#አስገራሚ_ቂሷ_አይ_ሸይጧን😂
☞በድሮ ግዜ አንድ ሰውየ #ሱቢህ ሶላት ለመስገድ በለሊት ወደ መስጅድ በሚሄድበት ሰአት በሰአቱ #ዝናብ ጥሎ ስለነበር ከሆነ ቦታ ላይ መሬቱ ያንዳልጠውና ይወድቃል ።
ከዛም #ጀላብያው በጭቃ ሲበከልበት #እንዲህ_አለ ዛሬማ የሱቢህን ሶላት የግድ በጀማዐ መስገድ አለብኝ አለና ወደ ቤቱ ልብስ ለመቀየር ሄደ።
እንደገና ልብስ ቀይሮ ሲመለስ መጀመሪያ ከወደቀበት ቦታ ላይ #ሁለተኛ ወደቀና የለበሰው ጀላብያ በጭቃ ተበከለ።የሚገርመው ግን ይሄ ሰውየ ተስፍ አልቆረጠም ነበር #ይልቁንስ የሱቢህ ጀማዐ ሶላት አያመልጠኝም አለና ወደ ቤቱ ልብስ ለመቀየር ተመለሰ።
አሁንም #ሶስተኛ ግዜ ልብሱን ቀይሮ ወደ መስጅድ በሚሄድበት ሰአት #ሁለት_ግዜ ከወደቀበት ቦታ ላይ ለሶስተኛ ግዜ ሊወድቅ ሲል ምን ቢከሰት ጥሩ ነው😂
#አጅሪ_ሸይጧን በሰው ተመስሎ ይመጣና ደገፍ አድርጎ ያሳልፈዋል።😂
ከዛም ይሄ ሰው ተገረመና አንተ ማነህ ብሎ ጠየቀው? ሸይጧን ነኝ አለናም መለሰለት።
ከዛም ይሄ ሰው እንዲህ አለው #ሸይጧን ከመቸ ወዲህ ነው ለሰው ኸይር የሚሰራው አለው?
#ሸይጧንም እንዲህ አለው
☞ እኔ ላንተ አስቤ አይደለም
ግን
👇
#መጀመሪያ ስትወድቅ አሏህ ያንተን ወንጀል ሲምርልህ አየሁ
#ሁለተኛ ስትወድቅ ደግሞ አሏህ የቤተሰብህን ወንጀል ሲምርላች አየሁ
#ሶስተኛ ብትወድቅ የ ሰፈሩ ሙስሊም ሰወች ወንጀላቸውን አሏህ ስለሚምራቸው ከሚማሩማ ደግፊ ላሳልፍህ ብየ ነው አለው። 😂😂😂😂😂😂😂😂
#አዑዙ_ቢላሂ_ሚነሸይጧንኒ #ሮጅም
አሏህ ከሸይጧን ተንኮል ይጠብቀን🙏
☞ምን ግዜም #ሸይጧን ለሰው ጥሩ ነገር አይፈልግምና የጥሩ የሚሰራ ቢያስመስልም ወዳጅ አድርገን ልንይዘው አይገባም።
☞በሸሪአች እንደመጣልን ሸይጧንን ጠላት አድርጎ መያዝ #ግዴታ ነው።
#COPIED
@yasin_nuru @yasin_nuru