This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#programming_language
#python (#part_5)
ሠላም 🙌 ውድ የ <Tech_Info> ቤተሠቦች ዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው ከ Programming language ሥለ phyton በተመለከተ ቀጣዩን ክፍል ይዘንለቹ መተናል ተከታተሉን እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አናደርጋለን ።
በዚህ ፅሁፍ ልናቀርብላቹ የወደድነው
🔰ፓይተንን ለምን እንጠቀማለን እና ፓይተንን ተፈላጊ ያደረጉትን ምክንያቶች ለማብራራት የመጀመርያውን ክፍል ይዘን ቀርበናል።🇪🇹
part 1
1⃣Phyton syntax
🔷Dynamically typed
Dynamically typed ማለት ፓይተንን ሥንጠቀም ለምናሥገባው ግብአት (input) ማብራራት አይጠበቅብንም በተጨማሪም ትክክለኛውን መልሥ ያሥገኝልናል።
🖍ለምሣሌ
#java
int x=1;
x=(int)x/2; .... x=0 ምክንያቱም xመጀመርያውኑ int ሥለሆነች ነው።
#phyton
x=1
x=x/2 ...x=0.5 ለዚህ ነው ፓይተን ዳይናሚካሊ ታይፕድ የተባለው።
@daily_tech2
🔶simple syntax
simple syntax ማለት የፓይተን አፃፃፍ በጣም ቀላል እና ግልፅ ነው። አንዳንድ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አፃፃፋቸው የሚከብድ ነገር አለው ።
like parantheses { } # brackets ( ) # braces # commas ,& colons ፡ ይገኙበታል ።
@daily_tech2 🖍ለምሣሌ
በጃቫ(java)
public class Habesha Tech{
public static void main(String args[ ]){
System.out.println("hello members");
}
} 💻 hello members
በፓይተን (phyton)
print ('hello members') 💻 hello members በዚህ አጋጣሚ ማለት ምን ፈልገው ባለፈው ፓይተን (part one )ላይ በሠጠነው ለጃቫ በሠጠነው ምሣሌ ssytem.out.println("hello members") ❌ የሚለው System.out.println("hello members") በሚለው ይሥተካከል እንላለን። ለተፈጠረው የታይፒንግ ስህተት ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን።
🔷one liner
ይህ ማለት በፓይተንን ሥንጠቀም በአንድ መሥመር ብቻ ስሌት (calculation)መሥራት እና መልሥ ማግኘት እንችለለን ።ምናልባትም ሌሎች ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አንድ ብሎክ የሚፈጅብንን ፕሮግራም ማለት ነው።
🖍ለምሣሌ
#java
Int temp =x;
x=y;
y=temp;
#phyton
x,y=y,x
ሥለፓይተን ሣይንታክሥ ይህን ያህል ካልን ሌሎችን እንመልከት
2⃣ ተፈላጊ እና ከፍተኛ ክፍያ ሥለሚያሥገኝ
ፓይተን ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ተፈላጊ(ብዙ የሥራ እድል)እና በጣም በፍጥነት ላይ በማደግ ላይ ካሉ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅኦች አንዱ ነው። ፓይተን በአሁኑ ሠአት⏱ ብዙ የሥራእድል እና ከፍተኛ ክፍያ💵 ያሥገኛል።
በአሁኑ ሠአት🕰 ፓይተንን ከሚጠቀሙ ትልልቅ ኩባንያዎች መካከል
#google #instagram #spotify
#facebook #reddit #NASA
#dropbox #IBM #amazon #quora
እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው።
በቀጣይ ፕሮግራም በሚኖረን ቆይታ ቀጣዩን⏩ ክፍል ይዘንላቹ እንቀርባለን እሥከዚያው ግን መልካም ጊዜ።