አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
196K subscribers
5.06K photos
159 videos
14 files
760 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
#መልካም_ዜና

👉 የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ውድድር አመራር ዓብይ ኮሚቴ የሚመራ ይሆናል።


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ውድድር አመራር አብይ ኮሚቴ 7 አባላት ያሉት አመራሮች በጥቆማ ተመርጠዋል።

1. #መቶ_አለቃ_ፈቃደ_ማሞ–ሰብሳቢ
2. አቶ እሸቱ ቢያድጎ
3. አቶ አንበሴ መገርሳ
4. ዶ/ር ከሳቴ ለገሰ –ም/ሰብሳቢ
5. አቶ አሰፋ ኦሲሶ
6. አቶ አንበሳው አውግቸው
7. አቶ መንግስቱ ሳሳሞ

🔰 የ2012ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በክለቦች የሚመራ ይሆናል፤ ራሳቸውን ችለው ወደ ካምፓኒነት እስኪመጡ ድረስ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንም ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ ለፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አመራር ዓብይ ኮሚቴ የቢሮ እና የማቴሪያል የሚያደርግ ይሆናል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንም የሰነድ ርክክብ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አመራር አብይ ኮሚቴ ጋር በአጭር ጊዜ ውስጥ ያካሂዳል፤ የውድድር ደንቡን እና የዲሲፕሊን መመሪያውንም ለኮሚቴው ያስረክባል። ውድድሩን የሚመሩ ንዑሳን ኮሚቴዎች በጥናቱ መሰረት የሚደራጁ ይሆናል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አመራር ዓብይ ኮሚቴ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ይህንን ብለዋል

👉 ” ኮሚቴው በድንብ እስኪደራጅ ድረስ ፌዴሬሽኑ ቢሮ ያመቻቻል፤ እንዲሁም ቴክኒካል እገዛዎች እና የቢሮ እቃዎችን እናሟላለን። ከክለቦች አሰያየም ጋር ያለውን የምዝገባ ሂደት ጨርሰን የምናስረክብ ይሆናል

➡️ ይህ ኮሚቴ በሚቀጥለው ሳምንት ተገናኝቶ ውድድር የሚመራበትን ጊዜ እንወስናለን። ለሰላማዊ የስልጣን ሽግግር የስራ አስፈጻሚ አባላትን እናመሰግናለን፤ የተሻለ የውድድር ዘመን እመኛለሁ።”


👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#ዝግጅት

በአራተኛው ሳምንት ጣፋጭ ድልን ያገኙት የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን አባላት በቀጣይ ላለባቸው የሊጉ ጨዋታ ጠንካራ የሆነ ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ ይገኛሉ ። ዛሬም አዲስ አበባ ላይ #የመጨረሻ የሆነውን ልምምዳቸውን አከናውነዋል ነገ በጠዋት ወደ ድሬዳዋ የሚጓዙ ይሆናል።

#ጉዳት

✔️ ከሐዋሳ ከነማ ጋር በነበረው ጨዋታ በጉዳት ምክንያት ተቀይሮ ወጥቶ የነበረው #አማኑኤል_ዮሐንስ እና ከሐዋሳ ከነማ ጋር በነበረው ጨዋታ ልነበረው #አቡበከር_ነስሩ ትላንት እና ዛሬ ሙሉ ልምምዳቸውን ከቡድኑ ጋር ያከናወኑ ሲሆን ። ሌሎች ሁሉም #ተጫዋቾች ደስ በሚል መንፈስ ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ።

#የቀድሞ_ተጫዋቾች

☑️ ከኢትዮጵያ ቡና #አህመድ_ረሺድ ሺሪላው ለአንድ አመት የተጫወተበት ክለቡን በተቃራኒ ሆኖ የሚገጥም ሲሆን ። ከድሬዳዋ ከነማ #ኤልያስ_ማሞ የቀድሞ ክለቡን በተቃራኒ ሆኖ የሚጫወት ይሆናል #ስምኦን_አባይ የአሁኑ የድሬድዋ ከነማ አሰልጣኝ በኢትዮጵያ ቡና ቤት ተጫውቶ ማሳለፉ ይታወሳል ።

➡️⬅️ የእርስ_በእርስ_ግንኙነት
ድሬዳዋ ከነማ ወደ ሊጉ ዳግም ከተመለሰ በኃላ በመጀመሪያው ላይ የተመዘገቡ ውጤቶች ።
2008 ኢትዮጵያ ቡና 1-1ድሬዳዋ
2009 ኢትዮጵያ ቡና 0-0ድሬዳዋ
2010 ኢትዮጵያ ቡና 2-1ድሬዳዋ
2011 ኢትዮጵያ ቡና 2-1ድሬዳዋ

#ቅዳሜ 9:00

🏟 #ድሬዳዋ_ኢንተርናሽናል_ስታዲየም

☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና 🆚 #ድሬዳዋ_ከነማ 🔶

#መልካም_ዕድል_ለውዱ_ክለባችን_ኢትዮጵያ_ቡና
#eyobid

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#ገብተዋል
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ለማከናወን #ቡናማዎቹ #ባህርዳር በሚገኘው አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሰላም ገብተዋል።
ዛሬም ከጥቂት #ሰዓታት በኃላ ነገ የሊጉን ጨዋታ በሚያከናውኑበት በባህርዳር ኢንተናሽናል ስታዲየም #የመጨረሻ የሆነውን ልምምድ የሚያከናውኑ ይሆናል።
ረቡዕ 9:00
ባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህር ዳር ከነማ
#መልካም_ዕድል_ለውዱ_ክለባችን_ኢትዮጵያ_ቡና


👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
😘🔥🔥
#ማራማዊት_👆

#መልካም_ቅዳሜ_ለሁላችሁም
💚💛 ቸር ወሬ ያሰማን 🙏

© official_maramawitabate

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
•SHARE •
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#መልካም_ዕለተ_ሰንበት🙏💚💛❤️

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#መልካም_እለተ_ሰንበት💚💛❤️
ቸር ወሬ ያሰማን🙏🙏🙏


👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#በትዝታ ወደኋላ
#መልካም ቅዳሜ 💚💛

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#አቡኪያችን ምርጡ #ቡናማ
እንኳን ተወለድክ #መልካም #ልደት

*... በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባለፉት 15 አመታት ሁለቴ ሃትሪክ የሰራ ያውም በሳምንታት ልዩነት አንደኛውን ደርቢ ጨዋታ ላይ ከፈለጉ እንዳው ልፉ ቢሎት ነው... ብቸኛው ገድለኛ አቡበከር ናስር ግን አድርጎታል.....

👆አረንጓዴርቅትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
የ ኢትዮጵያ ቡናው ተጫዋች #ሚኪያስ_መኮንን ተሞሽሯል!!!

#መልካም_ ጋብቻ

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#ነገ_ይጓዛሉ
በብሔራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቤት ኪንግ #የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ #ነገ የሚጀምር ይሆናል ይሄን ተከትሎም #የኢትዮጵያ_ቡና የቡድን አባላት እሁድ የመጨረሻ የሆነ ልምምዳቸውን አዲስ አበባ ላይ አከናውነው ወደ ከልምምድ በኃላ ቀጥታ ወደ ሐዋሳ የሚጓዙ ይሆናል የመጀመሪያ ጨዋታቸውንም #ማክሰኞ #ከወላይታ_ዲቻ ጋር የሚያከናውኑ ይሆናል።
#መልካም_ዕድል_ለውዱ_ክለባችን

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