#Credit_Card
💢#Credit_Card ማለት እንደምናውቀው አይነት #ATM_Card ካርድ ሲሆን ምንጊዜም የራሱ ልዩ ቁጥር (Unique Number) ይኖረዋል።
✅የፈለጋችሁት ሀገር ሄዳችሁ ካርዱን መጠቀም ትችላላችሁ፤ ለምሳሌ አንድ አሜሪካዊ ሀገራችን መጥቶ ገንዘብ ቢያንሰው የፈለገውን ያህል አውጥቶ መዝናናት፣ መክፈል ይችላል።👍
✅አለም አቀፍ #ክፍያዎችን ለመክፈል ያስችልዎታል።
✅በአጭር ጊዜ ባለንብረት ያደርጋችኋል፤ ባወጣችሁት ገንዘብ መኪና፣ እንዲሁም ሌሎችንም እቃዎች መግዛት ያስችላችኋል።
✅ብዙ #ሀበሻ ሚሸወደው በዚህ ነው እዛ ሄዶ በትንሽ ፕላስቲክ ካርድ💳 እንዳሻው የፈለገውን መግዛት መቻሉን ሲያይ ኋላ እንደሚከፍል ይረሳና🤦♂ ይሸወዳል።
✅እንደውም አብዛኛው የሄደበት ሀገር እንደሄደ የበተነውን ገንዘብ መክፈል ስለሚያቅተው፤ ባንኩም ያን ያህል ስለማይጫነው እንደቀልድ በእዳ ታስሮ 40 አመት ይቆያል (አንድ በቅርበት የማውቀው አርቲስት አለ እንደዚህ የሆነ)።
💢አሁን ከምንጠቀምበት ATM card (Debit Card) በምን ይለያል?
#Debit card➡️ የምትጠቀሙት ባንክ አካውንታችሁ ውስጥ ያለውን ገንዘብ ያህል ብቻ ነው፤ #Credit Card➡️ ሲሆን ግን ባንኩ እንደምትከፍሉት እርግጠኛ እስከሆነ ድረስ አካውንታችሁ ውስጥ ካለው የገንዘብ መጠን በላይ ይሰጣችኋል (ያበድራችኋል)።👍
✅Debit Card በአብዛኛው #Visa® or #Mastercard® logo ይኖረዋል።
✅ከተበደራችሁ በኋላ በወር ውስጥ መክፈል ካልቻላችሁ #ወለድ ይታሰባል።
❎❎ሌላው ብዙ ሰው የሚሸወደው ባንኮቹ የሚገርም Information Retrieval System ይጠቀማሉ፤ ማን ምን ለመግዛት ገንዘቡን እንደሚያወጣ እያንዳንዷ ነገር #Database🌐 ላይ ትመዘገባለች።
✅ለምሳሌ፦ አቶ ማስተዋል😎 ከሱፐር ማርኬት ዳይፐርና ወተት ቢገዛ፤ አቶ ፀጥአርገው😁 ደግሞ ቢራ ቢገዛና በወሩ ሁለቱም ሊበደሩ ቢመጡ የአቶ ፀጥአርገው % ስለሚወርድና ባንኩ በግለሰቡ ላይ ያለውን እምነት ስለሚያጣ የብድር መጠኑ ይወርዳል። ⬇️
✅ሌላው ደግሞ #ቅዳሜ ማታ እና #ሰኞ ጠዋት ቢራ የገዛ እኩል አይታይም፤ ዳታቤዙ በካርዷ ከየትኛውም ሀገርና ቦታ የገዛችኋትን እያንዳንዷን ነገር ይመዘግባል።
✅ስለዚህም #Rating እንዳይወርድባችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ስትገዙ በጥሬ ገንዘብ💵 መክፈል ተመራጭ👍 ነው።
✅Information Retrieval ኮርስ የወሰዳችሁ ይበልጥ ትረዱኛላችሁ ብዬ አስባለሁ።
#ይቀጥ
@daily_tech2
$share

#ክፍል_2
💢#Credit_Card ሀገራችን ውስጥ ቢኖር ምን ጥቅም ይኖረው ነበር?
‼️በሀገራችን ባለመኖሩ ብዙ ነገር ተጎድተናል።
✅የቱሪዝሙን ዘርፍ ጎድቶታል።
✅አለመጠቀማችን ከሌላው ሀገር በቴክኖሎጂው ኋላ ቀር እንደሆንን አድርጎ ያሳያል።
✅አለምአቀፍ🌐 ክፍያዎችን መክፈል አንችልም።❌
✅ገንዘብን በጥሬው💵 የሚይዝ አይኖርም ነበር።
#ጉዳቱስ⬇️
✅በመጀመርያ በኛ ሀገር ኔትወርክ አይታሰብም፤ ባንኩ ለመጀመር እስከተስማማ ድረስ በፍፁም ኔትወርክ መቆራረጥ የለበትም።❌
✅ተጀመረ ቢባልና ባንክ ውስጥ 1ሺ ያለው እስከ 10ሺ ድረስ ማውጣት ትችላለህ ቢባል ማነው ማያወጣ? ቁጠባ ገደል ገባ።😁
✅1 ሀገር ውስጥ ከመጀመሩ በፊት ማህበረሰቡን ስለጉዳዩ #ማሳወቅ አስፈላጊ ነው፤ ካልሆነ ግን ግለሰቡን ትልቅ ቀውስ ላይ ይጥለዋል።
✅1 Credit Card ከሚሰረቅብዎ 2 #Atm_Card ቢሰረቅብዎ ይሻላል፤ የ Credit Card ስርቆት #አደገኛ☠ ነው።
💢በቴክኖሎጂው ዘርፍ በምን ያግዘናል?
