Code with Selam
654 subscribers
15 photos
1 file
15 links
ከኮምፒውተር እና ፕሮግራሚንግ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ቪዲዮዎች እየሠራሁ በYouTube እለቃለሁ።
በዚህ ቻናል ደግሞ የProject ፋይሎች እና ጠቃሚ መረጃዎች አጋራለሁ ።

እኔን በቻት ለማናገር
👉 @Selamthecoder

YouTube
🖥 https://www.youtube.com/@codewithselam

TikTok
🖥 https://www.tiktok.com/@code.with.selam
Download Telegram
Backend Roadmap | የ Backend ዴቨሎፐር ለመሆን ምን ምን መማር ያስፈልጋል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

#backend_development ማለት ከ server side run የሚያደርጉ ሶፍትዌሮችን መስራት እና database, API, እና websiteቱ በትክክል ተናበው እንዲሰሩ በማድረግ ያልተቋረጠ አገልግሎት እንዲኖር ማድረግ ነው፡፡

Backend development means making #software that runs from the server side and making the #database, API, and the website work correctly to ensure uninterrupted service.


📺 YouTube
https://youtu.be/jRvGk8kJJVY
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት


#html #css #backend
@Codewithselam
👍6👏43
JavaScript - Part 2 - Environment Setup
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

We don't need to install new #software to practice writing JavaScript code. We can easily use #web browser. First, open the Google Chrome #browser and right click on in and select inspect, which will open the Developer Tools interface. If it is necessary to use a shortcut, this interface can be opened by pressing F12 on the #keyboard. Website developers use this interface to analyze a website, you can also use it to trace if there is an error on the website and view various information.

የጃቫ ስክሪፕት ኮድ ለመጻፍ ለመለማመድ አዲስ #ሶፍትዌር መጫን አያስፈልገንም። በቀላሉ የዌብ ብሮውዘር መጠቀም እንችላለን። በመጀመሪያ #ብሮውዘር ይክፈቱ እና በቀኝ ክሊክ ያድርጉ እና ኢንስፔክት የሚለውን ይምረጡ ፣ ይህም የዴቨሎፐር ቱልስ ይከፍታል። አቋራጭን ለመጠቀም, ይህን የዴቨሎፐር ቱልስ በቁልፍ ሰሌዳው(ኪይቦርድ) ላይ F12 ን በመጫን ሊከፈት ይችላል፡፡ የድረ-ገጽ አዘጋጆች ይህንን #የዴቨሎፐር ቱልስ ተጠቅመው ድህረ ገጽን ለመተንተን ይጠቀሙበታል፡ በድህረ ገጹ ላይ ስህተት ካለ ለመፈለግ እና የተለያዩ መረጃዎችን ለማየትም መጠቀም ይችላሉ።

📺 YouTube
https://youtu.be/WfqlpvCsG9s
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት

#part_2
#Js #JavaScript #frontend
@Codewithselam
👍92🔥2