ፍቅሬን በግጥም 💞
5.35K subscribers
58 photos
21 videos
2 files
73 links
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷‍♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷‍♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷‍♀️

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
Download Telegram
ስንቴ ነው ? 🤔

እኔን ባቀፍክበት በሳቅንበት ቦታ
በተላፋንበት በዛች ውብ ትዝታ
በዛ ውብ በሆነው በዛ በሔድንበት
ስንቴ ነው ከሷ ጋር የተራመድክበት
ስንቴ ነው🤔 ስንቴ ነው ?
በሳቅንበት ቦታ ከሷ የተኛኸው
ስንቴ ነው ንገረኝ
ስንቴ ነው ስትዋሸኝ ፍቅርህ ያሳዋረኝ
ስንቴ ነው ጉዴን ልስማ
አኩርፌህ እያለ ወጥተን ከዛ ማማ
ይቅር ያልኩበትን ያልካት እሷን ማማ
ስንቴ ነው ስንቴ ነው
በተፋቀርንበት እሷን ያዝናናኸው
ስንቴ ነው ?😔

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
#ምን_ይልሀል_ልብህ ? ❤️

ልጠይቅህ እስኪ
አድምጠኝ አንድ አፍታ
ልብህ ምን አይነት ነው ለኔ ያለው ቦታ?

የመውደድ የማፍቀር 🥰 ወይስ ሀዘኔታ?
ምን ይልሀል ልብህ እስኪ አንዴ ጠይቀው
እውን ከልብህ ነው
ሳገኝህ በደስታ ሁሌም የምትስቀው🤔
ውይስ ፍቅሬን አውቀህ 💘
በኔ ይሁን እንዴ
#የምትሳለቀው? 😔

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
እኔ ወይስ አንቺ

አንዴ ባልና ሚስት  ተድረው ሲኖሩ
አመታት አለፋ ፍሬ ሳያፈሩ

የአብራካቸውን ክፍይ ለማየት ሲጓጉ
11 አመታትን ባዶ ቤት ከረሙ

ታዲያ... ስለታቸው ሰምሮ ተስፋቸው ለምልሞ
ወንድ ልጅ አገኙ እስከነ ቃጭሉ 

ቤታቸውም ሁሉ ተሞላ በደስታ
ለቤተ-ዘመዱም  ሆነላቸው ፌሽታ

ልጁም እያደገ ሁለት አመት ሞላው 
መሮጥ መሯሯጥ  መበጥበጥ ሆነ ስራው ... 


ከእለታት በአንዱ ቀን  ባል ስራ ሲወጣ
  ረፍዶበት ነበር  ለመውጣት ቸኩሎ  እየተጣደፈ...

የእናቱ መድሀኒት ክዳኑ ተከፍቶ
ከጠረንቤዛው ላይ ብልቃጡ ተቀምጦ

ያያል አባትዬው ሊወጣ ሲል ድንገት
እናቲቱን ጠርቷት እንድታነሳውም አጥብቆ ነገራት 

እናት በስራ ብዛት
በጠረንቤዛው ላይ ያለውን መድሀኒት
ዘንግታውስ ኖሯል  ሳታነሳው  ቀረች

ልጁም መድሀኒቱን ፊት ለፊቱ አጊንቶ
እንክብሎቺንም ዋጣቸው አንስቶ

እናቲቱ ይሄኔ
ትዝ ሲላት ጊዜ
ሮጠች... መድሀኒቱን  ልታነሳ
ወደ ተቀመጠበት ጠረንቤዛ

ግን... መድሀኒቱ የለም ከተቀጠበት
ልቧ ተሰነጠቀ ከሁለት 

ወዲያው ስትመለከት
ልጇ ተዘርሯል ሶፋ ስር
በአፋ አረፋ ይደፍቃል እንደ ጉድ

ቤቱን በእሪታ ቀወጠችው
ጩኸቷ ልጇን ይመልስ ይመስል

ተጣድፈው ወደ ሀኪም ቤት ወሰዱት
ግን ሊተርፍ አልቻለም ከሞት
ከመጠን በላይ ነበር የወሰደው መድሀኒት  

  ከአመታት በኋላ የተገኘው ህፃን
ዳዴ በቅጡ እንኳ  ሳይጨርስ
በሞት ተወሰደ ዳግም ላይመለስ

እናት ዕብድ ሆናለች
ታለቅሳለች  ታለቅሳለች
ደሞ...  ባሏ ጠዋት ሲሄድ ስላስጠነቀቃት 
እንድታነሳውም ቀድሞ ስላዘዛት
ቢሰማ ወሬውን ሰውም አያረጋት


