ያሲን ኑሩ️️ YASIN NURU
29.1K subscribers
1.32K photos
383 videos
6 files
65 links
የ ያሲን ኑሩ ሐዲሶች

Yasin Nuru

"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

"የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "  

የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7}

This is not official

ለአስተያየት👇👇
@Hasabbbbot

ሀዲሶችን ከፈለጋችሁ👇👇
@yasin_nuru_hadis
Download Telegram
#አስገራሚ_ቂሷ_አይ_ሸይጧን😂

☞በድሮ ግዜ አንድ ሰውየ #ሱቢህ ሶላት ለመስገድ በለሊት  ወደ መስጅድ በሚሄድበት ሰአት በሰአቱ #ዝናብ ጥሎ ስለነበር  ከሆነ ቦታ ላይ መሬቱ ያንዳልጠውና ይወድቃል ።

ከዛም #ጀላብያው በጭቃ ሲበከልበት #እንዲህ_አለ ዛሬማ የሱቢህን ሶላት የግድ በጀማዐ መስገድ አለብኝ አለና ወደ ቤቱ ልብስ ለመቀየር ሄደ።

እንደገና ልብስ ቀይሮ ሲመለስ መጀመሪያ ከወደቀበት  ቦታ ላይ #ሁለተኛ  ወደቀና የለበሰው ጀላብያ በጭቃ ተበከለ።የሚገርመው ግን ይሄ ሰውየ ተስፍ አልቆረጠም ነበር #ይልቁንስ የሱቢህ ጀማዐ ሶላት አያመልጠኝም አለና ወደ ቤቱ ልብስ ለመቀየር ተመለሰ።

አሁንም   #ሶስተኛ ግዜ ልብሱን ቀይሮ ወደ መስጅድ በሚሄድበት ሰአት #ሁለት_ግዜ ከወደቀበት ቦታ ላይ ለሶስተኛ ግዜ ሊወድቅ ሲል ምን ቢከሰት ጥሩ ነው😂

#አጅሪ_ሸይጧን በሰው ተመስሎ ይመጣና ደገፍ አድርጎ ያሳልፈዋል።😂

ከዛም ይሄ ሰው ተገረመና አንተ ማነህ ብሎ ጠየቀው?  ሸይጧን ነኝ አለናም መለሰለት።

ከዛም ይሄ ሰው እንዲህ አለው #ሸይጧን ከመቸ ወዲህ ነው ለሰው ኸይር  የሚሰራው አለው?

#ሸይጧንም  እንዲህ አለው
☞ እኔ ላንተ አስቤ አይደለም
ግን
👇
#መጀመሪያ ስትወድቅ  አሏህ ያንተን ወንጀል ሲምርልህ አየሁ

#ሁለተኛ ስትወድቅ ደግሞ አሏህ የቤተሰብህን ወንጀል ሲምርላች አየሁ

#ሶስተኛ ብትወድቅ የ ሰፈሩ ሙስሊም ሰወች ወንጀላቸውን አሏህ ስለሚምራቸው ከሚማሩማ ደግፊ ላሳልፍህ ብየ ነው አለው። 😂😂😂😂😂😂😂😂

#አዑዙ_ቢላሂ_ሚነሸይጧንኒ #ሮጅም

አሏህ ከሸይጧን ተንኮል ይጠብቀን🙏

☞ምን ግዜም #ሸይጧን ለሰው ጥሩ ነገር አይፈልግምና የጥሩ የሚሰራ ቢያስመስልም ወዳጅ አድርገን ልንይዘው አይገባም።

☞በሸሪአች እንደመጣልን ሸይጧንን ጠላት አድርጎ መያዝ #ግዴታ ነው።

#COPIED

@yasin_nuru @yasin_nuru