ያሲን ኑሩ️️ YASIN NURU
28K subscribers
1.32K photos
384 videos
6 files
65 links
የ ያሲን ኑሩ ሐዲሶች

Yasin Nuru

"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

"የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "  

የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7}

This is not official

ለአስተያየት👇👇
@Hasabbbbot

ሀዲሶችን ከፈለጋችሁ👇👇
@yasin_nuru_hadis
Download Telegram
🤖~ኢስላማዊ ቦቶች~🤖
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭
➪99 የአላህ ስሞችን ለማግኘት⤵️
➴➴➴➴➴

@Names_of_Allah_99_bot

➪የ25ቱን የነብያት ታሪክ ማዳመጥ ከፈለጉ⤵️
➴➴➴➴

@Story_of_prophets_bot   ▮

➪የሶሃቦችን ታሪክ ማዳመጥ ከፈለጉ➴➴➴

@Story_of_sohabas_bot


➪ልብ አንጠልጣይ ታሪኮች እና ምክርን ማዳመጥ ከፈለጉ⤵️
➴➴➴

@Advice_stories_bot


➪የሴት🧕 ሶሃብያት ታሪኮችን ማዳመጥ ከፈለጉ➴➴

@Greatness_girls_bot   ▮


➪የተለያዩ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት⤵️➴➴

@Derse_bot   ▮

➪ሂስኑል ሙስሊም በአማርኛ ቦት ከፈለጉ⤵️➴➴

@Hisnul_Muslim_Robot

➪የሀዲስ(አረበዑነ ነወውያህ)📚ቦት ከፈለጉ⤵️➴➴

@Hadith_Amharic_bot

➪ኢስላማዊ ስሞችን እስከነትርጉማቸው የምታገኙበት ቦት➴➴

@Islamic_Names_bot

➪ከYouTube ላይ video🎥 እና የድምፅ🎙 ፋይል ለማውረድ የሚያገለግል ቦት➴➴


@Muslim_file_bot


@yasin_nuru @yasin_nuru
✍️ጋብቻ ያሰብሽ እህቴ ከወንዶች እነዚህን ነገራቶች ተጠንቀቂ!!

....🖋 أبو الريس السلفي.
① ለመልክሽ ብሎ የሚያገባሽን ተጠንቀቂ, ምክንያቱም: ካንቺ የተሻለ ሲያያ ትቶ መሄዱ እርግጥ ነውና,

② ሲጃራ ፣ መጠጥ ፣ ጫት የሚመገብን ባል ተጠንቀቂ!ምክንያቱም: ገንዘብ አባካኝ ይሆንና በድህነት ትጎጂያለሽ አሊያም ጠጥቶ መቶ በዱላ መጫወቻ ያደርግሻልና,

③ ወለድ የሚበላን ተጠንቀቂ! ከአላህ ያጣላሻልና,

④ ሰላት የማይሰግድ ከሆነ ተጠንቀቂ! ምክንያቱም: ለጌታው ሀቅ ሳይቆም ላንቺ ለጊዜያዊ ሚስቱ ቆማለሁ ማለቱ ዘበት ነውና,

⑤ ቋጣሪ (የማይሰጥ)ባል ተጠንቀቂ!

⑥ ደዩስ ባል ተጠንቀቂ! ማለትም: ሚስቱ ፊልም፣ሙዚቃ፣ድራማ ወዘተ ስታይ ፀጥ የሚል ፀጥ ማለቱን ውዴታ ነው ብለሽ አትሰቢ አሰበልሽ የሚባለው አላህ ሀራም ያደረገውን ነገር ሲከለክልሽ ነውና,

⑦ ቀብር ዟሪ ባል ተጠንቀቂ! በቀብር ተወሱል፣ኢስቲጋሳ የሚያደርግ ለቀብር ዘብህ፣ነዝር የሚሳል ከሆነ ሙሽሪክ ተጠንቀቂ!

⑧ አስካሪን ነገር የሚሸጥን ተጠንቀቂ!

⑨ ደጋሚ ከሆነ ባል ተጠንቀቂ! ጀሀነም ይዞሽ ይጓዛልና,

➧አይ እኔ አግብቼ ለውጠዋለሁ የምትይ እህት
አላህ ይርዳሽ

@yasin_nuru         @yasin_nuru
12ቱ ወራትና አበይት የኢስላም ታሪኮች

♦️ ሙሐረም
➤ የዝሆኑ ዓመት ክስተት
➤ የኸይበር ጦርነት (7 ሒጅራ)
➤ የዑመር መገደል (24)
➤ የሑሰይን መገደል (61)
➤ የግሪክ ቀርጤስ በክርስቲያኖች መያዝ (350)

♦️ ሰፈር
➤ የነቢዩ ﷺ ሒጅራ
➤ የነቢዩ ﷺ የመጨረሻው ህመም (11)
➤ የነሳዒይ ህልፈት (303)
➤ የሰላሑዲን ህልፈት (589)
➤ ተታሮች የባግዳድ ዕልቂት (656)

♦️ ረቢዑል ዐወል
➤ የነቢዩ ﷺ መወለድ
➤ የነቢዩ ﷺ በነቢይነት መላክ
➤ የነቢዩ ﷺ  ህልፈት (11)
➤ የሐሰን ህልፈት (50)
➤ የኢማም ማሊክ ህልፈት (179)
➤ የኢማም አህመድ ህልፈት (241)

♦️ ጀማዱል ዐወል
➤ የሙዕታህ ጦርነት (8)
➤ የሐሩን አር-ረሺድ ህልፈት (193)

♦️ ጀማዱል ሳኒ
➤ የአቡበክር ሲዲቅ ህልፈት (13)

♦️ ረጀብ
➤ የመጀመሪያው የሐበሻ ስደት
➤ የኢስራዕ እና ሚዕራጅ ክስተት
➤ የተቡክ ጦርነት (9)
➤ የሙዓዊያህ ህልፈት (60)
➤ የዑመር ኢብን ዐብዱልዓዚዝ ህልፈት (101)
➤ የሻፊዒይ ህልፈት (204)
➤ የኢማም ሙስሊም ህልፈት (261)
➤ የቲርሚዚይ ህልፈት (279)
➤ ነወዊይ ህልፈት (676)

♦️ ሻዕባን
➤ የዑሙ ኩልሱም ህልፈት (9)
➤ የቃዲሲያህ ጦርነት (15)
➤ የሐፍሷ ህልፈት (45 ሒጅራ)
➤ የግብፅ በፋጢሚዮች መያዝ (358)
➤ የቁድስ በመስቀል ጦረኞች መያዝ (492

♦️ ረመዳን
➤ የቁርኣን መውረድ
➤ የኸድጃ ህልፈት
➤ የበድር ጦርነት (2)
➤ የሐሰን መወለድ (3)
➤ የመካህ መከፈት (8)
➤ የዐሊይ መገደል (40)
➤ የዓኢሻ ህልፈት (58)
➤ የአንደሉስ መከፈት (92)
➤ የኢብን ማጃህ ህልፈት (273)
➤ የቁዱስ በሰላሑዲን መከፈት (582)
➤ የተታሮች መሸነፍ (658)