ባል  ሆስፒታል  ደረሰ
ዘመድ አዝማዱ ሚስቱን ጨምሮ እየተላቀሰ 
ውድ ልጁን እንዳጣም መንፈሱ ነገረው
ትንፋሽ ሳያወጣም እንባ ተናነቀው

ወደ ሚስት ተጠጋ...

ሚስት  "አንቺ ነሽ ልጄን የገደልሽው "  የሚለውን ቃል ለመስማት
"ይቅርታ"  በሚል አስተያየት

ባሏን ብትጠብቀውም
ባል ግን አንዳች ሊል አልወደደም

ቀጠል አድርጎ...
ሊያፅናናት ሞከር ወደ ደረቱ አስጠግቶ

"አይዞሽ እናቴ  እንግዲህ ፈጣሪ አልፈቀደም
ያለው ይሆናል ካላለው አይሆንም "

ብሎ  ሊያፅናናት ሞከር
እናት  ያልጠበቀችው ነገር
ለህመሟም የባሏ አንደበት
ማገገሚያ ጉልበት ሆናት

አዎ!!!  በዚህ ሰአት  ወቀሳ አያስፈልጋትም
ደግፎ ሀዘኗን የሚጠግን
እንባዋን የሚያብስ የማፅናኛ  ቃላቶች እንጂ
እሱ ብቻ አደለም እሷም ጭምርት ናትና ተጓጂ

ደግሞም ባልም እኩል ተጠያቂ ነው
ይሄኔ ራሱ መድሀኒቱን ቢያነሳው
  ህፃኑም ባልወሰደውና ባልሞተ....


✍️ ይሳቅ ( በህይወታችን በጣም ብዙ እንዲህ ያሉ አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ  ታዲያ አንተ አንቺ እየተባባልን ከምንወቃቀስ ከምንጠቋቆም  ቆሞ ማሰብ ይሻላል፤ ካነበብኩት)

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
🔣🔣🔣🔣🔣🔣⭕️🔣🔣🔣🔣🔣🔣

        "ምን ያክል ነው ፍቅርሽ
               ብለህ ብጠይቀኝ


ምን ያክል ልበልህ
ምኑን አውቀዋለሁ፣
እኔ አምላክ አይደለሁ፣

ብቻ ግን 🔣🔣

ማንም ጓደኛዋን ከምትወደው በላይ፣
ማንም ፍቅረኛዋን ከምታፈቅረዉ በላይ፣
ውስጤን ገዝተከዋል ቦታ አለህ ልቤ ላይ፡፡
🔣🔣🔣🔣🔣🔣❤️🔣🔣🔣🔣🔣🔣
ብታምንም ባታምንም፣
እውነቱን ልንገርህ ፍቅሬ አንተን አልዋሽም፣
እስከ ዘላለሙ እኔ አላፈቅርህም፣
እንደ ሞኝ አፍቃሪ
የዘላለሜ ነህ ብዬ አልደልልህም፣
ምክንያቱም...
ዘላለም የሚኖር ሠው ተፈጥሮ አያውቅም፡፡
አንተም
እኔም
ሁሉም
ማንም ቢሆን ማንም፣
ዘላለም አፍቅሮ ዘላለም አይኖሮም፡፡
ግን...
እስከ'ድሜዬ ክልል እስከ ሂወቴ ጫፍ፣
መቼም አይሰለቸኝ
አንተና ፍቅርህን አዝያችሁ ብከንፍ፡፡

   አፈቅርሃለሁ 💖    ➡️ትላንትም
                                   ➡️ ዛሬም
                                     ➡️ ነገም
አስካለው በምድር ፣ከዛም በኋላ ❤️❤️😘

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
🔣🔣🔣🔣🔣🔣⭕️🔣🔣🔣🔣🔣🔣


እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ባትለኝ
ንገሪኝ ካልክ ዛሬም እንደዛው ነኝ

የኔ ደህና መሆን ምን
#ያሳስብሀል😏
ፍቅር ነው እንዳልል
#ትተከኝ ሂደሃል😔
ደግሞ ድንገት መጠክ
#አዛኝ ያደርግሀል🫤
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ባትለኝ
ንገሪኝ ካልክ ግን
አንተን እያሰብኩኝ ዘመናት ቆጠርኩኝ
እኔነቴን ትቼ ባንተ ውስጥ አለሁኝ

አመታቶች አልፈው ዘመናት ቢመጣ
አንተን
#ከማፍቀር ውጭ ለውጥም አላመጣ
ህመሜን ብነግርህ መተህ
#ላታድነኝ 😏
ድንገት እየመጣህ ምነው
#ባታደማኝ 💔

𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 በ ፍቅር 🙏

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
የሰውን ልጅ አክብር እንጂ...
በፍፁም እየተለማመጥክ ወይም
እየለመንክ እንዳትኖር...
ምክንያቱም አንዳንድ ሰው
ክብር እና ፍራቻ ይምታታበታል::

🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
እኔ ወይስ አንቺ

አንዴ ባልና ሚስት  ተድረው ሲኖሩ
አመታት አለፋ ፍሬ ሳያፈሩ

የአብራካቸውን ክፍይ ለማየት ሲጓጉ
11 አመታትን ባዶ ቤት ከረሙ

ታዲያ... ስለታቸው ሰምሮ ተስፋቸው ለምልሞ
ወንድ ልጅ አገኙ እስከነ ቃጭሉ 

ቤታቸውም ሁሉ ተሞላ በደስታ
ለቤተ-ዘመዱም  ሆነላቸው ፌሽታ

ልጁም እያደገ ሁለት አመት ሞላው 
መሮጥ መሯሯጥ  መበጥበጥ ሆነ ስራው ... 


ከእለታት በአንዱ ቀን  ባል ስራ ሲወጣ
  ረፍዶበት ነበር  ለመውጣት ቸኩሎ  እየተጣደፈ...

የእናቱ መድሀኒት ክዳኑ ተከፍቶ
ከጠረንቤዛው ላይ ብልቃጡ ተቀምጦ

ያያል አባትዬው ሊወጣ ሲል ድንገት
እናቲቱን ጠርቷት እንድታነሳውም አጥብቆ ነገራት 

እናት በስራ ብዛት
በጠረንቤዛው ላይ ያለውን መድሀኒት
ዘንግታውስ ኖሯል  ሳታነሳው  ቀረች

ልጁም መድሀኒቱን ፊት ለፊቱ አጊንቶ
እንክብሎቺንም ዋጣቸው አንስቶ

እናቲቱ ይሄኔ
ትዝ ሲላት ጊዜ
ሮጠች... መድሀኒቱን  ልታነሳ
ወደ ተቀመጠበት ጠረንቤዛ

ግን... መድሀኒቱ የለም ከተቀጠበት
ልቧ ተሰነጠቀ ከሁለት 

ወዲያው ስትመለከት
ልጇ ተዘርሯል ሶፋ ስር
በአፋ አረፋ ይደፍቃል እንደ ጉድ

ቤቱን በእሪታ ቀወጠችው
ጩኸቷ ልጇን ይመልስ ይመስል

ተጣድፈው ወደ ሀኪም ቤት ወሰዱት
ግን ሊተርፍ አልቻለም ከሞት
ከመጠን በላይ ነበር የወሰደው መድሀኒት  

  ከአመታት በኋላ የተገኘው ህፃን
ዳዴ በቅጡ እንኳ  ሳይጨርስ
በሞት ተወሰደ ዳግም ላይመለስ

እናት ዕብድ ሆናለች
ታለቅሳለች  ታለቅሳለች
ደሞ...  ባሏ ጠዋት ሲሄድ ስላስጠነቀቃት 
እንድታነሳውም ቀድሞ ስላዘዛት
ቢሰማ ወሬውን ሰውም አያረጋት


ባል  ሆስፒታል  ደረሰ
ዘመድ አዝማዱ ሚስቱን ጨምሮ እየተላቀሰ 
ውድ ልጁን እንዳጣም መንፈሱ ነገረው
ትንፋሽ ሳያወጣም እንባ ተናነቀው

ወደ ሚስት ተጠጋ...

