Code with Selam
651 subscribers
15 photos
1 file
15 links
ከኮምፒውተር እና ፕሮግራሚንግ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ቪዲዮዎች እየሠራሁ በYouTube እለቃለሁ።
በዚህ ቻናል ደግሞ የProject ፋይሎች እና ጠቃሚ መረጃዎች አጋራለሁ ።

እኔን በቻት ለማናገር
👉 @Selamthecoder

YouTube
🖥 https://www.youtube.com/@codewithselam

TikTok
🖥 https://www.tiktok.com/@code.with.selam
Download Telegram
HTML እና CSS በቀላሉ በአማርኛ ይማሩ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

The #Frontend part of the website is the interface that users see and interact with. A person who works with that interface using #html, #CSS and #JavaScript is called a frontend developer.

In this video, I'll show you how to create a fast and user-friendly website with a solid understanding of #HTML, CSS, and JavaScript.
I have prepared it for beginners as well so without any confusion you can learn and understand everything from scratch .

#ዌብሳይት ክፍል #Frontend የምንለው ተጠቃሚዎቻች የሚያዩት እና interact የሚያደርጉበትን interface ነው፡፡ ያንን interface በ #HTML, #CSS እና #JavaScript በመጠቀም የሚሰራ ሰው ደግሞ frontend developer ይባላል፡፡

በዚህ ቪደዮ HTML,CSS እና JavaScriptን በድንብ በመረዳት ፈጣን እና ለተጠቅሚዎች ማራኪ የሆነ #ዌብሳይት እንዴት መስራት እንደምትችሉ አሳያችኋለው፡፡ #ለጀማሪዎችም እንዲሆን አድርጌ ስላዘጋጀሁት ምንም ግራ ሳትጋሁ ሁሉንም ነገር ከscratch ጀምሮ ማወቅ እና መረዳት ትችላላችሁ፡፡ ጥያቄ የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ በ comment section ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

📺 YouTube
https://youtu.be/oP22izRpf60
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት


#html #css #frontend
@Codewithselam
14👍5
Backend Roadmap | የ Backend ዴቨሎፐር ለመሆን ምን ምን መማር ያስፈልጋል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

#backend_development ማለት ከ server side run የሚያደርጉ ሶፍትዌሮችን መስራት እና database, API, እና websiteቱ በትክክል ተናበው እንዲሰሩ በማድረግ ያልተቋረጠ አገልግሎት እንዲኖር ማድረግ ነው፡፡

Backend development means making #software that runs from the server side and making the #database, API, and the website work correctly to ensure uninterrupted service.


📺 YouTube
https://youtu.be/jRvGk8kJJVY
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት


#html #css #backend
@Codewithselam
👍6👏43