♦️ ሸዋል
➤ የዑሁድ ጦርነት (3)
➤ የአህዛብ ጦርነት (5)
➤ የቡኻሪይ ህልፈት (256)
➤ የአቡ-ዳውድ ህልፈት (271)
➤ የአጥ-ጠበሪይ ህልፈት (310)
➤ የአንደሉስ ቁርጡባ በክርስቲያኖች መያዝ (636)

♦️ ዙልቂዳህ
➤ የሑደይቢያህ ስምምነት (6)
➤ የማንዚከርት ድል (463)
➤ የኢብን ተይሚያህ ህልፈት (728)

♦️ ዙልሒጃህ
➤ የዑስማን መገደል (35)
➤ የከዕባህ በቀራሚጣዎች መቃጠልና የሐጀሩል ዐስወድ መወሰድ

@yasin_nuru @yasin_nuru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን የገማ የከረፋ ኦርቶዶክስ ምን እንደሚል ስሙትማ!

ማህበራዊ ሚድያ ላይ ያሉ ኦርቶዶክሶች ምን አይነት ባለጌ ስድ እንደሆኑ ተመልከቱ!

አሁን ይሄን የጀዘበ ሰው ያለበትን እምነት ነው እንደው ተከተሉ የሚሉን🤔 ስነ-ምግባር እኮ አያስተምሯቸውም

የሰውን እምነት በመስደብ ወደ እናንተ የሚመጣ የለም።

ከእነዚህ ጋር ነው እንግዲህ አብረን የምንኖረው።

አባቶች እናንተ የምትሻሉ ከሆነ አስተካክሏቸው እስኪ

ሰው ያለበት ሆናችሁ እንዳሰሙት!
ድምፁን ቀንሳችሁ ስሙ።!

@yasin_nuru @yasin_nuru
Muslim population

Afghanistan 100%
Albania 75%
Algeria 99%
Angola 25%
Argentina 2%
Australia 2.09%
Azerbaijan 93%
Bahrin 100%
Bangladesh 85%
Bhutan 5%
Brazil 0.6%
Burma 10%
Canada 1.48%
Cntral africn 55%
China 11%
Egypt 94%
Ethopia 65%
Fiji 11%
France 7%
Georgia 11%
Germeny 3.4%
Greece 1.5%
Guinea 95%
Guyana 15%
Hongkong 1%
India 14%
Indonesia 85%
Iran 99%
Iraq 97%
Isreal 14%
Italy 1%
Japan 1%
Jordan 95%
Kenya 30%
Kuwait 89%
Lebanon 70%
Libya 100%
Maldives 100%
Malasiya 52%
Mauritius 19.5%
Mayotte 99%
Nigeria 75%
Oman 100%
Pakistan 97%
Phillipines 14%
Qatar 100%
Romania 20%
Russia 18%
Saudi arab 100%
Singapore 17%
Somalia 100%
Sri lanka 9%
Sudan 85%
Syria 90%
Tazakistan 85%
Tanzania 65%
Thailand 14%
Tunisia 98%
Turkey 99.8%
UAE 96%
UK 2.5%
USA 3.75%
Uzbekistan 88%

2020G.C
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
Where the Prophets originated..???

Adam(AS) - Sri Lanka
Nooh(AS) - Jordan
Shoaib(AS) - Syria
Saleh(AS) - Lebanon
Ibrahim(AS) - Palestine and died in iraq
Ismail(AS) - Saudi Arabia
Yakoob(AS) - Palestine
Yahya(AS) Palestine
Zakariya (AS) Palestine
Ishaq(AS) - Palestine
Yusuf(AS) - Palestine
Looth(AS) - Iraq
Ayub(AS) - Jordan
Hood(AS) - Yamen
Nabi-Muhammad (SAW) - Saudi Arabia

Ages of Prophets

Adam(AS) - 1000 Yrs
Nooh(A S) - 950 Yrs
Shoaib(AS) - 882 Yrs
Saleh(AS) - 586 Yrs
Zakariyya(AS) - 207 Yrs
Ibrahim(AS) - 195 Yrs
Sulayman(AS) - 150 Yrs
Ismail(AS) - 137 Yrs
Yakoob(AS) - 129 Yrs
Musa(AS) - 125 Yrs
Ishaq(AS) - 120 Yrs
Haroon(AS) - 119 Yrs
Yusuf(AS) - 110 Yrs
Eesa(AS) - 40 Yrs
NABI MUHAMMAD (SAW) - 63 Yrs

#COPIED

@yasin_nuru @yasin_nuru
አሰላሙ አለይኩም
   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇❤️❤️❤️

#የነብዩ_ﷺ_ሙሐመድ_የሚስታቸው_እና_የልጆቻቸው_ስም_እንደዚሁም_አሟሟታቸው


#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_የሚስቶቻቸው_ስም

★زوجات الرسول ﷺ ﺇﻧّﻬﻦ ﺍﺛﻨﺘﺎ ﻋﺸﺮﺓ ﺯﻭﺟﺔً،
(١) ☜السيدة خديجة بنت خوليد
(٢)☜السيدة السودة بنت زمعة
(٣)☜السيدة عائشة بنت ابي بكر
(٤)☜السيدة حفصة بنت عمران
(٥)☜السيدة زينب بنت خزيمة
(٦)☜السيدة هند بنت أمية
(٧)☜السيدة زينب بنت جحش
(٨)☜السيدة جورية بنت الحارث
(٩)☜ السيدة ﻣﺎﺭﻳﺔ ﺍﻟﻘﺒﻄﻴﺔ  ﺑﻨﺖ ﺷﻤﻌﻮﻥ
(١٠)☜السيدة رملة بنت ابي سفيان
(١١)☜ السيدة صفية حيي بن اخطب
(١٢)☜السيدة ميمونة بنت الحارث

#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሚስቶቻቸው_12_ነው እነሱም፦👇👇👇

①☞ ሰይደቲ #ኸዲጃ    ቢንቲ ኹይሊድ
②☞ ሰይደቲ #ሰውዳእ  ቢንቲ ዘመዐህ
③☞ ሰይደቲ #አዒሻ      ቢንቲ አቡበክር
④☞ ሰይደቲ #ሓፍሷ     ቢንቲ ዒምራን ልጅ
⑤☞ ሰይደቲ #ዘይነብ    ቢንቲ ኹዘይማህ
⑥☞ ሰይደቲ #ሂንድ       ቢንቲ  አሚያህ
⑦☞ ሰይደቲ #ዘይነብ     ቢንቲ ጀሕሽ
⑧☞ ሰይደቲ #ጁወይሪያ ቢንቲ ሓሪስ
⑨☞ሰይደቲ #ማሪያ_አልቂብጢያ ቢንቲ ሸምዑን
10☞ ሰይደቲ #ረምላ       ቢንቲ አቡ ሱፍያን
11☞ ሰይደቲ #ሶፍያ       ቢንቲ ሓይይ
12☞ ሰይደቲ #መይሙና ቢንቲ ሓሪስ

