Yakobe Graphics
7.62K subscribers
284 photos
130 videos
25 files
473 links
መንፈሳዊ Profile Pictureዎችን የሚያገኙበት Channel
Creator @Yakobe27
Download Telegram
Forwarded from Holy Tube Official
. በማለዳ #በመኝታዬ እንዲህ
#መንፈስ_እየተካፈልኩ ነው
😭😭😭😭😭😭😭
           ━━━━━⊱✿⊰━━━━

🚨ይሄን ፀሎት አሁን አብራችሁኝ እየፀለያችሁ #የልጅነታችሁ #እግዚአብሔርን_መፈለግ_ሲቀሰቀስ አያለሁ!😭😭😭😭
🚨በድካም እና በተለያየ #የሀጢያት_ልምምድ ውስጥ ያላችሁ አሁን ይህን እየፀለያችሁ ወደ እግዚአብሔር #ጉያ_ስትገሰግሱ አያለሁ!😭😭😭😭
🚨 #መንፈስ ቅዱስ እወድሀለሁ አንተ ከእኔ #ጥንቃቄ በላይ ነህ #ስደክምም አትተወኝም #ከእኔ_ጋራ ነህ!😭😭😭
....………….…..▪️•°○......….............
🚨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
✔️ ለአስተያየት እንዲሁም የፀሎት ጥያቄያችሁን ለማስቀመጥ ይህን
👉 @melke1211_bot ይጠቀሙ
....………….…..▪️•°○......….............
🚨ሼር ይደረግ #Share #Share
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia

. 🚨 #ኢየሱሴ አንተ ከእኔ
#ጥንቃቄ በላይ ነህ‼️
  ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨በሁኔታዎች እና በእኔ ድካም ስለማይለወጠው ፍቅርህ ልጅህ ይወድሀል።

🚨ኢየሱሴ አንተን የምትጠላበትን ምክንያት ነፍሴ አታለች ሁሉን ትታ እንድትወድህ ግን ፀጋህን አብዛላት።🙏

🚨ውዶቼ በዚህ ሰአት በህይወታችሁ ደክማችሁ በየትኛውም አይነት የሀጢያት ልምምድ ውስጥ ተገኝታችሁ በራሳችሁ ተስፋ ቆርጣችሁ ቢሆን እንኳን እውነተኛው እና የዘላለም አፍቃሪያችሁ
#ኢየሱስ በእናንተ ተስፋ አልቆረጠም!!🥰🥰

🚨ከእናንተ የሚጠበቀው የእውነት በተሸነፈ እና እሱን በሚፈልግ ልብ ወደ ፀጋው ዙፋን በእምነት መቅረብ ነው ምህረቱ ለዘላለም ነውና
🙏🙏🙏
.........………...▪️•°○..........................
ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።

እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።

ዕብ 4 : 15-16

 አገልጋይ #መልካሙ_ሙልጌታ
.........……...…▪️•°○..........................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia