Code with Selam
654 subscribers
15 photos
1 file
15 links
ከኮምፒውተር እና ፕሮግራሚንግ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ቪዲዮዎች እየሠራሁ በYouTube እለቃለሁ።
በዚህ ቻናል ደግሞ የProject ፋይሎች እና ጠቃሚ መረጃዎች አጋራለሁ ።

እኔን በቻት ለማናገር
👉 @Selamthecoder

YouTube
🖥 https://www.youtube.com/@codewithselam

TikTok
🖥 https://www.tiktok.com/@code.with.selam
Download Telegram
JavaScript - Part 3 - Variables
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

In this part of my video, we will learn about #variables, what is a variable, why do we need it. if you are a #beginner do not worry, I have explained everything well. But if you have any questions, you can write to me in the comment section or send me a direct message on #Telegram and #Instagram account. In programming, we can say that a variable is a memory location where we store data.

በዚህ የቪዲዮ ክፍል ውስጥ ስለ ቫርያብልስ እንማራለን፣ #ቫርያብል ምንድን ነው፣ ለምን ያስፈልገናል የሚለውን እናያለን። #ጀማሪ ከሆናችሁ አትጨነቁ ሁሉንም ነገር በደንብ አብራርቻለሁ። ነገር ግን ማንኛውም አይነት #ጥያቄ ካሎት ኮሜንት መስጫው ላይ ይፃፉልኝ ወይም በቴሌግራም እና ኢንስታግራም አካውንት ቀጥታ መልእክት ይልኩልኝ። በፕሮግራሚንግ ውስጥ, ቫርያብል መረጃን የምናከማችበት የኮምፒውተር #ሚሞሪ ቦታ ነው ማለት እንችላለን፡፡

📺 YouTube
https://youtu.be/Zy1EWS6CscI
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት

#part_3
#Js #JavaScript #frontend
@Codewithselam
🔥73👍2👏2