#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሚስቶች_መቼ_ሞቱ

ነብዩ ﷺ ሙሐመድ በህይወት እያሉ የሞቱት ሚስታቸ
( ١)☜خديجة بنت خويلد
(٢)☜زينب بنت خزيمة
①☞ #ኸዲጃ_ቢንቲ_ኹወይሊድ
②☞ #ዘይነብ_ቢንቲ_ኹዘይማ ፦ እነዚህ ሁለቶች ረሱል በህይት እያሉ ነው የሞተ ። ሌሎች #10ኞቹ ነብዩ ﷺ ሙሐመድ ህይወታቸው ካለፈች ቡኃላ ነው የሞቱት።

#ነብዩ_ሙሐመድ #ሰባት ልጆችአሏቸው።
#6ቱን ልጆች የወለዱት  ከሰይደቲ ኸዲጃ ነው። እነሱም፦👇
#ቃሲም
#ዐብዱሏ
#ዘይብ
#ሩቅያ
#ኡሙ_ኩልሱም
#ፋጡማ ናቸው።

#ነብዩ_ሙሐመድ #አንዱን ልጃቸውን የወለዱት ከማሪያ አል ቂብጢያ ነው።
እሱም፦👇
#ኢብራሒም ነው።


#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ወንድ_ልጆቻቸው

★ﺃﻭﻻﺩ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ
٢. ١ ﺍﻟﻘﺎﺳﻢ
٢. ٢ ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ
٢ . ٣ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ
①☞ #ቃሲም
②☞ #ዐብዱሏህ
③☞ #ኢብራሒም

#የነብዩ_ﷺ_ሙሐመድ_ﷺ_ሴት_ልጆቻቸው

ﺑﻨﺎﺕ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ
٣. ١ ﺯﻳﻨﺐ
٣. ٢ ﺭﻗﻴﺔ
٣ . ٣ ﺃﻡّ ﻛﻠﺜﻮﻡ
٣. ٤ ﻓﺎﻃﻤﺔ
①☞ #ዘይነብ
②☞ #ሩቅያ
③☞ #ኡሙ_ኩልሱም
④☞ #ፋጡማ

#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ወንድ_ልጆቻቸው_መቼ_ሞቱ

ﻓﺈﻥ ﺃﻭﻻﺩﻩ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺍﻟﺬﻛﻮﺭ ﻭﻫﻢ  ﻟﻘﺎﺳﻢ ﻭﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻢ ﺟﻤﻴﻌﺎ، ﻛﻠﻬﻢ ﻣﺎﺗﻮﺍ ﺻﻐﺎﺭﺍ ﻓﻲ ﺣﻴﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ،

የነብዩ ﷺ ሙሐመድ ወንድ ልጆቻቸው
#ቃሲም
#ዐብዱሏህ
#ኢብራሒም ሁሎችም  ነብዩ ﷺ ሙሐመድ በህይወት እያሉ ነው የሞቱት።

#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሴት_ልጆቻቸው_መቼ_ሞቱ

ﻭﺃﻣﺎ ﺑﻨﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻓﺜﻼﺛﺔ ﻣﻨﻬﻦ ﺗﻮﻓﻴﻦ ﻓﻲ ﺣﻴﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ، ﻭﻫﻦ : ﺯﻳﻨﺖ ﻭﺭﻗﻴﺔ ﻭﺃﻡ ﻛﻠﺜﻮﻡ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻦ، ﻭﺃﻣﺎ ﻓﺎﻃﻤﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ ﻓﻘﺪ ﺭﻭﻯ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻭﻣﺴﻠﻢ ﻋﻦ ﻋﺎﺋﺸﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ ﺃﻧﻬﺎ ﺗﻮﻓﻴﺖ ﺑﻌﺪ ﺃﺑﻴﻬﺎ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺑﺴﺘﺔ ﺃﺷﻬﺮ،

የነብዩ ﷺ ሙሐመድ ﷺ #ሶስቱ ሴት ልጆቻቸው
#ዘይነብ
#ሩቅያ
#ኡሙ_ኩልሱም፦ እሳቸው በህይወት እያሉ ነው የሞቱት ።

ነገር ግን #ፋጡማ [ረዲየሏሃ ዐንሃ ] #ቡኻርይ_እና_ሙስሊም እንደዘገቡት የሞተችው #ነብዩ_ሙሐመድ ከ ሞቱ በ6 ስድስት ወሯ ነው።



#አሏህ_ስራቸውን_ይውደድላቸው
              አሚንንን

نحبك يا رسول الله نحبك ياحبيب الله

@yasin_nuru @yasin_nuru
አንት የሱና ወጣት የት ላይ ነው ያለህው⁉️

እየቀራህ ነው⁉️

እየተማርክ ነው⁉️

ቤትሰብ እየረደህ ነው⁉️

ትዳር እየመራህ ነው⁉️

ደዕዋ እያደክ ነው⁉️

እየነገድክ ነው⁉️

እያረስክ ነው⁉️

ሙያ እየለመድክ ነው⁉️

👉ወይስ👈

ቦዝነሃል⁉️

ስራ ፈተሃል⁉️

ቂርአት ትተሃል⁉️

ከመስጊድ ቀርተሃል⁉️

ደዕዋ አቁመሃል⁉️

ማንበብ ትተሃል⁉️

መማር ትተሃል⁉️

ትዳር ፈተሃል⁉️

በጥቅሉ>=

ጓደኛህ ማን ነው⁉️

ስራህ ምንድነው⁉️

መዋያህ የት ነው⁉️

ማደሪያህ የት ነው⁉️

አላማህ ምንድን ነው⁉️

መልስ ከሁላችንም ይጠበቅብናል አሁን ላይ ታውቃላቹህ ⁉️

የትምህርት ተቋማቶች ተዘግተው

መድረሳዎች ተዘግተው

አብዛኞቹ የስራ መስኮች ተዘግተው

የመንግስት ቢሮዎች ተዘግተው ነው ያሉት

ታዲያ በዚህ ጊዜ ቦዘኔው ስራ አጡ ሌባው አጭበርባሪው ይበዛል ያኔ ታዲያ አንተ ምን ማድረግ አለብህ⁉️

ጓደኛ መምረጥ

ትንሽም ብትሆን ስራ መፍጠር

ውስጥ ለውስጥም ቢሆን ደርሶችን አፈንፍነህ መከታተል

ዒባዳ ላይ ትኩረት ማድረግ ወደ አሏህ የሚያቃርብህን ነገር ፈልገህ መስራት ባገኘህው አጋጣሚ ሱናን ለህዝብህ ለማድረስ ቀና ደፋ በል

አሏህ በመልካም እንቅስቃሴዎች ሁሉ ይረዳሃል

@yasin_nuru @yasin_nuru
ነብዩ ሙሐመድ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ከ3000 በላይ የሙዕጂዛ ባለቤት
----------------------------------
ሙሀመድ ጨረቃ ለሁለት የተከፈለለት ነብይ

