#programming_language
#python (#part_5)
ሠላም 🙌 ውድ የ <Tech_Info> ቤተሠቦች ዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው ከ Programming language ሥለ phyton በተመለከተ ቀጣዩን ክፍል ይዘንለቹ መተናል ተከታተሉን እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አናደርጋለን ።
በዚህ ፅሁፍ ልናቀርብላቹ የወደድነው
🔰ፓይተንን ለምን እንጠቀማለን እና ፓይተንን ተፈላጊ ያደረጉትን ምክንያቶች ለማብራራት የመጀመርያውን ክፍል ይዘን ቀርበናል።🇪🇹
part 1
1⃣Phyton syntax
🔷Dynamically typed
Dynamically typed ማለት ፓይተንን ሥንጠቀም ለምናሥገባው ግብአት (input) ማብራራት አይጠበቅብንም በተጨማሪም ትክክለኛውን መልሥ ያሥገኝልናል።
🖍ለምሣሌ
#java
int x=1;
x=(int)x/2; .... x=0 ምክንያቱም xመጀመርያውኑ int ሥለሆነች ነው።
#phyton
x=1
x=x/2 ...x=0.5 ለዚህ ነው ፓይተን ዳይናሚካሊ ታይፕድ የተባለው።
@daily_tech2
🔶simple syntax
simple syntax ማለት የፓይተን አፃፃፍ በጣም ቀላል እና ግልፅ ነው። አንዳንድ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አፃፃፋቸው የሚከብድ ነገር አለው ።
like parantheses { } # brackets ( ) # braces # commas ,& colons ፡ ይገኙበታል ።
@daily_tech2 🖍ለምሣሌ
በጃቫ(java)
public class Habesha Tech{
public static void main(String args[ ]){
System.out.println("hello members");
}
} 💻 hello members
በፓይተን (phyton)
print ('hello members') 💻 hello members በዚህ አጋጣሚ ማለት ምን ፈልገው ባለፈው ፓይተን (part one )ላይ በሠጠነው ለጃቫ በሠጠነው ምሣሌ ssytem.out.println("hello members") ❌ የሚለው System.out.println("hello members") በሚለው ይሥተካከል እንላለን። ለተፈጠረው የታይፒንግ ስህተት ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን።
🔷one liner
ይህ ማለት በፓይተንን ሥንጠቀም በአንድ መሥመር ብቻ ስሌት (calculation)መሥራት እና መልሥ ማግኘት እንችለለን ።ምናልባትም ሌሎች ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አንድ ብሎክ የሚፈጅብንን ፕሮግራም ማለት ነው።
🖍ለምሣሌ
#java
Int temp =x;
x=y;
y=temp;
#phyton
x,y=y,x
ሥለፓይተን ሣይንታክሥ ይህን ያህል ካልን ሌሎችን እንመልከት
2⃣ ተፈላጊ እና ከፍተኛ ክፍያ ሥለሚያሥገኝ
ፓይተን ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ተፈላጊ(ብዙ የሥራ እድል)እና በጣም በፍጥነት ላይ በማደግ ላይ ካሉ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅኦች አንዱ ነው። ፓይተን በአሁኑ ሠአት⏱ ብዙ የሥራእድል እና ከፍተኛ ክፍያ💵 ያሥገኛል።
በአሁኑ ሠአት🕰 ፓይተንን ከሚጠቀሙ ትልልቅ ኩባንያዎች መካከል
#google #instagram #spotify
#facebook #reddit #NASA
#dropbox #IBM #amazon #quora
እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው።
በቀጣይ ፕሮግራም በሚኖረን ቆይታ ቀጣዩን⏩ ክፍል ይዘንላቹ እንቀርባለን እሥከዚያው ግን መልካም ጊዜ።

#Programming_language
#phyton (#part_6)
ሥለ ፓይተን( Phyton) በተመለከተ ቀጣዩን ክፍል ይዘንለቹ መተናል ተከታተሉን እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አናደርጋለን ።
3⃣ሁለገብ በመሆኑ
ፓይተንን ቀለል እና ተፈላጊ ከመሆኑ በተጨማሪ ልክ እንደ JS, Java, etc...ብዙ ግልጋሎት የሚሠጥ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ነው ይህም ማለት ፓይተንን በመጠቀም ብዙ ነገር መሥራት እንችላለን ።ከነሡም መካከል ጥቂቱን 📌ለመጥቀሥ ያህል ፦
⚪️web development
⚪️Data science
⚪️Arteficial inteligence(AI) etc...
