ነገደ አምሓራ - Negede Amhara
3.44K subscribers
4.65K photos
892 videos
9 files
1.22K links
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforum
Download Telegram
#አስቸኳይ

#ደብረማርቆስ

በወንቃ
በኩል  የጁላ አራዊት ሰራዊት ምሽግ እየቆፈረ ነው።

ጥንቃቄ ይደረግ⚠️
#አስቸኳይ_መረጃ!

የአሸባሪዉና ወራሪዉ ኃይል ዛሬ ከጣርማበር ወደ መዘዞ እንቅስቃሴ አድርገዋል ሞሰቢት ገብርኤል አካባቢ ትምህርት ቤቱ ጋር ናቸው ለሁሉም የጀግናው ፋኖ አባሎች ጥበብ የተሞላበት ስራቸውን እንዲሰሩ መረጃ አድርሱ !

#ድል_ለአማራ_ፋኖ 💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪                                                                         @Negede_Amhara1                  
#አስቸኳይ..‼️

የደራ አማራን ለማጥፋት ከወለጋ የተንቀሳቀሰው ኃይል በአሁን ስዓት ጀማ ወንዝን ተሻግሮ ወደ ደራ መግባት ጀምሯል ።
በደራ ሜታ አካባቢ እና ራቾ አካባቢ ያላችሁ የአማርኛ ቀበሌ ማህበረሰቦች ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ በፍጥነት ገዢ መሬቶችን ያዙ!!

ፈጣንና ታዕማኝ መረጃዎችን ለማገኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይከታተሉ👇👇
https://t.me/Negede_Amhara1
#አስቸኳይ_መረጃ_ኩታበር_አባሰላማ..‼️

#INBOX #ሼር_ሼር .....

ሀሎ ጤና ይስጥልኝ ጥብቅና ወሳኝ ጥቆማ በኩታበር ወረዳ 7k.m 07 አባሰላማ ቀበሌ ልዩ ቦታው አሻሜዳ ነጋሪት በየቁነባ ሚካኤል ከቴሌ ትልቁ ታወር አከባቢ በርካታ መካላከያና ሚኒሻ ድሽቃና ስናይፐር ይዘው አከባቢውን እየቃኙት ይገኛሉ። በጥንቃቄ እርመረጃ ይወሰድ ዛሬ ከሰአት 11:00ሰአት ላይ ከአከባቢው ኗሪዎች በስልክ ነው መረጃውን ያገኘሁት። መረጃውን ወደ አካባቢው ወገን አድርሱ ።
@ሉሲ ድንቅነሽ

@Negede_Amhara1
#አስቸኳይ_መረጃ_ጐንደር_ቆላድባ ..‼️

#መረጃውን_በፍጥነት_አድርሱ !!

ቆላድባ ከተማ አሁን ፋኖ ጥቃት ከፍቶ ነበር እና 3 ኦራል መከላከያ ከአዘዞ እየመጣ  ስለሆነ እና አካባቢው ላይ ኔትወርክ ስለዘጉ በሚቻለው አማራጭ በተቻለ መጠን መረጃ ይድረስ ።

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_የኢትዮጵያ

@Negede_Amhara1
#አስቸኳይ_የጥቆማ_መረጃ_ለፍኖተሰም

አዳነ ከተማ ይባላል የቡሬ ተወላጅ ነው የሚኖረው ፍኖተሰላም ሲሆን አቢሲኒያ ባንክ ገራይ ቅንጫፍ ሲሆን የቀድሞ የመከላከያ አባል እንደነበር አሁን ከኮማንድ ፖስቱ አመራር ጋር በመሆን ወንድሞቹን ሳይቀር ፋኖ ናቸው እያለ በቡሬም ከፍኖተሰላምም የሚያስረሽን ባንዳ ስለሆነ በአስቸኳይ ያልታወቁ ሃይሎች እንዲጎበኙትና እርምጃ እንዲወስድ
#ስልክ ቁጥሩ 09 11758673 ነው
ፎቶ ያላችሁም አደራ አያይዙልን ተብላችኃል
#አስቸኳይ‼️

እነማይ-ቢቸና የአገዛዙ ጦር በዛሬው ዕለት በምስራቅ ጎጃም ዞን እነማይ ወረዳ ሰኞ ገበያ እና የቀበኃና የተባሉ ቀበሌዎች ገብቶ ጥቃት ከፍቷል፡፡

በአካባቢው በቅርብ ርቀት ያላችሁ የደባይ ጠላት ጮቄ ብርጌድ፣ ሶማ ብርጌድ እና ዲማ በላይ ብርጌድ ለወገን ፈጥነው እንዲደርሱ ጥሪ ቀርቧል።


#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

17/08/16 ዓ.ም


@Negede_Amhara1
#አስቸኳይ_የጥንቃቄ_መልዕክት..‼️

መነሻቸውን ደብረዘይት ያደረጉ 6 የፌደራል ደህንነቶች
አዘዞ ጤና ጣቢያዉ  "ሀበሻ እንግዳ ማረፍያ" ያረፉ ሲሆን፤ መዳረሻቸውን #ጎንደር {ደብረታቦር ፣ ጋይንት ፣ ቆላድባ ፣ ሻዉራ እና ዳባት} እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።

#መረጃው_በአስቼኳይ_ይዛመት..!

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

@NEGEDE_AMHARA1
#አስቸኳይ_መረጃዎች..!!

የአገዛዙ ገዳይ ኃይል ከመርዓዊ አቅጣጫና ከዱርቤቴ አቅጣጫ ወደ ወተት ዓባይ/ቢኮሎ/ በመጓጓዝ ላይ ነው!
ኃይሉ ወደ ገርጨጭና ብራቃት ሊንቀሳቀስ ስለሚችል መረጃው ለወገን ይድረስ.!!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

@NEGEDE_AMHARA1
#አስቸኳይ_መልክት..‼️

በ10/09/2016 ዓ.ም አሁን በዚህ ሰዓት ከደብረዘይት ማዘዣ ጣቢያ 3 ቦምብ ጣይ ድሮኖች ተነስተዋል። ትክክለኛ ታርጌታቸው ባይታወቅም ጎጃምና ሸዋ እንደሆነ ይጠበቃል።ግን ጎንደር እና ወሎም ሊሆን ስለሚችል በ 4ቱም ግዛት የወገን ኃይል ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የተላከልን የጥንቃቄ መልክት ነው።

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

@NEGEDE_AMHARA1
#አስቸኳይ_መረጃ...‼️

አሁን በዚህ ሰዓት ከባህርዳር 4 ካሶኒ የጫነ የጁላ ሠራዊት ከባህርዳር ተነስቶ ወደ ደቡባዊ ጎንደር እየተጓዘ ይገኛል ሲሉ የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል።

መረጃውን በፍጥነት እናጋራ/እናዛምት..‼️

https://www.facebook.com/profile.php?id=61558353969237
#አስቸኳይ_መረጃ..‼️

ከደብረብረሀን ወደ ጎሼባዶ አድማብተና እና ሚኒሻ የጫነ ሁለት {2} አይሱዙ መኪና በመሄድ ላይ ይገኛል። አሁን አገልግሎት የሚባል ቦታ ላይ ደርሷል ሲሉ የመረጃ ምንጮቻችን አሳውቀውናል!!

መረጃውን በፍጥነት እናዛምት‼️

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

© ነገደ አምሓራ

@NegedeAmharas