ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
8.3K subscribers
5.89K photos
1.14K videos
11 files
1.61K links
የነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforem
Download Telegram
🔥#ደብረማርቆስ_ጎጃም‼️

የደብረማርቆስ ህዝብ የመንግስት ውሳኔ በመቃወም ግልብጥ ብሎ አደባባይ በመውጣት ተቃውሞውን እየገለፀ ነው። አማራን ተንበርካኪና ትጥቅ አልባ የሚያደርግን ውሳኔ አልቀበልም ብሏል።

#ውጥር💪
#ህልውናችን_በክንዳችን💪

https://t.me/mulu_23
🔥#ደብረማርቆስ_ጎጃም‼️

ሦስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የደብረማርቆስ ሕዝብ በኦህዴድ ስርአት ላይ እምቢተኝነቱን ቀጥሎበታል።

በማንነታችን ተመርጠን ስንፈናቀል ፣ ስንሳደድ ፣ ስንገደል ፍትሕን ያልጠየቁ የሀይማኖት አባቶች ዛሬ ጨፍ*ጫ*ፊ ኦህዴድ ቅርቃር ላይ ሲሆን እሱን ለማትረፍ ቀሚሳችሁን እየጎተታችሁ በመምጣት ከፊታችን አትቁሙብን! እረፉ!!! ከቻላቹሁ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ሁኑ አልያ ዘወር በሉልን‼️

#ትግላችንን የሚጎትት ቄስ መለኩሴ እንዲሁም ሼህ እና ኡስታዝ አንፈልግም‼️

#NoFascism

https://t.me/wello_times
#ደብረማርቆስ

አሁን ላይ በጥምር የአማራ ፓሊስ አባላት አድማ ብተና እና ምኒሻ ከተማዋን በተኩስ እየናጧት ነው። ይህ ሀይል ደጀን ላይ ለሚገኘው የኦነግ ሸኔ መከላከያ ሀይል የማረፊያ ሆቴሎችን እያመቻቸ ነው። ትናንት በተደረገዉ ሰልፍ ላይ የብልፅና ሰዎች በምን በኩል እኔደገቡ  መረጃዎች ለሀገሬ ሚዲያ እየደረሱ ነው።

መረጃዎችን አጠናክረን እንመለሳለን።

አማራ ባለህበት ፅና💪

https://t.me/wello_times
#ደብረማርቆስ

ዛሬ በደብረማርቆስ ከተማ የታክሲዎችን ስራ አድማና የየጁቤውን ውጊያ ተከትሎ የደብረማርቆስ ከተማ ካድሬዎች በየቢሯቸው የፋኖ የደህንነት ክንፍ ባደረገው አሰሳ ህምጥ ይግቡ ስምጥ ሳይታወቁ ቢሯቸውን ቆልፈው ተሰውረው መጥፋታቸውን አረጋግጧል።
👉ይዘገያል እንጂ አንላቀቅ!!
#አስቸኳይ_መረጃ

#ከበደንበጫ በቅርብ ርቀት የምትገኘው #አማኑኤል ከተማ ከጠላት ጋር ዉጊያ ተጀምሯል። #ደብረማርቆስ መንገድ በመዘጋት እና ለአማኑኤል ፋኖ ድጋፍ እንድታደረጉ ጥሪ ቀርቧል።
#ደብረማርቆስ_ጎዛምን..‼️

ሰሞኑን አስመረቅን ያሉት ምልስ ልዩ ሃይል ጎዛምን ላይ ከታታ ባስ ሳይወርዱ በገፍ በቆንጆዎች እጅ ገብተዋል።

ግባ በለው💪💪
#አዛምት....‼️

#ደብረማርቆስ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ውስጥ ቁጥሩ በዛ ያለ የመንጋው ሰራዊት መሽጓል!

ለነበልባሎቹ የንጉስ ተ/ሀይማኖት ልጆች እናዛምት!

