSS እና #JavaScript በመጠቀም የሚሰራ ሰው ደግሞ frontend developer ይባላል፡፡
በዚህ ቪደዮ HTML,CSS እና JavaScriptን በድንብ በመረዳት ፈጣን እና ለተጠቅሚዎች ማራኪ የሆነ #ዌብሳይት እንዴት መስራት እንደምትችሉ አሳያችኋለው፡፡ #ለጀማሪዎችም እንዲሆን አድርጌ ስላዘጋጀሁት ምንም ግራ ሳትጋሁ ሁሉንም ነገር ከscratch ጀምሮ ማወቅ እና መረዳት ትችላላችሁ፡፡ ጥያቄ የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ በ comment section ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
📺 YouTube
https://youtu.be/oP22izRpf60
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት
#html #css #frontend
@Codewithselam

❤14👍5
Backend Roadmap | የ Backend ዴቨሎፐር ለመሆን ምን ምን መማር ያስፈልጋል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
#backend_development ማለት ከ server side run የሚያደርጉ ሶፍትዌሮችን መስራት እና database, API, እና websiteቱ በትክክል ተናበው እንዲሰሩ በማድረግ ያልተቋረጠ አገልግሎት እንዲኖር ማድረግ ነው፡፡
Backend development means making #software that runs from the server side and making the #database, API, and the website work correctly to ensure uninterrupted service.
📺 YouTube
https://youtu.be/jRvGk8kJJVY
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት
#html #css #backend

👍6👏4❤3