ሙሀመድ ከጣቶቹ መሃል ውሃ የፈለቀለት ነብይ

ሙሀመድ የታላቁ ሙዕጂዛ የቁርአን ባለቤት የሆነ ነብይ

ሙሀመድ ወደሱ ግመል እያለቀሰ በመምጣት የበደል ስሞታ ያቀረበለት ነብይ

ሙሀመድ ደረቅ እንጨት በሱ ናፍቆት ያለቀሰለት ነብይ

ሙሀመድ ተኩላ የአላህ መልዕክተኛ መሆኑን የመሰከረለት ነብይ

ሙሀመድ ዛፍ መሬት እየቀደደች ወደሱ በመምጣት መልዕክተኝነቱን የመሰከረችለት ነበይ

ሙሀመድ በጦርነት ምክንያት የወጣችን የቀታዳን አይን ወደቦታው የመለሰለት ነበይ

ሙሀመድ የታላቁ ምልጃ ባለቤት የሆነ ነብይ

ሙሀመድ የቀብር ሰዎች ዋይታ ይሰማው የነበረ ነበይ

ሙሀመድ የኢስራእና የሚዕራጅ ባለቤት የሆነ ነብይ

ሙሀመድ ሁሉንም አንቢያዎች በበይተል መቅዲስ ኢማም ሆኖ ያሰገደ ነብይ

ሙሀመድ ጀነትና ጀሃነምን በአይኑ ያየ ነብይ

ሙሀመድ የኡሁድ ተራራ የተንቀጠቀጠለት በኋላም "ተረጋጋ" ብለው እግሩን ሲያሳርፍበት የተረጋጋለት ነብይ

ሙሀመድ ምግብ በእጃቸው ላይ ሆኖ ተስቢህ የሚያደርግለት ነብይ

ሙሀመድ ድንጋዩም ዛፉም ሰላምታ የሚያቀርብለት ነበይ

ሙሀመድ እሳቸውን በመግደል ሴራ የተመረዘው ስጋ እንዳይበሉት የተመረዘ መሆኑን በመናገር ራሱን ያጋለጠለት ነበይ

ሙሀመድ ለእርድ የቀረቡ ስድስት ግመሎች ቅድሚያ በሱ እጅ ለመታረድ የተሽቀዳደሙለት ነብይ

ሙሀመድ አይነስውር ሰውየ በነገሩት የተወሱል ዱዓ አይኑን ያበራለት ነብይ

ሙሀመድ በበድር ዘመቻ ጊዜ ከውጊያ በፊት የእያንዳንዱን ሙሽሪክ መውደቂያ(መገደያ) ቦታ " እገሌ እዚህ ቦታ ይወድቃል እገሌ እዚህ ቦታ ይገደላል" በማለት ቀድሞ የተናገረ በኋላም ሳይዛነፍ እንዳለው የሆነለት ነብይ

ሙሀመድ ከፊቱ እንደሚያየው ከኋላውም የሚያይ ነብይ

ሙሀመድ ላቡ ከሚስክ የበለጠ መአዛ የነበረው ነብይ

ሙሀመድ ለዛቱ ጥላ የሌለው ነብይ

ሙሀመድ ትንሽ መጠጥና ምግብ በሱ በረካ እጅግ በርካታ ሰውና ሰራዊት ያጠግብለት የነበረ ነብይ

ሙሀመድ ድምፁ ማንም ሊያደርስበት በማይችልበት ቦታ ላይ የሚደርስለት ነብይ

ሙሀመድ በዘመቻ ላይ የመላኢካ ወታደሮች ኑስራ(እርዳታ) የሚያደርግለት ነብይ

ሙሀመድ የሱ ዳበሳ በረከት የሆነለት ነብይ (ለምሳሌ በሀንዞላ እንደታየው)

ሙሀመድ ምራቁ በረካ የሆነለት ነብይ

ሙሀመድ መላ ሰውነቱ በረካ የሆነለት ነብይ አሏሁ አክበር !!!!

እንዴት የላቀ ሙዕጂዛ ነው?  ኢማሙ ሻፊዒይ እንዳሉት
«ﻣﺎ ﺃﻋﻄﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻧﺒﻴﺎ معجزة إلا وأعطى محمدا مثلها أو أكبر منها»
«አሏህ ለማንም ነብይ ሙዕጂዛን አልሰጠም ለሙሐመድ የሱን መሳይ ወይም ከዛ በላይ ከሰጠ  በስተቀር»።

ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም።

@yasin_nuru @yasin_nuru
#የቂያማ_ቀን_ማን_ይሸከምልኛል

አንድ ጊዜ #ዑመር_ቢን_አልኸጧብ ዞር ዞር እያሉ የሙስሊሞችን ቤት መጎብኘት ጀመሩ ።መዲና ከተማ ውስጥ ከሩቅ እሳት ሲነድ ያዩና ሰው መኖር አለበት ብለው ወደዚያው ይሄዳሉ።

#አንዲት ሴትዬና ህፃናት ተቀምጠዋል።ህፃናቱ እያለቀሱ ነበር።ሴትየዋ ውሀ በእሳት ላይ ጥዳ እያፈላች ነው። #ህፃናቱ ያለቅሳሉ #ዑመር ጠጋ አሉና ሰዎች መምጣታቸውን እንዲያውቁ ጎሮሮቸውን እንደመጥረግ አድርገው ድምፅ አሰሙ።መልስ አላገኙም። #ዑመርም "ቤቶች!ቀረብ ማለት እችላለሁ? አሉ

"አቤት ይቻላል" አለች #ሴትየዋ "

ምን ሆናችሁ ነው? ህፃናቱ ለምን ያለቅሳሉ?"
ሲሉ #ዑመር ጠየቁ

#ሴትየዋ ወሏሂ እኛ መንገደኞች ነን ምንም
የሚበላ የለንም አለቻቸው የተጣደው ውሀ ምንድን ነው ምንም ነገር የለውም ዝም ብዬ ልጆቹ እንቅልፍ እስኪወስዳቸው እያባበልኩበት ነው። ዑመር መሆናቸውን #ስላላወቀች ቀጥላ
እንዲህ አለች #ዑመር ስለሁኔታችን ቢያቁ ኖሮ እንዲህ አንሆንም ነበር።

#ዑመርም ጥቂት ጠቢቂኝ ብለዋት ሄዱ አንድ ተሰዳጊ የሆነ የዑመር #አገልጋይ ከዑመር ጋር አብሮ ተከተላቸው።እስኪ በይተልማል ድረስ ተከተለኝ አሉት ፈጠን ፈጠን እያለ ቢከተላቸውም ከርሳቸው እኩል መራመድ አልቻለም።

#ዑመርም በይተል_ማል ደረሱና በዱቄት የተሞላ ከረጢት አውጥተው በጀርባቸው ተሸከሙት። ምግብና ገብስ ጨምረው ያዙ። አሚረል ሙእሚን እኔ #ልሸከምሎት አላቸው አገልጋያቸው ።
#ዑመርም "#የቂያማ_ቀን_ማን_ይሸከምልኛል" አሉ!  ዐጅብ😔

