#የቂያማ_ቀን_ማን_ይሸከምልኛል
አንድ ጊዜ #ዑመር_ቢን_አልኸጧብ ዞር ዞር እያሉ የሙስሊሞችን ቤት መጎብኘት ጀመሩ ።መዲና ከተማ ውስጥ ከሩቅ እሳት ሲነድ ያዩና ሰው መኖር አለበት ብለው ወደዚያው ይሄዳሉ።
#አንዲት ሴትዬና ህፃናት ተቀምጠዋል።ህፃናቱ እያለቀሱ ነበር።ሴትየዋ ውሀ በእሳት ላይ ጥዳ እያፈላች ነው። #ህፃናቱ ያለቅሳሉ #ዑመር ጠጋ አሉና ሰዎች መምጣታቸውን እንዲያውቁ ጎሮሮቸውን እንደመጥረግ አድርገው ድምፅ አሰሙ።መልስ አላገኙም። #ዑመርም "ቤቶች!ቀረብ ማለት እችላለሁ? አሉ
"አቤት ይቻላል" አለች #ሴትየዋ "
ምን ሆናችሁ ነው? ህፃናቱ ለምን ያለቅሳሉ?"
ሲሉ #ዑመር ጠየቁ
#ሴትየዋ ወሏሂ እኛ መንገደኞች ነን ምንም
የሚበላ የለንም አለቻቸው የተጣደው ውሀ ምንድን ነው ምንም ነገር የለውም ዝም ብዬ ልጆቹ እንቅልፍ እስኪወስዳቸው እያባበልኩበት ነው። ዑመር መሆናቸውን #ስላላወቀች ቀጥላ
እንዲህ አለች #ዑመር ስለሁኔታችን ቢያቁ ኖሮ እንዲህ አንሆንም ነበር።
#ዑመርም ጥቂት ጠቢቂኝ ብለዋት ሄዱ አንድ ተሰዳጊ የሆነ የዑመር #አገልጋይ ከዑመር ጋር አብሮ ተከተላቸው።እስኪ በይተልማል ድረስ ተከተለኝ አሉት ፈጠን ፈጠን እያለ ቢከተላቸውም ከርሳቸው እኩል መራመድ አልቻለም።
#ዑመርም በይተል_ማል ደረሱና በዱቄት የተሞላ ከረጢት አውጥተው በጀርባቸው ተሸከሙት። ምግብና ገብስ ጨምረው ያዙ። አሚረል ሙእሚን እኔ #ልሸከምሎት አላቸው አገልጋያቸው ።
#ዑመርም "#የቂያማ_ቀን_ማን_ይሸከምልኛል" አሉ! ዐጅብ😔
#ይህን ታዳጊ አገልጋያቸውን አብረህኝ ሁን ሁሉንም ነገር ሲያዘጋጁ አግዛቸዋለሁ በማለት እየተከታተሉ ወጡ።
#ከሴትየዋ ጋር ሆነው ምግብ በጋራ ያዘጋጁ ጀመር።የሚሰሩትን ስራ ሁሉ አገዟቸው።እሳት
በትንፋሻቸው እንዲቀጣጠል እስከማድረግ ደረሱ። #የተከበሩት_ታላቁ_ዑመር ህፃናቱንም እያጎረሱ መገቧቸው።
ይህን ሁሉ አድርገው #ሲጨርሱ.... ለሴትየዋ እንዲህ አሏት #ሲነጋ አሚረል ሙእሚኒን ዘንድ እንድትመጪ ምን አልባት እዚያ ታገኚኝ ይሆናል ብለዋት ሊወጡ ሲሉ #ወሏሂ! አንተ ከዑመር የተሻልክ ሰው ነህ!! #ወሏሂ! ስልጣኑ ቢኖረኝ ኖሮ በዑመር ቢን አል_ኸጧብ ቦታ #በሾምኩህ ነበር" አለች #ዑመር መሆናቸውን አላወቀችም ነበር። #ዐጅብ
#ያአሏህ_የነዚህን_ምርጥ_ትውልድ_ፈለግ_የምንከተል_አድርገን
@yasin_nuru @yasin_nuru