#ሼር...
#ደብረማርቆስ_አስቼኳይ_መልዕክት

"እየደወላችሁ አሳውቁ የቻልነውን እያደረግን ነው።"የውስጥ አርበኛ!!
በዩኒቨርስቲው ጀርባ በአባይም  በኩል 50 የሚያክሉ ጡት ነካሽ አድማብተናዎች ወደ እንደገም  እየወጡ ስለሆነ በገርጌ በኩል ቆረጣ ሊጠቀሙ ስለሚችሉ ጥንቃቄ ይደረግ።

በተጨማሪም አየር ማረፊያ አካባቢ እስከ የራባ ድረስ ለወትሮው ዙ23 እና ሞርተር የሚጠመድበት አካባቢ ከወትሮው በተለየ መልኩ ድረስ ነጻ ቀጠና ስለሆነ የወገን ሀይል በዚያ ይገባል ብሎ በማሰብ ለመክበብ የታሰበ ሴራ ስላለ ጥንቃቄ ይደረግ።

መረጃው አስቼኳይ ይዛመት
#ደብረማርቆስ‼️

በዛሬው ዕለት በደብረማርቆስ እና አካባቢዋ በተደረጉ ውጊያዎች አሳርኛው ፋኖ የኦነግ ብልፅግናን መከላከያ እና ሆድ አደር ባንዳ በአፈሙዝኛ ቋንቋ ሲያናግሩት ውለዋል።

የአማራ ፋኖ በጎጃም
#ዮፍታሔ_ንጉሴ ክ/ጦር አናብስቶች በደብረማርቆስ እና አካባቢዋ ባደረጉት ኦፕሬሽን በደብረማርቆስ ከተማ የሚገኘውን ፖሊስ ማሰልጠኛ እና ደብረማርቆስ ማረሚያ ቤትን ጨምሮ ከበባ በማድረግ የኦነግ ብልፅግናን አራዊት ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ አድርገው ያቀዱትን ኦፕሬሽን አጠናቀው ወደ ስትራቴጂካዊ ቦታቸው የተመለሱ ሲሆን በከተማዋ አቅራቢያ ያሉ አካባቢዎች ንፁሀን አማራዎች ላይ እየተኮሰ እና እያወደመ ያለው የጠላይ ኃይል በህዝብ ልጆች ፋኖዎች እየተለበለበ እንደሆነ የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል።

#ይቀጥላል‼️
#ዘመቻ_ውባንተ‼️
#ደም_በደም_ይጠራል‼️
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

14/07/16 ዓ.ም



@ንስር ዓማራ
#አስቸኳይ

#ደብረማርቆስ

በወንቃ
በኩል  የጁላ አራዊት ሰራዊት ምሽግ እየቆፈረ ነው።

ጥንቃቄ ይደረግ⚠️
ደብረታቦር !

#ደፈጣ

ዛሬ ደብረታቦር ከተማ አቅራቢያ ወጣ ብላ በምትገኘው #ቡሮ በተባለች ቦታ በርካታ የብልግና ባለስልጣናት ሲንቀሳቀሱ የተሳካ ደፈጣ ተደርጎ አብዛኞች እምሽክ ተደርገዋል።

#ወንበርማ-ወገዳድ !

ከሽንዲ ተነስቶ ወገዳድ የገባው የአገዛዙ ሰራዊት የፋኖ ደጋፊ ናችሁ በሚል ከ15 በላይ ንፁሃንን ጨፍጭፏል።

#ደብረማርቆስ_ወንቃ !

ዛሬ ከረፋዱ ጀምሮ ወንቃ ላይ በተደረገው የአጭር ጊዜ ተኩስ ልውውጥ በርካታ ባንዳዎች በጀግኖች ወደ ማይቀረው ተሸኝተዋል።

#ስናን!

ረዕቡ ገበያ ላይ ሲደረግ በነበረው ውጊያ የአገዛዙ ሰራዊት ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል።
#ደብረማርቆስ

እነ መሀመድ ተሰማና አበባው ታደሰ ደብረማርቆስ ማርክላንድ ሆቴል ስብሰባ መቀመጣቸው ታውቋል።በርካታ ቀሳውስትና የሀገር ሽማግሌዎች የስብሰባው አካል መሆናቸውም ተረጋግጧል።በበግ ተራ እና ቀበሌ ሁለት ባሉ ህንጻዎች ላይ ዲሽቃዎችን በመጥምድ አላፊ አግዳሚውን በማዋከብ ላይ ናቸው።ዲሽቃ የጠመዱ ፓትሮሎች ከተማዋን በመዞር እያሰሱ ነው።።የስብሰባው ይዘት ምን እንደሆነ ቀጣይ እናጣራለን።

ከዚህ ባለፈ በትናንትናው ዕለት  ከስናን ዋሻ ሚካዔል ያፈገፈገው ሀይል አምስትያ ላይ ተከቦ እየተቀጠቀጠ ይገኛል።