#ይህን ታዳጊ አገልጋያቸውን  አብረህኝ ሁን ሁሉንም ነገር ሲያዘጋጁ አግዛቸዋለሁ በማለት እየተከታተሉ ወጡ።

#ከሴትየዋ ጋር ሆነው ምግብ በጋራ ያዘጋጁ ጀመር።የሚሰሩትን ስራ ሁሉ አገዟቸው።እሳት
በትንፋሻቸው እንዲቀጣጠል እስከማድረግ ደረሱ። #የተከበሩት_ታላቁ_ዑመር ህፃናቱንም እያጎረሱ መገቧቸው።

ይህን ሁሉ አድርገው #ሲጨርሱ.... ለሴትየዋ እንዲህ አሏት #ሲነጋ አሚረል ሙእሚኒን ዘንድ እንድትመጪ ምን አልባት እዚያ ታገኚኝ ይሆናል ብለዋት ሊወጡ ሲሉ #ወሏሂ! አንተ ከዑመር የተሻልክ ሰው ነህ!! #ወሏሂ! ስልጣኑ ቢኖረኝ ኖሮ በዑመር ቢን አል_ኸጧብ ቦታ #በሾምኩህ ነበር" አለች #ዑመር መሆናቸውን  አላወቀችም ነበር። #ዐጅብ

#ያአሏህ_የነዚህን_ምርጥ_ትውልድ_ፈለግ_የምንከተል_አድርገን

@yasin_nuru @yasin_nuru
#አስገራሚ_ቂሷ_አይ_ሸይጧን😂

☞በድሮ ግዜ አንድ ሰውየ #ሱቢህ ሶላት ለመስገድ በለሊት  ወደ መስጅድ በሚሄድበት ሰአት በሰአቱ #ዝናብ ጥሎ ስለነበር  ከሆነ ቦታ ላይ መሬቱ ያንዳልጠውና ይወድቃል ።

ከዛም #ጀላብያው በጭቃ ሲበከልበት #እንዲህ_አለ ዛሬማ የሱቢህን ሶላት የግድ በጀማዐ መስገድ አለብኝ አለና ወደ ቤቱ ልብስ ለመቀየር ሄደ።

እንደገና ልብስ ቀይሮ ሲመለስ መጀመሪያ ከወደቀበት  ቦታ ላይ #ሁለተኛ  ወደቀና የለበሰው ጀላብያ በጭቃ ተበከለ።የሚገርመው ግን ይሄ ሰውየ ተስፍ አልቆረጠም ነበር #ይልቁንስ የሱቢህ ጀማዐ ሶላት አያመልጠኝም አለና ወደ ቤቱ ልብስ ለመቀየር ተመለሰ።

አሁንም   #ሶስተኛ ግዜ ልብሱን ቀይሮ ወደ መስጅድ በሚሄድበት ሰአት #ሁለት_ግዜ ከወደቀበት ቦታ ላይ ለሶስተኛ ግዜ ሊወድቅ ሲል ምን ቢከሰት ጥሩ ነው😂

#አጅሪ_ሸይጧን በሰው ተመስሎ ይመጣና ደገፍ አድርጎ ያሳልፈዋል።😂

ከዛም ይሄ ሰው ተገረመና አንተ ማነህ ብሎ ጠየቀው?  ሸይጧን ነኝ አለናም መለሰለት።

ከዛም ይሄ ሰው እንዲህ አለው #ሸይጧን ከመቸ ወዲህ ነው ለሰው ኸይር  የሚሰራው አለው?

#ሸይጧንም  እንዲህ አለው
☞ እኔ ላንተ አስቤ አይደለም
ግን
👇
#መጀመሪያ ስትወድቅ  አሏህ ያንተን ወንጀል ሲምርልህ አየሁ

#ሁለተኛ ስትወድቅ ደግሞ አሏህ የቤተሰብህን ወንጀል ሲምርላች አየሁ

#ሶስተኛ ብትወድቅ የ ሰፈሩ ሙስሊም ሰወች ወንጀላቸውን አሏህ ስለሚምራቸው ከሚማሩማ ደግፊ ላሳልፍህ ብየ ነው አለው። 😂😂😂😂😂😂😂😂

#አዑዙ_ቢላሂ_ሚነሸይጧንኒ #ሮጅም

አሏህ ከሸይጧን ተንኮል ይጠብቀን🙏

☞ምን ግዜም #ሸይጧን ለሰው ጥሩ ነገር አይፈልግምና የጥሩ የሚሰራ ቢያስመስልም ወዳጅ አድርገን ልንይዘው አይገባም።

☞በሸሪአች እንደመጣልን ሸይጧንን ጠላት አድርጎ መያዝ #ግዴታ ነው።

#COPIED

@yasin_nuru @yasin_nuru
ውድ የ #ተከታታዮቻችን በሙሉ የምንፖስታቸውን ፖስቶች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #UNMUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም🤷‍♀

ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች #MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍

#UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ግዜ በመጫን MUTE ላይ በማድረግ ያግዙን

ኢንሻ አላህ ሁላችሁም ታደርጋላችሁ ብዬ አስባለሁ

@yasin_nuru
ከሰኞ እስከ ሰኞ
=============
ተከታታይ ወርቃማ ቀናት ከፊታችን፦

√ ሰኞ: የሙሐረም 9ኛ ቀን፣
√ ማክሰኞ: የሙሐረም 10ኛ ቀን → የዐሹራእ ጾም፣
√ ረቡዕ : የዐሹራእ ቀጣይ ቀን፣
√ ሐሙስ: ሥራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡበት ቀን፣
√ ጁሙዓህ: የአያሙልቢዽ የመጀመሪያ ቀን (ሙሐረም 13)
√ ቅዳሜ: አያሙልቢዽ፣
√ እሁድ: አያሙልቢዽ፣
√ ሰኞ: ሥራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡበት ቀን


አላህ አላህ!

እንኳን ተጨማሪ ሰበብ ኖሮት ሙሐረምን ሙሉውን መፆም ይወደዳል።

የቻልን እንጹም፣ ሌላውንም እናመላክት። አላህ ያግራልን።

@yasin_nuru @yasin_nuru
በመላው አማራ ክልል ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት በ 13 ከተሞች ለሊት ላይ መመለሱ ተነግሯል።

👉ባህር ዳር
👉ደብረ ማርቆስ
👉ደጀን
👉 ጎንደር
👉ደብረ ታቦር
👉ገንደውሃ
👉ደብረ ብርሃን
👉ወልዲያ
👉ደሴ
👉ኮምቦልቻ
👉ከሚሴ
👉ባቲ ኢንተርኔት በከፊል የተመለሰባቸው ከተሞች ናቸው ፤ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ከረጅም ጊዜ በኋላ ልታገኟቸው ትችላላችሁ።

@yasin_nuru @yasin_nuru
ነብዩን ትወዳቸዋለህ ?‼️

ለዓለማት እዝነት የተላኩትን ነብይ ትወዳቸዋለህ?
የአንተ ከእሳት ነፃ መሆን የሚያሳስባቸውን ነብይ ታፈቅራቸዋለህ?