ሚስት  "አንቺ ነሽ ልጄን የገደልሽው "  የሚለውን ቃል ለመስማት
"ይቅርታ"  በሚል አስተያየት

ባሏን ብትጠብቀውም
ባል ግን አንዳች ሊል አልወደደም

ቀጠል አድርጎ...
ሊያፅናናት ሞከር ወደ ደረቱ አስጠግቶ

"አይዞሽ እናቴ  እንግዲህ ፈጣሪ አልፈቀደም
ያለው ይሆናል ካላለው አይሆንም "

ብሎ  ሊያፅናናት ሞከር
እናት  ያልጠበቀችው ነገር
ለህመሟም የባሏ አንደበት
ማገገሚያ ጉልበት ሆናት

አዎ!!!  በዚህ ሰአት  ወቀሳ አያስፈልጋትም
ደግፎ ሀዘኗን የሚጠግን
እንባዋን የሚያብስ የማፅናኛ  ቃላቶች እንጂ
እሱ ብቻ አደለም እሷም ጭምርት ናትና ተጓጂ

ደግሞም ባልም እኩል ተጠያቂ ነው
ይሄኔ ራሱ መድሀኒቱን ቢያነሳው
  ህፃኑም ባልወሰደውና ባልሞተ....


✍️ ይሳቅ ( በህይወታችን በጣም ብዙ እንዲህ ያሉ አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ  ታዲያ አንተ አንቺ እየተባባልን ከምንወቃቀስ ከምንጠቋቆም  ቆሞ ማሰብ ይሻላል፤ ካነበብኩት)

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
🔣🔣🔣🔣🔣🔣⭕️🔣🔣🔣🔣🔣🔣

        "ምን ያክል ነው ፍቅርሽ
               ብለህ ብጠይቀኝ


ምን ያክል ልበልህ
ምኑን አውቀዋለሁ፣
እኔ አምላክ አይደለሁ፣

ብቻ ግን 🔣🔣

ማንም ጓደኛዋን ከምትወደው በላይ፣
ማንም ፍቅረኛዋን ከምታፈቅረዉ በላይ፣
ውስጤን ገዝተከዋል ቦታ አለህ ልቤ ላይ፡፡
🔣🔣🔣🔣🔣🔣❤️🔣🔣🔣🔣🔣🔣
ብታምንም ባታምንም፣
እውነቱን ልንገርህ ፍቅሬ አንተን አልዋሽም፣
እስከ ዘላለሙ እኔ አላፈቅርህም፣
እንደ ሞኝ አፍቃሪ
የዘላለሜ ነህ ብዬ አልደልልህም፣
ምክንያቱም...
ዘላለም የሚኖር ሠው ተፈጥሮ አያውቅም፡፡
አንተም
እኔም
ሁሉም
ማንም ቢሆን ማንም፣
ዘላለም አፍቅሮ ዘላለም አይኖሮም፡፡
ግን...
እስከ'ድሜዬ ክልል እስከ ሂወቴ ጫፍ፣
መቼም አይሰለቸኝ
አንተና ፍቅርህን አዝያችሁ ብከንፍ፡፡

   አፈቅርሃለሁ 💖    ➡️ትላንትም
                                   ➡️ ዛሬም
                                     ➡️ ነገም
አስካለው በምድር ፣ከዛም በኋላ ❤️❤️😘

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
🔣🔣🔣🔣🔣🔣⭕️🔣🔣🔣🔣🔣🔣


እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ባትለኝ
ንገሪኝ ካልክ ዛሬም እንደዛው ነኝ

የኔ ደህና መሆን ምን
#ያሳስብሀል😏
ፍቅር ነው እንዳልል
#ትተከኝ ሂደሃል😔
ደግሞ ድንገት መጠክ
#አዛኝ ያደርግሀል🫤
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ባትለኝ
ንገሪኝ ካልክ ግን
አንተን እያሰብኩኝ ዘመናት ቆጠርኩኝ
እኔነቴን ትቼ ባንተ ውስጥ አለሁኝ

