#ክፍል_2
💢#Credit_Card ሀገራችን ውስጥ ቢኖር ምን ጥቅም ይኖረው ነበር?
‼️በሀገራችን ባለመኖሩ ብዙ ነገር ተጎድተናል።
✅የቱሪዝሙን ዘርፍ ጎድቶታል።
✅አለመጠቀማችን ከሌላው ሀገር በቴክኖሎጂው ኋላ ቀር እንደሆንን አድርጎ ያሳያል።
✅አለምአቀፍ🌐 ክፍያዎችን መክፈል አንችልም።❌
✅ገንዘብን በጥሬው💵 የሚይዝ አይኖርም ነበር።
#ጉዳቱስ⬇️
✅በመጀመርያ በኛ ሀገር ኔትወርክ አይታሰብም፤ ባንኩ ለመጀመር እስከተስማማ ድረስ በፍፁም ኔትወርክ መቆራረጥ የለበትም።❌
✅ተጀመረ ቢባልና ባንክ ውስጥ 1ሺ ያለው እስከ 10ሺ ድረስ ማውጣት ትችላለህ ቢባል ማነው ማያወጣ? ቁጠባ ገደል ገባ።😁
✅1 ሀገር ውስጥ ከመጀመሩ በፊት ማህበረሰቡን ስለጉዳዩ #ማሳወቅ አስፈላጊ ነው፤ ካልሆነ ግን ግለሰቡን ትልቅ ቀውስ ላይ ይጥለዋል።
✅1 Credit Card ከሚሰረቅብዎ 2 #Atm_Card ቢሰረቅብዎ ይሻላል፤ የ Credit Card ስርቆት #አደገኛ☠ ነው።
💢በቴክኖሎጂው ዘርፍ በምን ያግዘናል?
✅ማንኛውንም #Licensed የሆነ Software Activate አድርገን መጠቀም እንችላለን።
✅እነ #Amazon, #Alibaba.. ይመጣሉ (የፈለግነውን እቃ Online ማዘዝ እንችላለን) ... በእርግጥ የ GPS⤴️ ሲስተሙና ሌሎች መስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች አሉ።
✅በነገራችን ላይ #Credit_Card ይሰረቃል🤦♂ ፤ በሌሎች ሀገራት ሲሰረቅባቸው Dark web☠ ላይ ገብተው የራሳቸውን ንብረት ትጫርቶ መግዛት የተለመደ ነው።
‼️ብዙዎች ገንዘባቸውን አጥተው ባዶ ቀርተዋል።
💢በመጨረሻም ለማለት የምፈልገው ይሄ ነገር ያስፈልገናል፤ ቢኖር ከጉዳቱ ጥቅሙ ያመዝናልና ቢጀመር መልካም ነው እላለሁ
@daily_tech2
$share

#programming_language
#python (#part_5)
ሠላም 🙌 ውድ የ <Tech_Info> ቤተሠቦች ዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው ከ Programming language ሥለ phyton በተመለከተ ቀጣዩን ክፍል ይዘንለቹ መተናል ተከታተሉን እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አናደርጋለን ።
በዚህ ፅሁፍ ልናቀርብላቹ የወደድነው
🔰ፓይተንን ለምን እንጠቀማለን እና ፓይተንን ተፈላጊ ያደረጉትን ምክንያቶች ለማብራራት የመጀመርያውን ክፍል ይዘን ቀርበናል።🇪🇹
part 1
1⃣Phyton syntax
🔷Dynamically typed
Dynamically typed ማለት ፓይተንን ሥንጠቀም ለምናሥገባው ግብአት (input) ማብራራት አይጠበቅብንም በተጨማሪም ትክክለኛውን መልሥ ያሥገኝልናል።
🖍ለምሣሌ
#java
int x=1;
x=(int)x/2; .... x=0 ምክንያቱም xመጀመርያውኑ int ሥለሆነች ነው።
#phyton
x=1
x=x/2 ...x=0.5 ለዚህ ነው ፓይተን ዳይናሚካሊ ታይፕድ የተባለው።
@daily_tech2
🔶simple syntax
simple syntax ማለት የፓይተን አፃፃፍ በጣም ቀላል እና ግልፅ ነው። አንዳንድ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አፃፃፋቸው የሚከብድ ነገር አለው ።
like parantheses { } # brackets ( ) # braces # commas ,& colons ፡ ይገኙበታል ።
@daily_tech2 🖍ለምሣሌ
በጃቫ(java)
public class Habesha Tech{
public static void main(String args[ ]){
System.out.println("hello members");
}
} 💻 hello members
በፓይተን (phyton)
print ('hello members') 💻 hello members በዚህ አጋጣሚ ማለት ምን ፈልገው ባለፈው ፓይተን (part one )ላይ በሠጠነው ለጃቫ በሠጠነው ምሣሌ ssytem.out.println("hello members") ❌ የሚለው System.out.println("hello members") በሚለው ይሥተካከል እንላለን። ለተፈጠረው የታይፒንግ ስህተት ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን።
🔷one liner
ይህ ማለት በፓይተንን ሥንጠቀም በአንድ መሥመር ብቻ ስሌት (calculation)መሥራት እና መልሥ ማግኘት እንችለለን ።ምናልባትም ሌሎች ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አንድ ብሎክ የሚፈጅብንን ፕሮግራም ማለት ነው።
🖍ለምሣሌ
#java
Int temp =x;
x=y;
y=temp;
#phyton
x,y=y,x
ሥለፓይተን ሣይንታክሥ ይህን ያህል ካልን ሌሎችን እንመልከት
2⃣ ተፈላጊ እና ከፍተኛ ክፍያ ሥለሚያሥገኝ
ፓይተን ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ተፈላጊ(ብዙ የሥራ እድል)እና በጣም በፍጥነት ላይ በማደግ ላይ ካሉ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅኦች አንዱ ነው። ፓይተን በአሁኑ ሠአት⏱ ብዙ የሥራእድል እና ከፍተኛ ክፍያ💵 ያሥገኛል።
በአሁኑ ሠአት🕰 ፓይተንን ከሚጠቀሙ ትልልቅ ኩባንያዎች መካከል
#google #instagram #spotify
#facebook #reddit #NASA
#dropbox #IBM #amazon #quora
እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው።
በቀጣይ ፕሮግራም በሚኖረን ቆይታ ቀጣዩን⏩ ክፍል ይዘንላቹ እንቀርባለን እሥከዚያው ግን መልካም ጊዜ።