👉ነብዩን ትወጃቸዋለሽ?
ለሴት ልጅ መብትን በማጎናፀፍ ቀዳሚ የሆኑትን ነብይ ትወጃቸዋለሽ?
በመሞቻ ሰዓታቸው አደራ ተንከባከቧት ያሉልሽን ነብይ ትወጃቸዋለሽ?
👉ነብዩን ትናፍቃቸዋለህ?
ወንድሞቼ ናፈቁኝ እያሉ በትካዜ የቆዘሙልህን ነብይ ትናፍቃቸዋለህ?
የአንተ መዳን አሳስቧቸው ከቤታቸው ጠፍተው በትካዜ ሲያስቡህ የነበሩትን ነብይ ትናፍቃቸዋለህ?

ምን ያህልምን ያህል ወንድሜ
🌹በጧኢፍ ከተማ ላይ በድንጋይ የተወገሩበትን ክስተት ታስታውሰዋለህ?
ከፊታቸው ላይ ደማቸውን እየጠረጉ 😭ጌታዬ ሆይ ህዝቦቼ አያውቁምና ይቅር በላቸው በማለት የተማፀኑልህን ነብይ ታስታውሳቸዋለህ?
🌹ያለ አባት ፍቅር አድገው ለነዳውያን አባት የሆኑትን ነብይ ታስታውሳቸዋለህ?
🌹የእናታቸውን ፍቅር ሳይጠግቡ አድገው ለእናት ትልቅ ክብር የቸሩትን  ነብይ ትናፍቃቸዋለህ?ትዝ ብለውህ ያውቃሉ?
ስንት ጊዜ?ፍቅራቸው አስቆዝሞህ ያውቃል? 
🤷‍♂በሚገባ።እንዴት አትወዳቸውም!የሚያበራውን ፊታቸውን ያስታወሰ ፤አንደበተ ርቱዕነታቸውን ያስታወሰ፤ ትህትናቸውን ያስታወሰ፤ከፍቅራቸው ፅዋዉን የተጎነጨ ሁሉ ያፈቅራቸዋል።ሳር ቅጠሉ አልቅሶላቸዋል።አእዋፋት ስማቸውን ዘምረዋል።ግንድ በናፍቆታቸው ቆዝሟል።እንስሳት መጠግያቸውን ሽተዋል።እኔም እወዳቸዋለሁ፤አንቺም ትወጃቸዋለሽ፤አንተም


🔗ለምትወደው ሰው ምን ያህል  መስዋት ለመሆን ዝግጁ ነህ
ለምታከብረው ሰው ምን ያህል ታዛዥ ነህ
🌹ፍቅርን ላስተማረህ መምህር ምን ያህል አፍቃሪ ነህምን ያህል❗️
ምን ያህል ለነብዩ ለመኖር ዝግጁ ነህ?
ምን ያህል ለነብዩ ለመሞት ዝግጁ ነህ?
የምታፈቅረውን ሰው አደራ የበላህ መስሎህ ተሰምቶህ አያውቅም

አዎ😭 የነብዩን አደራ በልተናል፤የነብዩን የህይወት አስተምሮ ዘንግተን በስሜት ዋለናል፤የሳቸውን ቅን ጎዳና ትተን ተከፋፍለናል😭😭😭


ያዑመተ ሙሀመድ❗️😳
አንድ ሰው አጥተናል
🖌አንድ የፍቅር ነብይ
🖌አንድ የእዝነት ተምሳሌት
🖌አንድ የጥበብ አባት
🖌አንድ ጀግና
🖌አንድ ወንድ
🖌አንድ አባት አጥተናል

አዎ የቲም ነን።አባታቸውን አጥተው ጎዳና እንደተበተኑ ቀኑ እንደጨለመባቸው ነዳያን😔
ታሪካቸውን ዘንግተናል፤ከፍቅራቸው ርቀናል

👉አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ በአሁን ሰዐት ነብዩ በመካከላችን ቢኖሩ ምን የሚሉን ይመስልሻል❗️
👉ወደ አዘቅት የወረደውን እኛነታችንን ቢመለከቱ ምን የሚሉን ይመስልሃል❗️
ከፍቅራቸው ስሜታችንን፤ከጥበባቸው መሃይምነታችንን መርጠን መቀመጣችንን ቢያዩ ምን የሚሆኑ ይመስልሃል?😳

መሰረቱን በፍቅር ላይ የጣሉትን ይህን እምነት ለመገንባት ምን ያህል ጡብ ደርድረሃል⁉️

አስታውሽ❗️
ሴት ልጅ በነብዩ ዘመን ከነህይወቷ ትቀበር እንደነበር ፡ ከእንደዚህ አይነት ማጥ አውጥተውሻል።

አስታውስ ❗️
በነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጊዜ እንደ ባርያ ሃበሾችን ይጠቀሙን እንደነበር!
ነብያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በእስልምና ሁሉም ዘር እኩል እንደሆነ አስተምረዋል!

አስታውሺ❗️
ከነብዩ በፊት ሚስትን ቁማር ያስይዙ እንደነበር❗️

አስታውስ❗️
ከነብዩ በፊት
ድሆችና ሃብታሞች እኩልነት አልነበራቸውም❗️

አስታውሺ❗️
ከነብዩ በፊት ወንድ ልጅ ሴት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያሳድር እንደነበር❗️

እናስታውስ ❗️

👉ከነብዩ መላክ በፊት በገዛ እጅ የተሰራ ጣዖት ይመለክ እንደነበር።
👉ከነብዩ መላክ በፊት አለም ላይ ፍትህ ጠፍቶ እንደነበር።
👉ከነብዩ መላክ በፊት አንዲት ሴትን 10ወንድ ይገናኛት እንደነበር።
👉ከነብዩ መላክ በፊት ታማኝነት እና እውነተኝነት እየከሰመ መጥቶ ነበር።
👉ከነብያችን መላክ በፊት የአረቦች ኢኮኖሚ በጣም ወድቆ ነበር።እነርሱም ያልሰለጠኑ ህዝቦች ስለነበሩ ለቀኝ ግዛት እንኳን የሚፈልጋቸው አልነበረም

ሴቶች❗️
👉 ሂጃብ እና ቀሚስ በመልበስ በርቱ የአላህ ቀጠሮ ቅርብ ነውና

ሁላችንም❗️
👉ወደ አንድነታችን እንመለስ ። አንተም ፣አንቺም እኔም ለአላህ ብለን የተዋደድን ሙስሊሞች እንሁን!

