"ማደግ እሻለሁ አንተን መምሰል
ግን አቅቶኛል ክብሬን መጣል
የዚህ ዓለም ነገር ልቤን አድክሞት
ለአንተ እንዴት ልኖር ለሌላው ሳልሞት
የዚህ ዓለም ነገር ልቤን አዝሎት
ለአንተ እንዴት ልኖር ለሌላው ሳልሞት "
@yakobe_graphics
ግን አቅቶኛል ክብሬን መጣል
የዚህ ዓለም ነገር ልቤን አድክሞት
ለአንተ እንዴት ልኖር ለሌላው ሳልሞት
የዚህ ዓለም ነገር ልቤን አዝሎት
ለአንተ እንዴት ልኖር ለሌላው ሳልሞት "
@yakobe_graphics
“አሁን ግን፣ ያዕቆብ ሆይ! የፈጠረህ፤ እስራኤል ሆይ! የሠራህ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህ ጠርቼሃለሁ፤ አንተ የእኔ ነህ፤”
— ኢሳይያስ 43፥1 (አዲሱ መ.ት)
@yakobe_graphics
— ኢሳይያስ 43፥1 (አዲሱ መ.ት)
@yakobe_graphics
“እኛ ግን ጽድቅ የሚኖርበትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር በተስፋ ቃሉ መሠረት እንጠባበቃለን።”
— 2ኛ ጴጥሮስ 3፥13 (አዲሱ መ.ት)
@yakobe_graphics
— 2ኛ ጴጥሮስ 3፥13 (አዲሱ መ.ት)
@yakobe_graphics
Meskerem Getu
@yakobe_graphics
"ጽኑነዉ ተስፋችን ስንጠብቅህ ልናይህ እንደገና
ትመጣልናለህ አለኝታችን በክብር በደመና
አሜን ማራናታ ቶሎ ናልን አትዘግይ የኛ ጌታ
ልጆችህ ናፍቀናል ልንዳስስህ እጆችህን ልንነካ"
@yakobe_graphics