የአማራ ህዝብ ቀንደኛ የቤት ውስጥ ጠላት የሚባለው #ኮሚሽነር_ደስየ_ደጄን የቀድሞው አድማ ብተና ብርጌድ ኃላፊ ከሳምንት በፊት በተወሰደበት ርምጃ ቆስሎ ለህክምና ከባህር ዳር በቀጥታ ወደ አዲስ አበባ ቢላክም ሊያድኑት ባለመቻሉ ለከፍተኛ ህክምና ወደ ውጭ ሃገር የተላከ ቢሆንም ነፍሱ ሊተርፍ እንዳልቻለ መረጃዎች እየወጡ ነው።
ባንዳን መሸኘት #ይ_ቀ_ጥ_ላ_ል..!
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_የኢትዮጵያ ✊
@Negede_Amhara1
ባንዳን መሸኘት #ይ_ቀ_ጥ_ላ_ል..!
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_የኢትዮጵያ ✊
@Negede_Amhara1
በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ ኤፍራታና ግድም ወረዳ ጠላት የባህር ኋይል ማለቴ የአፈር ሀይል ዶጋመድ ሆኗል። መሀመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር አላላ በር ግቢ ፈረድውሀ ካረለጎማ ጋድሚት ዙሪያውን ተርቦቹ የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የመከታው ማሞ ልጆች እየወቁት ነው!
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_የኢትዮጵያ✊
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_የኢትዮጵያ✊
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገነቴ ከተማ አቅራቢያ ፋኖ ነን በሚል ስም ማሕበረሰቡን ሲዘርፉ በትክክለኛ ፋኖ እጅ ከፈንጅ የተያዙ ወንበዴዎች!
ባንዳን ማፅዳቱ #ይ_ቀ_ጥ_ላ_ል...
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_የኢትዮጵያ ✊
ባንዳን ማፅዳቱ #ይ_ቀ_ጥ_ላ_ል...
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_የኢትዮጵያ ✊
#አስቸኳይ_መረጃ_ጐንደር_ቆላድባ ..‼️
#መረጃውን_በፍጥነት_አድርሱ !!
ቆላድባ ከተማ አሁን ፋኖ ጥቃት ከፍቶ ነበር እና 3 ኦራል መከላከያ ከአዘዞ እየመጣ ስለሆነ እና አካባቢው ላይ ኔትወርክ ስለዘጉ በሚቻለው አማራጭ በተቻለ መጠን መረጃ ይድረስ ።
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_የኢትዮጵያ✊
@Negede_Amhara1
#መረጃውን_በፍጥነት_አድርሱ !!
ቆላድባ ከተማ አሁን ፋኖ ጥቃት ከፍቶ ነበር እና 3 ኦራል መከላከያ ከአዘዞ እየመጣ ስለሆነ እና አካባቢው ላይ ኔትወርክ ስለዘጉ በሚቻለው አማራጭ በተቻለ መጠን መረጃ ይድረስ ።
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_የኢትዮጵያ✊
@Negede_Amhara1
"ግልገሉ ፋኖ " ተብሎ በፋሽስቱ የሚጠራው አሁን ወደ ሙሉ ፋኖነቱ ተቀላቅሏል ..‼️
በሰሜን ወሎ ዞን ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ በቁጥር ከ40 በላይ የአድማ ብተናና ፖሊስ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ወደ ፋኖ ተቀላቅለዋል።
ተሀዲሶ ተሰቷቸው ሰሜን ወሎ ዞን ተመድበው የነበሩ የአድማ ብተናና እንዲሁም የፖሊስ አባላት መካከል ያለፉት ሁለት ቀናት ብቻ በቁጥር ከ40 በላይ የሚሆኑት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ የመቅደላ ፅናት ክፍለጦርን መቀላቀላቸውን የአማራ ድምፅ ሚድያ የወሎ ዘጋቢዎች በስፍራው ተገኝተው አረጋግጠዋል።
ወደ ፋኖ የተቀላቀሉት የአድማ ብተና አባላት ከአማራ ድምፅ ሚድያ ጋር ቆይታ አድርገዋል በቅርቡ ይጠብቁን!
