ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
577 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
521 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
#ክፍል_2

💢#Credit_Card ሀገራችን ውስጥ ቢኖር ምን ጥቅም ይኖረው ነበር?

‼️በሀገራችን ባለመኖሩ ብዙ ነገር ተጎድተናል።

የቱሪዝሙን ዘርፍ ጎድቶታል።

አለመጠቀማችን ከሌላው ሀገር በቴክኖሎጂው ኋላ ቀር እንደሆንን አድርጎ ያሳያል።

አለምአቀፍ🌐 ክፍያዎችን መክፈል አንችልም።

ገንዘብን በጥሬው💵 የሚይዝ አይኖርም ነበር።

#ጉዳቱስ⬇️

በመጀመርያ በኛ ሀገር ኔትወርክ አይታሰብም፤ ባንኩ ለመጀመር እስከተስማማ ድረስ በፍፁም ኔትወርክ መቆራረጥ የለበትም።

ተጀመረ ቢባልና ባንክ ውስጥ 1ሺ ያለው እስከ 10ሺ ድረስ ማውጣት ትችላለህ ቢባል ማነው ማያወጣ? ቁጠባ ገደል ገባ።😁

1 ሀገር ውስጥ ከመጀመሩ በፊት ማህበረሰቡን ስለጉዳዩ #ማሳወቅ አስፈላጊ ነው፤ ካልሆነ ግን ግለሰቡን ትልቅ ቀውስ ላይ ይጥለዋል።

1 Credit Card ከሚሰረቅብዎ 2 #Atm_Card ቢሰረቅብዎ ይሻላል፤ የ Credit Card ስርቆት #አደገኛ ነው።

💢በቴክኖሎጂው ዘርፍ በምን ያግዘናል?

ማንኛውንም #Licensed የሆነ Software Activate አድርገን መጠቀም እንችላለን።

እነ #Amazon, #Alibaba.. ይመጣሉ (የፈለግነውን እቃ Online ማዘዝ እንችላለን) ... በእርግጥ የ GPS⤴️ ሲስተሙና ሌሎች መስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች አሉ።

በነገራችን ላይ #Credit_Card ይሰረቃል🤦‍♂ ፤ በሌሎች ሀገራት ሲሰረቅባቸው Dark web ላይ ገብተው የራሳቸውን ንብረት ትጫርቶ መግዛት የተለመደ ነው።

‼️ብዙዎች ገንዘባቸውን አጥተው ባዶ ቀርተዋል።


💢በመጨረሻም ለማለት የምፈልገው ይሄ ነገር ያስፈልገናል፤ ቢኖር ከጉዳቱ ጥቅሙ ያመዝናልና ቢጀመር መልካም ነው እላለሁ
@daily_tech2


$share