ፍቅሬን በግጥም 💞
5.38K subscribers
59 photos
21 videos
2 files
73 links
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷‍♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷‍♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷‍♀️

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
Download Telegram
#እንዴት_ልግለፅልሽ

         የመውደዴን ጥልቀት
       የስሜቴን ልቀት

እንዴት ልግለፅልሽ በየትኛው መንገድ
ውስጤን እንደፈጀው የናፍቆትሽ ሰደድ
እኮ
እንዴት ታውቂያለሽ ያመመኝን እኔ
በየትኛው ቋንቋ በየትኛው ቅኔ
እንዴትስ አድርጌ ህመሜን ላስረዳሽ
አይኔ እንደሚራብሽ ነፍሴ እንደሚጠማሽ

ባንቺ ሆዬ ባቲ 'ባምባሰል ትዝታ
በየቱ ላሰማሽ የልቤት ኡኡታ…
እስኪ አንቺው ንገሪኝ መልሱን በዪኝ ጀባ
ማፍቀሬን አምቄ ……
መንገዱን አጥቼ ግራ ከምጋባ

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