Ⓒአማራ ሚዲያ
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ 💪
#ድል_የኢትዮጵያ ✊
@Negede_Amhara1
ጎንደር በሁሉም ቀጠና ማለት ይቻላል ሁሉም የፋኖ አደረጃጀት ከጠላት ጋር ትንቅንቅ ላይ ነው።
በበየዳ፣ ጃናሞራ አንጎት ፣ ጠለምት አዳርቃይ ዛሬማ
========================
ሰሜን አማራ ራስ ደጀን ክፍለጦር
#በአጅሬ_ጃኖራ‼️
ሰሜን አንባራስ ክፍለ ጦር፣ ጭና ክፍለጦር፣ ራስ ደጀን ክፍለ ጦር፣ ዘራይ ክፍለ ጦር፣
#በአርማጭሆ_እስከ_መተማ_ጭልጋ_አዋሳኝ‼️
ጎቤ ክፍለ ጦር፣ አርበኞች ክፍለ ጦር
#በቋራ‼️
ቋራ ኦሜድላ ክፍለጦር
አድዋ ክፍለ ጦር( ንጋት ጮራ ብርጌድ
#በሙሉ_ደንቢያ_እስከ_አለፋ_ጣቁሳ_ደልጊ_ጫንድባ_ጭልጋ‼️
በጌምድር ክፍለ ጦር፣ አፄዎቹ ክፍለ ጦር፣ በእነ ግዛቸው አሌ የሚመራው ክፍለ ጦር
#በጎንደር_አይንባ_ኪንፋዝ_በገላ‼️
ጎንደሬው በጋሻው ክፍለጦር፣ አፄዎቹ ክፍለ ጦር
#በበለሳ_እብናት_መቀጠዋ_አጊሳ_ሚካኤል_ደብር_ኢንፍራንዝ‼️
ጎንደሬው በጋሻው ክፍለ ጦር( መብረቅ ብርጌድ) እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር
#በደቡባዊ_ጎንደር‼️
ገብርየ ክፍለ ጦር፣ ጉና ክፍለ ጦር፣ ሜጀር ጀነራል ውብአንተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር፣ ጀነራል ሀይሌ መለስ ክፍለ ጦር፣ ጋፋት ክፍለ ጦር እና ጀነራል ነጋ ተገኘ ክፍለ ጦር ከጠላት ጋር ትንቅንቅ እያደረጉ ከፍተኛ ጀብድ እየፈፀሙ ይገኛሉ።
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_የኢትዮጵያ✊
© የፈራ ይመለስ
@negede_amhara1

ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
Photo
የምሥራች ለዐማራውያን…!
"…በራሳቸው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ነቢያት በሆኑት ጎንደሬዎች፣ በአፄ ቴዎድሮስ ልጆች፣ በጀግኖቹና በአርበኞቹ ጋባዥነት ለአንድ ዓላማ ቆመው ሳለ በሓሳብ ልዩነት ከሁለት ጎራ ተከፍለው ቁርሾ ገብቷቸው የነበሩት ጀግኖች ባቀረቡልኝ "የአሸማግለን" ጥሪ መሠረት እኔ ዘመዴ አባ ደፋር አንድ ለእናቱ፣ ሺ ለጠላቱ፣ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር፣ የምሥራቁ ሰው፣ ባለማዕተቡ የተዋሕዶ ልጅ፣ የሐረርጌውን መራታ ጥሪያቸውን ተቀብዬ እንደ መጽሐፍም ቃል “የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።” ማቴ 5፥9 ባለው አምላካዊ ቃል መሠረት የማሸማገል ሥራውን ጀመርኩ።
"…ጎንደሬዎቹን ጆኒ፣ ዘመንና አዱኛን ከጀርባ አሰልፌ፣ የሸዋውን ካህን ከኦሀዮ በጸሎት አስጀምሬ፣ በመጨረሻም ከወሎ የደብረ ሮሀ ቅዱስ ላሊበላ አስተዳዳሪ የነበሩትን አባ ጽጌሥላሴን ጨምሬ፣ ገዳማውያን በጸሎት እንዲያግዙን ፈቃደ እግዚአብሔርንም ጠይቀን ስናበቃ ወደ ውይይቱ ገባን። ውይይቱ ሲጀመር ከባድ ነበር። ውሎ ሲያድር እየቀለለ መጥቶ ዛሬ ሚያዚያ 16/2016 ዓም እግዚአብሔር ከብሮ ሰይጣን ዲያብሎስም አፍሮ፣ በእለተ ኪዳነምህረት በደስታ፣ በእንባ፣ በፍቅር የሽምግልናውን ሂደት በይቅርታ ተፈጸመ።
"…አርበኛ መሳፍንት ተስፉ የጎንደር ዕዝ የበላይ ጠባቂ፣ አርበኛ ባዬ ቀናው የዐማራ ፋኖ በጎንደር ሰብሳቢ፣ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ የዐማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ መሪ፣ ኮ/ል ታደሰ የዐማራ ፋኖ በጎንደር የጦር አዛዥ በተለይ አርበኛ ፋኖ ደረጀ ሁላችንንም አስለቅሶን ሁላቸውም ታርቀው፣ ይቅር ተባብለው፣ የደስታ ጥይት ተተኩሶ፣ የተራራቁት ተቀራርበው በአጭር ጊዜ ውስጥ የጋራ የተዋሐደ አመራር መርጠው በአንድ የጎንደር ፋኖ ሊገለጡ ወስነው ይሄንኑ ለመላው ዐማራ ንገር ብለው አዘውኝ ነገሩ ተቋጭቷል።
• እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ዘመድኩን በቀለ (መምህር)
#አንድነታችን_ኃይላችን✊

#ሸዋና_ወሎ_በሉ_እንግዲህ_አፍጥኑት!
ታላቅ የምስራች አሰሙን!
ይህ ስርዐት ከዚህ በኋላ በስልጣን የሚቀጥለው በኛ ድክመት እንጂ በራሱ ጥንካሬ አይሆንም!
#ኃይላችን_አንድነታችን👌
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_የኢትዮጵያ✊
@Negede_Amhara1
ታላቅ የምስራች አሰሙን!
ይህ ስርዐት ከዚህ በኋላ በስልጣን የሚቀጥለው በኛ ድክመት እንጂ በራሱ ጥንካሬ አይሆንም!
#ኃይላችን_አንድነታችን👌
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_የኢትዮጵያ✊
@Negede_Amhara1