Yakobe Graphics
7.1K subscribers
284 photos
130 videos
25 files
473 links
መንፈሳዊ Profile Pictureዎችን የሚያገኙበት Channel
Creator @Yakobe27
Download Telegram
........... ........ .......... ...............
#ደማስቆአችን
..... ............ ......... ....... ...........
#ዛሬ ምሽት እንዳያመልጦ‼️‼️‼️

😊የእግዚያብሄር ቃል ያፅናናል...
#ክፍል 3🎙

ዛሬ #ምሽት 2ሰዕት #ላይ በኦዲዮ አማራጭ #ይጠብቁን❗️❗️ ✔️
........................

#ራስዎን_በቤት_ይገንቡ
............▪️•°○..........................
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ @melke121_bot
........... ........ .......... ...............
#እየሱስ #ይሰበክ
..... ............ ......... ....... ...........
#ዛሬ ምሽት እንዳያመልጦ‼️‼️‼️

😊የእግዚያብሄር ቃል ያፅናናል...
#ክፍል 2🎙

ዛሬ #ምሽት 2:00#ላይ በኦዲዮ አማራጭ #ይጠብቁን❗️❗️ ✔️
........................

#ራስዎን_በቤት_ይገንቡ
............▪️•°○..........................
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ @melke121_bot
........... ........ .......... ...............
©#ግንዱን #መረዳት!!
🛑ሊያመልጦት የማይገባ #ድንቅ ትምህርት👌
..... ............ ......... ....... ...........
#ዛሬ ምሽት እንዳያመልጦ‼️‼️‼️

😊የእግዚያብሄር ቃል ያፅናናል...
#ክፍል 3🎙
በ youtube ቤተሰብ በመሆን አዳዲስ ትምህርቶችን በየእለቱ ያግኙ 👇👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ

🎤በአገልግሎቴ ፍሬ የሚባል ነገር አላየሁም በቃ #የልምድ ሆኖብኛል ፤ስፀልይ ቃሉን ሳነብ ሁሉ የእግዚአብሔር #ህልውና አይሰማኝም ይሠለቸኛል የምትሉ ወንድም እህቶቼ ሁሉ ዛሬ ማታ 2:00 ጠብቁኝ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
..... ............ ......... ....... ...........
#ዛሬ ምሽት እንዳያመልጦ‼️‼️‼️

😊የእግዚያብሄር ቃል ያፅናናል...
#ክፍል 4🎙
በ youtube ቤተሰብ በመሆን አዳዲስ ትምህርቶችን በየእለቱ ያግኙ 👇👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
ዛሬ #ምሽት 2:00#ላይ በኦዲዮ አማራጭ #ይጠብቁን❗️❗️ ✔️
........................

#ራስዎን_በቤት_ይገንቡ
............▪️•°○..........................
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ @melke121_bot
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
.       🚨ዛሬም #ይወድሀል/ሻል😭
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨#ቮይሱን ስሙት👆😭😭
🚨በየትኛውም አይነት #ጥልቅ_የሆነ_የሀጢያት_ልምምድ ውስጥ ያላችሁ የአባቴ ልጆች ዛሬም እጅግ የሚወዳችሁ እና የሚናፍቃችሁ #ኢየሱስ አላችሁ!😭

🚨ያለህበት/ሽበት ሁኔታ የከበደው ለአንተ/ቺ እንጂ ለእርሱ አይደለም #ኢየሱስኮ ቻይ ነው!😭😭😭

🚨ይህን #እንባ_ያነባሁት እኔ ሳልሆን #መንፈስ_ቅዱስ ነው ስለ አንተ/ቺ የቃተተው!😭😭😭

🚨ወንድም እና እህቶቼ መንፈስ ቅዱስ በረዳኝ መጠን #ዛሬ_እሮብ_ማታ_ልክ_ከ1:00-3:00 #ቀጥታ_በስልክ_የፀሎት እና #የማማከር ጊዜ ይኖረናል!

🚨እንድፀልይላችሁ የምትፈልጉ ሁሉ ከአሁን ሰአት ጀምሮ በዚህ ቦት👉  @melke1211_bot እንድትፀልይልኝ እና መለወጥ እፈልጋለሁ ብላችሁ ፃፉልኝ። እኔም #ስልኬን_አስቀምጥላችሁ እና በተራችሁ አፀልይላችኋለሁ!

