Dhaqqabamummaa tajaajila keenyaa daran mirkaneessuuf, biyya keessatti dameelee 700 kan qabu Itiyoopoost waliin sadarkaa bakka bu'iinsa olaanaan distiriktiiwwan isaa torbanuutti, dameelee 18tti tajaajila kennuu kan eegalle yommuu ta’u, maamiltoonni keenya dameelee Itiyoopoost isinitti dhihoo jiranitti dhimma bahuu akka dandeessan gammachuun isin beeksisna. Dhiheenyatti dameelee dhaabbatichaa hundatti tajaajila guutuu kennuuf sochii bal’aa taasisaa kan jirru ta'uus gamanumaan isin beeksifna.
የአገልግሎታችንን ተደራሽነት ይበልጡን ለማረጋገጥ ባንክችን ከኢትዮፖስት ጋር ያለውን የከፍተኛ ደረጃ ወኪልነት በሰባቱ ዲስትሪክቶች፣ በ18 ቅርንጫፎች አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን፣ ደንበኞቻችን በአቅራቢያችሁ በሚገኝ በኢትዮፖስት ቅርንጫፍ መገልገል የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን። በቅርቡም ይህ አገልግሎት በአገር አቀፍ ደረጃ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ 700 የኢትዮፖስት ቅርንጫፎች ለማስፋት እየሠራን እንገኛለን።
#Coopbank #Ethiopost #FinancialInclusion #BankingConvenience #CommunityFirst #Ethiopia