ፍቅሬን በግጥም 💞
5.4K subscribers
59 photos
21 videos
2 files
78 links
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷‍♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷‍♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷‍♀️

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
Download Telegram
#ምን_ይልሀል_ልብህ ? ❤️

ልጠይቅህ እስኪ
አድምጠኝ አንድ አፍታ
ልብህ ምን አይነት ነው ለኔ ያለው ቦታ?

የመውደድ የማፍቀር 🥰 ወይስ ሀዘኔታ?
ምን ይልሀል ልብህ እስኪ አንዴ ጠይቀው
እውን ከልብህ ነው
ሳገኝህ በደስታ ሁሌም የምትስቀው🤔
ውይስ ፍቅሬን አውቀህ 💘
በኔ ይሁን እንዴ
#የምትሳለቀው? 😔

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