Yakobe Graphics
7.1K subscribers
284 photos
130 videos
25 files
473 links
መንፈሳዊ Profile Pictureዎችን የሚያገኙበት Channel
Creator @Yakobe27
Download Telegram
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
. በማለዳ #በመኝታዬ እንዲህ
#መንፈስ_እየተካፈልኩ ነው
😭😭😭😭😭😭😭
           ━━━━━⊱✿⊰━━━━

🚨ይሄን ፀሎት አሁን አብራችሁኝ እየፀለያችሁ #የልጅነታችሁ #እግዚአብሔርን_መፈለግ_ሲቀሰቀስ አያለሁ!😭😭😭😭
🚨በድካም እና በተለያየ #የሀጢያት_ልምምድ ውስጥ ያላችሁ አሁን ይህን እየፀለያችሁ ወደ እግዚአብሔር #ጉያ_ስትገሰግሱ አያለሁ!😭😭😭😭
🚨 #መንፈስ ቅዱስ እወድሀለሁ አንተ ከእኔ #ጥንቃቄ በላይ ነህ #ስደክምም አትተወኝም #ከእኔ_ጋራ ነህ!😭😭😭
....………….…..▪️•°○......….............
🚨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
✔️ ለአስተያየት እንዲሁም የፀሎት ጥያቄያችሁን ለማስቀመጥ ይህን
👉 @melke1211_bot ይጠቀሙ
....………….…..▪️•°○......….............
🚨ሼር ይደረግ #Share #Share
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
🚨ይህን መልዕክት የምታነቡ ህይወት #የደከማችሁ እና በየትኛውም አይነት #የሀጢያት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ እና ጌታ ስለእናንተ ማሰብ የተወ እና ከዚህ በኋላ #እንደማይቀበላችሁ እያሰባችሁ ያላችሁ ሁሉ ይህንን አስቡ!!👇👇
....………….…..▪️•°○......….............
🚨ጌታ
#መቼም ቢሆን በእናንተ #ተስፋ_ቆርጦ አያውቅም ሁል ጊዜም አይኖቹ በእናንተ ላይ ናቸው #ሊፈርዱባችሁ ሳይሆን #ሊረዱአችሁ!!🙏🙏🙏

🚨የአባቴ ልጆች እርሱ
#ድካማችሁን ያውቃል ደግሞም ሁልጊዜም #በፍቅር አይኖቹ ያያችኋል ምክንያቱም ውድ #ደሙን አፍስሶላችኋልና #ኢየሱስ አልተለወጠም ደግሞም አይለወጥምም!!🥰🥰🥰

🚨ስለዚህ ጊዝያዊውን
የሀጢያት ምቾት እና የሰይጣን ድለላ ንቃችሁ #ወደሚወዳችሁ ጌታ በእምነት እና #በቶሎ ተመለሱ #ዛሬ የእናንተ ቀን ናት ስለ ነገ #አናውቅም‼️

🚨እርሱ ዛሬም ቢሆን
#ሊቀበላችሁ የእናንተን መመለስ እየጠበቀ ነው ውሳኔ ግን የእናንተ ነው ወስኑ ውሳኔያችሁ #ያድናችኋል!!👇
....………….…..▪️•°○......….............
ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና። አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥
ሉቃ 15 : 18

ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።
ሉቃ 15 : 20
....………….…..▪️•°○......….............
ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።

እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
ዕብ 4 : 15-16

🚨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ!
🚨ለማንኛውም የፀሎት ጥያቄያችሁ ይህን ይጠቀሙ👉 @melke1211_bot
ይቀላቀሉን👇
 @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
. በማለዳ #በመኝታዬ እንዲህ
#መንፈስ_እየተካፈልኩ ነው
😭😭😭😭😭😭😭
           ━━━━━⊱✿⊰━━━━

🚨ይሄን ፀሎት አሁን አብራችሁኝ እየፀለያችሁ #የልጅነታችሁ #እግዚአብሔርን_መፈለግ_ሲቀሰቀስ አያለሁ!😭😭😭😭
🚨በድካም እና በተለያየ #የሀጢያት_ልምምድ ውስጥ ያላችሁ አሁን ይህን እየፀለያችሁ ወደ እግዚአብሔር #ጉያ_ስትገሰግሱ አያለሁ!😭😭😭😭
🚨 #መንፈስ ቅዱስ እወድሀለሁ አንተ ከእኔ #ጥንቃቄ በላይ ነህ #ስደክምም አትተወኝም #ከእኔ_ጋራ ነህ!😭😭😭
....………….…..▪️•°○......….............
🚨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
✔️ ለአስተያየት እንዲሁም የፀሎት ጥያቄያችሁን ለማስቀመጥ ይህን
👉 @melke1211_bot ይጠቀሙ
....………….…..▪️•°○......….............
🚨ሼር ይደረግ #Share #Share
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Yakobe Graphics
Voice message
🚨 #ፀሎት_የደከማችሁ እና በተለያየ #የሀጢያት ልምምድ ተይዛችሁ መውጣት ያቃታችሁ እና በመንፈሳችሁ #እየተወቀሳችሁ ያላችሁ ያባቴ ልጆች ይሄንን ቮይስ አሁኑኑ #ስሙት😭😭👆👆👆👆
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
.   🔥🔥የነፃ መውጣት ፀሎት🔥🔥
           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨 #በፖርኖግራፊ#ማስተርቤሽን ብቻ በየትኛውም አይነት #የሀጢያት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ አብራችሁኝ ፀልዩ መፈታት ይሆናል!🔥🔥🔥

🚨 #መፈታት ስለፈለጋችሁ ብቻ አትፈቱም ለምን? ስሙት🤔👆👆
አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ
........................…………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
 Holy Tube Ethiopia                
✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot 
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇    
  @HolyTubeEthiopia
  @HolyTubeEthiopia
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