አመታቶች አልፈው ዘመናት ቢመጣ
አንተን
#ከማፍቀር ውጭ ለውጥም አላመጣ
ህመሜን ብነግርህ መተህ
#ላታድነኝ 😏
ድንገት እየመጣህ ምነው
#ባታደማኝ 💔

𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 በ ፍቅር 🙏

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
🔣🔣🔣🔣🔣🔣⭕️🔣🔣🔣🔣🔣🔣


           🔣ዛሬም ወድሻለው 🔣
             🔣🔣🔣🔣🔣🔣
  
ዘምናትን  ኖሬ እንደ ሌለው ሆኜ
ብቻዬን ሥወድሽ በፍቅርሽ ባክኜ
መክሳቴን አይቼ ልተውሽ ወስኜ
መክሳቴ ጀብድ ይሁን ለፍቅር ታምኜ

በነጋ በጠባ  በሀሳቤ አንቺ ነሽ
ለኑሮዬ ድርሰት ታሪኬ የምልሽ
ከልቤ ላይ ፅፌሽ ሳነብሽ ሳነብሽ
እንደ ልዩ ድርሰት ስገረም በስምሽ

የደመቀው ምስልሽ ከቀለም የፈካው
ቀለም በምን አቅሙ ካንቺ የሚልካካው
ከውብ ገፅታሽ ላይ ፍቅር
ተጨምሮ
ቢያደማኝ ቢያቆስለኝ ገላዬን አጥቁሮ

ጉልበት እስኪከዳኝ ቢርቀኝ ውበቴ
ዛሬም ወድሻለው ዛሬም ነሽ ህይወቴ
ባጥንቴ እስክቀር እስከለተ ሞቴ


━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_ @getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Heyyy everyone ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#እንዴት_ልግለፅልሽ

         የመውደዴን ጥልቀት
       የስሜቴን ልቀት

እንዴት ልግለፅልሽ በየትኛው መንገድ
ውስጤን እንደፈጀው የናፍቆትሽ ሰደድ
እኮ እንዴት ታውቂያለሽ ያመመኝን እኔ
በየትኛው ቋንቋ በየትኛው ቅኔ
እንዴትስ አድርጌ ህመሜን ላስረዳሽ
አይኔ እንደሚራብሽ ነፍሴ እንደሚጠማሽ

ባንቺ ሆዬ ባቲ 'ባምባሰል ትዝታ
በየቱ ላሰማሽ የልቤት ኡኡታ…
እስኪ አንቺው ንገሪኝ መልሱን በዪኝ ጀባ
ማፍቀሬን አምቄ ……
መንገዱን አጥቼ ግራ ከምጋባ

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ስጠብቅህ ነበር😔


Tg ላይ ስጠብቅ ያንተን መምጣት መቅረት🤔

ፍጥጥ ትኩር ብዬ አይኖቼን ተክዬ😳
በቀጠሮ ተስፋ ልቤን አንጠልጥዬ😟
ጣቶቼን ቀስሬ ዳታዬን ላበራ👆
ስጠብቅህ ነበር online እድትገባ🤐

ስትቀር ጊዜ...

Hi ያሉኝን ሁሉ by ብዬ መለስኩኝ☺️
ባንተ ተናድጄ በነሱ አበረድኩኝ😋
ወዲያው በመቅፅበት Dataዬን አጥፍቼ🤏
ሀሳቤን ሰብስቤ ስልኬንም ዘግቼ📲

አፍቃሪህ ነኝና👩‍🦰

ሳስብህ አምሽቼ ደግሞ ላይህ ተኛው🥱😴
መልዕክቴ ይድረስህ

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
#ምን_ይልሻል_ልብሽ?❤️


ልጠይቅሽ እስኪ
አድምጪኝ አንድ አፍታ
ልብሽ ምን አይነት ነው ለኔ ያለው ቦታ?

የመውደድ የማፍቀር🥰ወይስ ሀዘኔታ?
ምን ይልሻል ልብሽ እስኪ አንዴ ጠይቂው
እውን ከልብሽ ነው
ሳገኝሽ በደስታ ሁሌም የምትስቂው🤔
ውይስ ፍቅሬን አውቀሽ 💘
በኔ ይሁን እንዴ
#የምትሳለቂው?😔

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Heyyy everyone ❤️
❤️💞💕💕💓💓💘
አይኖችሽ
ለማየት ሚያሳሱ የሚያሸማቅቁ
ከርቀት እይታ ልብን የሚሰርቁ
ሰዎችን በሙሉ አጀብ የሚያስብሉ
አይኖችሽ ውብ ናቸው በጣም የተኳሉ
በሰው ሰራሽ ሳይሆን ባምላክ የተሳሉ
አይኖችሽ ውብ ናቸው አግራሞት የጫሩ
አቤት ለወደደሽ በፍቅር ለያዘሽ
እቅፍ ድግፍ አርጎ አንቺን ለወደደሽ
የፍቅር ስኬት ነሽ የንየዋ መቀረት
ወድጄሽ ነው ለካ***
የፀሀይ ብልጭታ ጮራው ተሥፈንጥቆ
የከተማው ውበት በጣም አምሮ ደምቆ
ንፁህ በሆነ አየር መንፈሴ እየረካ
ውሥጤ ሚረበሸው ወድጄሽ ነው ለካ
ስለ ተመቸኝ ብቻ
❤️💞💕💕

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ለካ አይንህ ባያየኝም ልብህ እኔን ያያል🫀
አይንህን ጨፍነህ ልብህ ይስለኛል😌
ስዕሉን እያየህ አይንህን ካይኖቼ😇
እጆችህ ወገቤን እግርህ ላይ እግሮቼ🤗
እጅህና እጆቼ ተያይዘን ስንደንስ 💃🕺
በገላየ ቀልጠህ በገላህ ነድጄ😍
ደግሞ ከደረትህ ካንገትህ ገብቼ🫂
ልብህ ላይ ተኜቼ አንተን እስላለሁ☺️
በልብህ ትርታ የፍቅርን ዜማ😊
በፍቅር ሰመመን በርጋታ እሰማለሁ😚
ላካ ሳንተያይ እሩቅ ሆነህ ማዶ🫣
ይሄው ጉድ አረገን ልባችን ተዋዶ❤️🥹

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ስጠብቅህ ነበር😔


Tg ላይ ስጠብቅ ያንተን መምጣት መቅረት🤔

ፍጥጥ ትኩር ብዬ አይኖቼን ተክዬ😳
በቀጠሮ ተስፋ ልቤን አንጠልጥዬ😟
ጣቶቼን ቀስሬ ዳታዬን ላበራ👆
ስጠብቅህ ነበር online እድትገባ🤐

ስትቀር ጊዜ...

Hi ያሉኝን ሁሉ by ብዬ መለስኩኝ☺️
ባንተ ተናድጄ በነሱ አበረድኩኝ😋
ወዲያው በመቅፅበት Dataዬን አጥፍቼ🤏
ሀሳቤን ሰብስቤ ስልኬንም ዘግቼ📲

አፍቃሪህ ነኝና👩‍🦰

ሳስብህ አምሽቼ ደግሞ ላይህ ተኛው🥱😴
መልዕክቴ ይድረስህ

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
❤️እስኪ ጀማው አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ .....ፍቅር ነው የጠፋው ወይስ እውነተኛ አፍቃሪ ...ወይስ ፍቅር እሚባል ነገር የለም....
#ሂድ

አለው አልከኝ እንጂ ከቶ ከኔ የታለ
መንገደኛው ልብህ ላይ ታች እያለ
ሂድ አትቁም ፊቴ ይቅናህ ብዬሀለው
ያሰብከው ይሳካ እመርቅሀለው

መጣህም ቀረህም ለእኔ እንዲያው ሄደሀል
አጠገቤ ሆነህ ባህር ተሻግረሀል
ስለዚ በቃ ሂደ አለው አትበለኝ
በሽንገላህ ቃላት በውሸት አታባብለኝ።

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