🚨ኢየሱስ #ስለማይለወጠው_ፍቅርህ እናመሰግንሀለን!😭😭😭
🚨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
....………….…..▪️•°○......….............
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
🚨 መንፈሳዊ #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇
    👉 @HolyTubeEthiopia
    👉 @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
🚨ይህን መልዕክት የምታነቡ ህይወት #የደከማችሁ እና በየትኛውም አይነት #የሀጢያት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ እና ጌታ ስለእናንተ ማሰብ የተወ እና ከዚህ በኋላ #እንደማይቀበላችሁ እያሰባችሁ ያላችሁ ሁሉ ይህንን አስቡ!!👇👇
....………….…..▪️•°○......….............
🚨ጌታ
#መቼም ቢሆን በእናንተ #ተስፋ_ቆርጦ አያውቅም ሁል ጊዜም አይኖቹ በእናንተ ላይ ናቸው #ሊፈርዱባችሁ ሳይሆን #ሊረዱአችሁ!!🙏🙏🙏

🚨የአባቴ ልጆች እርሱ
#ድካማችሁን ያውቃል ደግሞም ሁልጊዜም #በፍቅር አይኖቹ ያያችኋል ምክንያቱም ውድ #ደሙን አፍስሶላችኋልና #ኢየሱስ አልተለወጠም ደግሞም አይለወጥምም!!🥰🥰🥰

🚨ስለዚህ ጊዝያዊውን የሀጢያት ምቾት እና የሰይጣን ድለላ ንቃችሁ
#ወደሚወዳችሁ ጌታ በእምነት እና #በቶሎ ተመለሱ #ዛሬ የእናንተ ቀን ናት ስለ ነገ #አናውቅም‼️

🚨እርሱ ዛሬም ቢሆን
#ሊቀበላችሁ የእናንተን መመለስ እየጠበቀ ነው ውሳኔ ግን የእናንተ ነው ወስኑ ውሳኔያችሁ #ያድናችኋል!!👇
....………….…..▪️•°○......….............
ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና። አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥
ሉቃ 15 : 18

ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።
ሉቃ 15 : 20
....………….…..▪️•°○......….............
ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።

እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
ዕብ 4 : 15-16

🚨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ!
🚨ለማንኛውም የፀሎት ጥያቄያችሁ ይህን ይጠቀሙ👉 @melke1211_bot
ይቀላቀሉን👇
 @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
.        🔥 #የመታደስ እና በሀይል🔥
                
#የመረስረስ ምሽት🔥
━━━━━⊱✿⊰━━━━
🚨ሀያላን #ዛሬ ማታ #ከምሽቱ 2:45 ጀምሮ 11ኛ ዙር ቀጥታ #የስልክ ፀሎት ጊዜ ይኖረናል!!🔥🔥🔥
🚨ይሄ ምሽት በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ለበረታችሁም ለደከማችሁም የሀይል መታደስ እና የልብ መመለስ ጊዜ ይሆንልናል!!!🔥🔥🔥

🚨በዚህ ምሽት ለሚደውሉ ሁሉ በውስጣቸው ያለውን #መንፈሳዊ_ረሀብ የምቀሰቅስ እና #ፀጋን_የማካፍል ይሆናል!🔥🔥🔥

🚨እንድፀልይላችሁ የምትፈልጉ ሁሉ አሁኑኑ በዚህ ቦት👉 @melke1211_bot #እንድትፀልይልኝ_እፈልጋለሁ ብላችሁ ፃፉልኝ!! በተራችሁ ስልኬን እያስቀመጥኩላችሁ እፀልይላችኋለሁ!!
………………………………………………………
🚨ዛሬ ምሽት #ክብሩን የተራቡ ሁሉ #ይጠግባሉ!🔥🔥🔥
🚨ሀያላን ሰአቱ እስኪደርስ #በመንፈስ_ተቀጣጠሉ!🔥🔥🔥
🚨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ!
....………….…..▪️•°○......….............
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
🚨 መንፈሳዊ #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇
    👉 @HolyTubeEthiopia
    👉 @HolyTubeEthiopia