ወንድምህን ለአላህ ብለህ በመውደድ ነገ በአርሽ ጥላ ስር ከሚጠለሉ 7 ዓይነት ሰዎች ውስጥ አንዱ ለመኾን ሞክር ፤እህትሽን ለአላህ ብለሽ በመውደድ ነገ በአርሽ ጥላ ስር ከሚጠለሉ 7 ዓይነት ሰዎች መሃከል አንዷ ለመኾን ሞክሪ፤ እኔም እሞክራለው ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እወዳቹሃለው😊
"ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም"

የማይቀረው ሞት ከመምጣቱ በፊት ሁላችንም ወደ አላህ እንመለስ🕘

@yasin_nuru @yasin_nuru
አባት

   
   ሽማግሌው አባት ወጣት ልጁን «ይሄ ምንድን ነው?» ብሎ ይጠይቀዋል። ልጁም « አባየ ቁራ ነው» ብሎ ይመልሳል። ከትንሽ ቆይታ በኃላ በድጋሚ ይጠይቀዋል። ልጅም ቁራ ነው ብሎ ይመልሳል። ለሦስተኛ ጊዜ ሲጠይቀው ልጁ በስጨት አለና «አባየ አልሰማህኝም እንዴ! ቁራ ነው አልኩህ እኮ» ይለዋል። አባትም ትንሽ ቆይቶ ለአራተኛ ጊዜ «ልጄ ይሄ ምንድን ነው?» ብሎ ሲጠይቀው ልጁ በጣም ተበሳጨና
«ተመሳሳይ ጥያቄን ለምን ደጋግመህ ትጠይቀኛለህ ቁራ ነው አልኩህ እኮ አይገባህም እንዴ!?» ይለዋል።
 


ከዚያም አባቱ ወደ ክፍሉ ይሄድና ያረጀ ደብተርን አውጥቶ ለልጁ ይሰጠዋል።

ልጁም ገልጦ ሲያነበው
« ዛሬ ከተወንሹ ልጄ ጋር ደጅ ቁጭ ብለን እጁን አነሳና ወደ ዛፉ እየጠቆመ አባየ ይሄ ምንድን ነው? ብሎ ሲጠይቀኝ አቅፌ እየሳምኩት ቁራ ነው ልጄ አልኩት። ትንሹ ልጄ ይሄን ጥያቄ እየደጋገመ ለሃያ ሶስት (23) ጊዜ
ቢጠይቀኝም ደስ እያለኝ መለስኩለት።»



አንብቦ እንደጨረሰ የልጁ አይኖች በእንባ ተሞሉ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ « አባየ ይቅር በለኝ» አለው። አባት ፈገግ እያለ አልተቀየምኩህም ልጄ እንዲያውም የልጅነት ጊዘህ ትዝ ብሎኝ በደስታ ተሞላሁ ብሎ መለሰለት።።
።።።።።።።።።
አባት ማለት የመልካም ሁሉ በር ነው።
ይኸንን በር የፈለገ ይክፈተው ፣ የፈለገም ይዝጋው ! ። ዘጊው ሆየ! ኃላ ነገሩ ሁሉ ቢዘጋጋብህ እራስክን እንጂ ማንንም እንዳትወቅስ!!/

(( ያ፣ አሏህ፣ የአባቶቻችን ነገር አደራህን
ላሉት አፊያን ፣ ለሞቱት ጀነትን ወፍቅልን።።
አሚን   / 

( በሰኢድ አህመድ)

@yasin_nuru           @yasin_nuru
⇏ «እባክሽን ታጋሽ ሁኚ»
·
♡ በጣም የሚዋደዱ በኢማናቸው ጠንካሮች የሆኑ ባለትዳሮች ነበሩ። አንድ ቀን ሚስት ከባሏ እና ከቤተሰቦቿ ጋር የማምሸት ፕሮግራም ትይዝና ለቧሏ ቀድማ ትነግረዋለች። ባል ግን በዛ ቀን ከቀጠሮው ሰአት አሳልፎ እንደውም ያመሻል።
·
ሚስት ስትደውል ስልኩ አይሰራም። በጣም ትናደዳለች። ባልም አምሽቶና ደክሞት ቤት ሲገባ ሚስቱም «ከቤተሰቦቼ መቅረቴ ሲገርመኝ እንዲህ አምሽተክ ትመጣለክ? ለምን አታድርም ነበር ...... ?» በጣም ጮክ ብላ ትናገረዋለች ባል የሆነውን ሊያስረዳት ቢሞክርም ልትሰማው አልፈለገችም በጣም ደክሞት ስለነበር ትቷት ወደ መኝታው ይሄዳል።
·
በሁለተኛ ቀን ድጋሚ ያመሻል ሚስት ስትደውል ስልኩን ያነሳችው ሴት ነበረች «ሄሎ» ስትላት ስልኳን ተናዳ ትዘጋዋለች። ባል ሲገባ እሳት ለብሳ እሳት ጎርሳ ትጠብቀዋለች። ባሏም እንደገባ እንዲህ አለችዉ።
·
ሚስት፦ «እኔ ምንክ ነኝ ላንተ ?»
·
ባል፦ «ውድ ሚስቴ ነሻ።»
·
ሚስት፦ «ያቺስ»
·
ባል፦ «ከወደሁላው ዘወር ዘወር ይልና የቷ ?
·
ሚስት፦ «ስልኩን ያነሳችው ወይዘሮ»
·
ባል፦ «ስልኩን ለማውጣት እጁን ወደ ኪሱ ሲያስገባ ስልክ የለም። «ማሬ ስልኬ የለም፣» ይደነግጥና ማፈላለግ ይጀምራል።»
·
ሚስትም ሊዋሻት የፈለገ ስለመሰላት አላመነችው በቃ እንዲፈታት ትነግረዋለች። ባል ሊያረጋጋት ቢሞክርም አልቻለም። ባልም እሺ ይንጋና ነገ ወደ ቤተሰቦችሽ ትሄጃለሽ ብሎ ይለምናታል። በዚህ መልኩም እሱ መኝታ ቤት እሷ ደሞ የሳሎኑ ሶፋ ላይ ተለያይተዉ ተኙ።
·
በጠዋት የቤታቸው በር ይንኳኳል ሚስትም ከተኛችበት ሶፋ ላይ ነቅታ በሩን ስትከፍት አንድ አርጀት ያሉ ሴትዮ ከወጣት ሴት ልጃቸው ጋር ይመጡና ባሏ እንዳለ ይጠይቋታል። እሷም ትጠራዋለች ሴትዮዋም ስልኩን እርሳቸው ጋር እረስቶት እንደነበረ ነገረው ይሰጡትና በጣም ሲመርቁት ታያለች።
·
ሚስት፦ «ለምንድን ነው ብላ ስትጠይቅ ?»
·
የልጁ እናት፦ «ባልሽ በጣም ጥሩ ሰው ነው። ከቀኖች በፊት ለወንዱ ልጄ ደም ለግሶ የልጄን ሂወት ታደገልኝ።» የልጁ እናትም አስከትለዉ
«ትላንት ደግሞ ልጄን ሊጠይቅ መጥቶ ሳለቅስ አየኝ ለምን እንዳለቀስኩ ጠይቆኝ ለልጄ ከሆስፒታል የታዘዘለትን መድሀኒት መግዣ እንዳልነበረኝ ስነግረው በየ ሱቁ ሲፈልግ አምሽቶ ገዝቶ አመጣልኝ። እናም ሆስፒታል ዉስጥ ስልኩን እረስቶት ሄደ ስትደውይ ልጄ ነበረች ያነሳችው።»
·
ትላታለች ሚስትም በባሏ ታጋሽነትና ቸርነት ተገርማ ይቅርታ ትጠይቀዋለች።
·
ውድ እህቴ ከታሪኩ  ለነገሮች ኡዙር መስጠት እንዳለብሽ ነው። ባልሽ ላንቺ ታመኝ መሆኑን ልብሽን አሳምኝው። በትንሽ ነገር የአላህን ስጦታና የቤትሽን ጣፋጭ ደስታ ምድራዊ ጀነትሽን በቀላሉ አታበላሺዉ። እሱ ያንቺ ደስታ ነው የሚያስደስተው ግን የተቸገሩትንም መርዳት እንዳለበት አትርሺ።
·
ሁል ጊዜ ቤትሽን አስታዉሺ ላንቺ ብቻ ሳይሆን ለመላዉ ቤተሰብሽ ለአላህም ብለሽ።