✅ማንኛውንም #Licensed የሆነ Software Activate አድርገን መጠቀም እንችላለን።
✅እነ #Amazon, #Alibaba.. ይመጣሉ (የፈለግነውን እቃ Online ማዘዝ እንችላለን) ... በእርግጥ የ GPS⤴️ ሲስተሙና ሌሎች መስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች አሉ።
✅በነገራችን ላይ #Credit_Card ይሰረቃል🤦♂ ፤ በሌሎች ሀገራት ሲሰረቅባቸው Dark web☠ ላይ ገብተው የራሳቸውን ንብረት ትጫርቶ መግዛት የተለመደ ነው።
‼️ብዙዎች ገንዘባቸውን አጥተው ባዶ ቀርተዋል።
💢በመጨረሻም ለማለት የምፈልገው ይሄ ነገር ያስፈልገናል፤ ቢኖር ከጉዳቱ ጥቅሙ ያመዝናልና ቢጀመር መልካም ነው እላለሁ

ATM_Card እና Debit_Card በምን ይለያል
Credit_Card ማለት እንደምናውቀው አይነት #ATM_Card ካርድ ሲሆን ምንጊዜም የራሱ ልዩ ቁጥር (Unique Number) ይኖረዋል።
✅የፈለጋችሁት ሀገር ሄዳችሁ ካርዱን መጠቀም ትችላላችሁ፤ ለምሳሌ አንድ አሜሪካዊ ሀገራችን መጥቶ ገንዘብ ቢያንሰው የፈለገውን ያህል አውጥቶ መዝናናት፣ መክፈል ይችላል።
✅አለም አቀፍ #ክፍያዎችን ለመክፈል ያስችልዎታል።
✅በአጭር ጊዜ ባለንብረት ያደርጋችኋል፤ ባወጣችሁት ገንዘብ መኪና፣ እንዲሁም ሌሎችንም እቃዎች መግዛት ያስችላችኋል።
✅ብዙ #ሀበሻ ሚሸወደው በዚህ ነው እዛ ሄዶ በትንሽ ፕላስቲክ ካርድ💳 እንዳሻው የፈለገውን መግዛት መቻሉን ሲያይ ኋላ እንደሚከፍል ይረሳና ይሸወዳል።
✅እንደውም አብዛኛው የሄደበት ሀገር እንደሄደ የበተነውን ገንዘብ መክፈል ስለሚያቅተው፤ ባንኩም ያን ያህል ስለማይጫነው እንደቀልድ በእዳ ታስሮ 40 አመት ይቆያል (አንድ በቅርበት የማውቀው አርቲስት አለ እንደዚህ የሆነ)።
አሁን ከምንጠቀምበት ATM card (Debit Card) በምን ይለያል?
#Debit card➡️ የምትጠቀሙት ባንክ አካውንታችሁ ውስጥ ያለውን ገንዘብ ያህል ብቻ ነው፤ #Credit Card➡️ ሲሆን ግን ባንኩ እንደምትከፍሉት እርግጠኛ እስከሆነ ድረስ አካውንታችሁ ውስጥ ካለው የገንዘብ መጠን በላይ ይሰጣችኋል (ያበድራችኋል)
✅Debit Card በአብዛኛው #Visa® or #Mastercard® logo ይኖረዋል።
✅ከተበደራችሁ በኋላ በወር ውስጥ መክፈል ካልቻላችሁ #ወለድ ይታሰባል።
❎ሌላው ብዙ ሰው የሚሸወደው ባንኮቹ የሚገርም Information Retrieval System ይጠቀማሉ፤ ማን ምን ለመግዛት ገንዘቡን እንደሚያወጣ እያንዳንዷ ነገር #Database ላይ ትመዘገባለች።
✅ለምሳሌ፦ አቶ አበበ ከሱፐር ማርኬት ዳይፐርና ወተት ቢገዛ፤
አቶ በቀለ ደግሞ ቢራ ቢገዛና በወሩ ሁለቱም ሊበደሩ ቢመጡ የአቶ በቀለ በ % ስለሚወርድና ባንኩ በግለሰቡ ላይ ያለውን እምነት ስለሚያጣ የብድር መጠኑ ይወርዳል
✅ሌላው ደግሞ #ቅዳሜ ማታ እና #ሰኞ ጠዋት ቢራ የገዛ እኩል አይታይም፤ ዳታቤዙ በካርዷ ከየትኛውም ሀገርና ቦታ የገዛችኋትን እያንዳንዷን ነገር ይመዘግባል።
✅ስለዚህም #Rating እንዳይወርድባችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ስትገዙ በጥሬ ገንዘብ💵 መክፈል ተመራጭ ነው