4⃣ከፍተኛ ማህበረሠብ
ፓይተንን ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ከተፈጠረ ከ20አመት በላይ ሆኖታል።ታድያ በነዚህ አመታት ብዙ ነገር ተቀይሯል ማለትም ሥለ ፓይተን ለማወቅ እና ለመረዳት ብዙ አማራጮች አሉን ።ፓይተን በPyPI ለተደገፉ ለተጠቃሚው ተደራሽ የሆኑ 85,000+ ሥክሪፕት እና ሞጁሎች አሉት ፡፡
#ብዙ ፕሮግራመሮች
#ብዙ መጽሃፎች
#ብዙ ላይብራሪ አለው ።ታድያምን ይጠቅመናል ካላቹ በቀላሉ ለማስረዳት ያህል አንድ ነገር እየሠራን ድንገት ልንሣሣት ወይም ግራ ሊገባን ይችላል።ታድያ በዚህ ሠአት አማራጮች ይኖሩናል
👁🗨ፕሮግራመሮችን ኮንታክት ማድረግ እና ድጋፍ መጠየቅ
👁🗨google በማድረግ ከዚህ በፊት በዚህ ዙርያ የተሠሩ ሥራዎች እና መልሦቻቸውን ማግኘት እንችላለን ።ሥለሆነም ፓይተንን ተመራጭ ያደርገዋል።
@daily_tech2
5⃣Testing frame work
ሶፍትዌር መፍጠር ቀላል ነገር አይለም ምክንያቱም ብዙ ሥራ (ሂደቶች )አሉት ከዲዛይኑ ጀምሮ የራሡ ኮድ መፃፍ እና ሶፍትዌር ሙከራ ማድረግ ዋነኞቹ ናቸው።ከነዙህ የsoftware ኡደቶች መካከል ሶፍትዌር ሙከራ በጣም ወሣኝ ነገር ነው ።ይህ የሦፍትዌር ሙከራ ለማከናወን የትኛውን ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ መጠቀም እንዳለብን ማወቅ በራሡ በጣም አሥፈላጊ ነገር ነው።ለ automation ሙከራ ፓይተንን መጠቀም ምርጥ መፍትሔ ነው ። ይህ ፓይተን የተዘጋጀው ከframework ጋር በመሆን መሥራት ይችላል።ነገሮችን ለማቅለል እንደ #ሴሌኒየም(selenium)እና #ስፕላይተርsplinter) ያሉ መሣሪያዎች እና ሞጁሎች አሉት።ሥለሆነም ፓይተንን ሥንጠቀም በአጭር ጊዜ እና በቀላል መንገድ ሥራችንን ማጠናቀቅ እንችላለን።
6⃣web development
Web devlopment ማለት ዌብሣይትን ለኢንተርኔት (አለም አቀፍ)ወይም ኢንትራኔት( ለግል ኔትዎርክ)ያለውን ሥራ ያካትታል ።ይህም ማለት ከአንድ ገፅ እስከ ውስብስብ የኢንተርኔት መተግበርያ(application)ያሉትን ያካትታል።
#web_devlopment በፓይተን ለመሥራት ብዙ አማራጮች አሉን ማለትም ፓይተን ለ #web\devlopment የሚጠቅሙ ብዙ ፍሬም ወርኮች አሉት።
📌ከነዚህም መካከል
⚪️django
⚪️Flask
⚪️Pylons
⚪️Web2py ዋነኞቹ ናቸው።
እነዚህ #frameworkኦች በፍጥነታቸው የታወቁ ከመሆናቸው ምክንያቱም በፓይተን የተዘጋጁ በመሆናቸው ነው ።
‼️ለዛሬ በእዚህ እናበቃለን በቀጣይ በሚኖረን ቆይታ ቀጣዩን ክፍል ይዘንላቹ እንመጣለን እሥከዛው ግን መልካም ጊዜ፡፡