@yasin_nuru @yasin_nuru
ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ የተፈተናችሁ ተማሪዎች ፆታዊ ጥቃት ደርሶባቹሃል?

እስኪ ወደፊት ጥንቃቄ እንዲያረጉ ይሄ ነገር ተደረጎ ከሆነ ያያችሁትን ንገሩን!

@yasin_nuru @yasin_nuru
#እስላማዊ 💕    #እውነታዎች 📚

🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
#ጠቅላላ_ዕውቀት💞

📝ሚና ከተማ በምስራቃዊ አቅጣጫ ከመካ በ3 ማይሎች ርቀት ላይ የምትገኝ በረሃማ ቦታ ሲትሆን ከሐጅ ስርዓቶች አብዛኛዉ የሚከናወነዉ እዛዉ በረሃማ ቦታ ላይ ነዉ፡፡

📝የመጀመሪያው ኃጢአት (ወንጀል) ኩራት ነው፡፡ እሱም በሰይጣን (ኢብሊስ) ነው የተፈጸመዉ፡፡

📝በፍርድ ቀን የሚጠየቀዉ የመጀመሪያው ጥያቄ ስለ ‹‹ሰላት›› ነዉ፡፡

📝አንዲት ሴት ባለቤቷ ከሞት በኋላ ትዳር ለመመስረት 4 ወራት ከ10 ቀናት መጠበቅ ይኖርባታል፡፡ ከዛ ቡኋላ አዲስ ትዳር መመስረት ትችላለች፡፡

📝ሰዎች በጀነት ውስጥ ምን እንደሚመስሉና ምን እንዳለ ቢያዩ ኑሮ በዚህ ጊዜያዊ ዓለም ውስጥ በምንም ነገር አይደሰቱም ነበር፡፡

📝ከሁሉም የጀነት ዝቅተኛ ደረጃ ዉስጥ የገባ ሰዉ ለብቻዉ አሥር አሥር ሺህ አገልጋዮች ይኖሩታል፡፡

📝አንድ የጀነት ነዋሪ የሆነ ሰው ወደዚህ ዓለም የእጅ አምባሩን አድርጎ ቢመጣ ልክ የፀሐይ ብርሃን ስትወጣ የጨረቃ ብርሃንን እንደሚሸፍነዉ ሁሉ የዚህ የጀነት ሰዉ የእጅ አምባር ደግሞ የፀሐይን ብርሃንን ያጠፋዋል፡፡

📝አሊይ (ረሂመሁሏህ) በኢስላም የመጀመሪያው እስር ቤትን የገነቡ ሰው ናቸው፡፡

📝ዑመር (ረሂመሁሏህ) በኢስላም የመጀመሪያው የሂጅራ ካሌንደር የፃፉ ናቸው፡፡

📝አብዱሏህ ኢብን ዙቤር (ረሂመሁሏህ) የመጀመሪያው በመዲና የተወለደ ሙስሊም ልጅ ነበር፡፡

@yasin_nuru @yasin_nuru
#ፈገግታ_ከኡለሞች_ጋር

አንድ ሰው #ኢማሙ_ሸዕቢይ ጋር መጣና እንዲህ ብሎ  ጠየቃቸው፡_

❗️የሆነችን ልጅ ካገባኋት በኋላ እንደምታነክስ ገባኝ፣ ታዲያ መፍታት እችላለሁን

ኢማሙ ሸዕቢይም፦ ያገባሃት ግልቢያ ለትወዳደርባት ከሆነ ፍታት አሉት‼️

መልካም ጁምዓ ይሁንልን

@yasin_nuru
8ቱ የጀነት በሮች

ነቢዩ (ﷺ) ስለ ጀነት በሮች ብዛት ሲናገሩ

«ጀነት ስምንት በሮች አሏት። አንደኛው አር-ረያን ሲሆን ከጿሚዎች በቀር የሚገባበት የለም።» ብለዋል።
(ቡኻሪይ 3257/ ሙስሊም 1152)

በሌላ ሐዲሳቸው ደግሞ፦

«አንድ ሰው ለአላህ ብሎ ሁለት ነገሮችን ሰደቃ ቢሰጥ አላህ ጀነትን ግባ ይለዋል። እንዲሁ ሶላትን የሚሰግዱ በሶላት በር ግቡ ይባላሉ። በጂሐድ የተሳተፉ በጂሐድ በር ግቡ ይባላሉ። ሰደቃ የሰጡ በሰደቃ በር ግቡ ይባላሉ። ፆም የፆሙ በአር-ረያን በር ግቡ ይባላሉ።» አሉ። አቡበክር ሲዲቅም «የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በሁሉም በር እንዲገባ የሚጠራ ይኖራልን?» አሏቸው። ነቢዩም (ﷺ) «አወ! አንዱ አንተ እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ።» አሉ።»
(ቡኻሪይ 1897/ ሙስሊም 1027)

ዑለማዎች ከእነዚህና ሌሎች ሰነዶች በመነሳት የስምንቱን በር ስሞች ያስቀመጡ ሲሆን እነሱም የሚከተሉት ናቸው፦

❶ ባብ አስ-ሶላት
♦️ ሰጋጆች የሚገቡበት

❷ ባብ አል-ጂሐድ
♦️ በጂሐድ የተሳተፉ የሚገቡበት

❸ ባብ አስ-ሰደቃህ
♦️ ሰደቃ የሰጡ የሚገቡበት

❹ ባብ አር-ረያን
♦️ ጿሚዎች የሚገቡበት

❺ ባብ አል-ሐጅ
♦️ ሐጂ ያደረጉ የሚገቡበት

❻ ባብ አል-ኢማን
♦️ ፅኑ ኢማን ያላቸው የሚገቡበት

❼ ባብ አል-ካዚሚን አል-ገይዝ
♦️ ቁጣቸውን የሚቆጣጠሩና ይቅር ባዮች የሚገቡበት

❽ ባብ አዝ-ዚክር
♦️ ዚክር የሚያበዙ የሚገቡበት

ለምንድነው ላይክ እና ሼር የማታረጉት🤔

@yasin_nuru @yasin_nuru