ፍቅሬን በግጥም 💞
5.19K subscribers
68 photos
22 videos
2 files
84 links
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷‍♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷‍♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷‍♀️

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
Download Telegram
#ሂድ

አለው አልከኝ እንጂ ከቶ ከኔ የታለ
መንገደኛው ልብህ ላይ ታች እያለ
ሂድ አትቁም ፊቴ ይቅናህ ብዬሀለው
ያሰብከው ይሳካ እመርቅሀለው

መጣህም ቀረህም ለእኔ እንዲያው ሄደሀል
አጠገቤ ሆነህ ባህር ተሻግረሀል
ስለዚ በቃ ሂደ አለው አትበለኝ
በሽንገላህ ቃላት በውሸት አታባብለኝ።

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