Framework vs Code from Scratch | ፍሬምወርክ መጠቀም ወይስ ሙሉ በሙሉ ኮድ መፃፍ ይሻላል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
የዌብ አፕሊኬሽን መፍጠር ስንፈልግ ሁለት ዋና ዋና አማራጮች አሉን፡ #Framework በመጠቀም መስራት ወይም እያንዳንዱን ፔጅ ከ #scratch ኮድ በማድረግ መስራት። ሁለቱም መንገዶች የየራሳቸው ጥቅም እና ጉዳት አሏቸው። ዌብ አፕልኬሽኑን በምንሰራበት አላማ፣ የመስራት አቅም እና ችሎታችን ወይም #ምርጫችን ላይ በመመስረት የተሻለ ብለን ያሰብነውን መንገድ ልንከተል እንችላለን።
When we want to create a #web_application, we have two main options: using a #framework or coding each page #from_scratch. Both ways have their advantages and disadvantages. We can follow the way we think is best based on the purpose of developing the web application, the ability to do it and our #skills or preferences.
📺 YouTube
https://youtu.be/s5JfZrgxXI0
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት
#framework #fromscratch
@Codewithselam

👍8❤2🔥1👏1
JavaScript - Part 2 - Environment Setup
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
We don't need to install new #software to practice writing JavaScript code. We can easily use #web browser. First, open the Google Chrome #browser and right click on in and select inspect, which will open the Developer Tools interface. If it is necessary to use a shortcut, this interface can be opened by pressing F12 on the #keyboard. Website developers use this interface to analyze a website, you can also use it to trace if there is an error on the website and view various information.
የጃቫ ስክሪፕት ኮድ ለመጻፍ ለመለማመድ አዲስ #ሶፍትዌር መጫን አያስፈልገንም። በቀላሉ የዌብ ብሮውዘር መጠቀም እንችላለን። በመጀመሪያ #ብሮውዘር ይክፈቱ እና በቀኝ ክሊክ ያድርጉ እና ኢንስፔክት የሚለውን ይምረጡ ፣ ይህም የዴቨሎፐር ቱልስ ይከፍታል። አቋራጭን ለመጠቀም, ይህን የዴቨሎፐር ቱልስ በቁልፍ ሰሌዳው(ኪይቦርድ) ላይ F12 ን በመጫን ሊከፈት ይችላል፡፡ የድረ-ገጽ አዘጋጆች ይህንን #የዴቨሎፐር ቱልስ ተጠቅመው ድህረ ገጽን ለመተንተን ይጠቀሙበታል፡ በድህረ ገጹ ላይ ስህተት ካለ ለመፈለግ እና የተለያዩ መረጃዎችን ለማየትም መጠቀም ይችላሉ።
📺 YouTube
https://youtu.be/WfqlpvCsG9s
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት
#part_2
#Js #JavaScript #frontend

👍9❤2🔥2