Yakobe Graphics
7.62K subscribers
284 photos
130 videos
25 files
473 links
መንፈሳዊ Profile Pictureዎችን የሚያገኙበት Channel
Creator @Yakobe27
Download Telegram
Forwarded from Holy Tube Official
🚨ይህን መልዕክት የምታነቡ ህይወት #የደከማችሁ እና በየትኛውም አይነት #የሀጢያት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ እና ጌታ ስለእናንተ ማሰብ የተወ እና ከዚህ በኋላ #እንደማይቀበላችሁ እያሰባችሁ ያላችሁ ሁሉ ይህንን አስቡ!!👇👇
....………….…..▪️•°○......….............
🚨ጌታ
#መቼም ቢሆን በእናንተ #ተስፋ_ቆርጦ አያውቅም ሁል ጊዜም አይኖቹ በእናንተ ላይ ናቸው #ሊፈርዱባችሁ ሳይሆን #ሊረዱአችሁ!!🙏🙏🙏

🚨የአባቴ ልጆች እርሱ
#ድካማችሁን ያውቃል ደግሞም ሁልጊዜም #በፍቅር አይኖቹ ያያችኋል ምክንያቱም ውድ #ደሙን አፍስሶላችኋልና #ኢየሱስ አልተለወጠም ደግሞም አይለወጥምም!!🥰🥰🥰

🚨ስለዚህ ጊዝያዊውን የሀጢያት ምቾት እና የሰይጣን ድለላ ንቃችሁ
#ወደሚወዳችሁ ጌታ በእምነት እና #በቶሎ ተመለሱ #ዛሬ የእናንተ ቀን ናት ስለ ነገ #አናውቅም‼️

🚨እርሱ ዛሬም ቢሆን
#ሊቀበላችሁ የእናንተን መመለስ እየጠበቀ ነው ውሳኔ ግን የእናንተ ነው ወስኑ ውሳኔያችሁ #ያድናችኋል!!👇
....………….…..▪️•°○......….............
ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና። አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥
ሉቃ 15 : 18

ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።
ሉቃ 15 : 20
....………….…..▪️•°○......….............
ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።

እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
ዕብ 4 : 15-16

🚨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ!
🚨ለማንኛውም የፀሎት ጥያቄያችሁ ይህን ይጠቀሙ👉 @melke1211_bot
ይቀላቀሉን👇
 @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Official
🚨ውስጣችሁ #የሚረበሽ#የምትፈሩ #የምትጨነቁ እና በመንፈሳዊ ህይወታችሁ #የደከማችሁ ሁሉ አሁን ተዘጋጁ አንድ ፀሎት ሼር አደርጋችኋለሁ አብራችሁኝ ፀልዩ #መንፈስ_ቅዱስ በዚህ ምሽት #ይፈታችኋል!
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia