ነገደ አምሓራ - Negede Amhara
3.44K subscribers
4.65K photos
892 videos
9 files
1.22K links
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforum
Download Telegram
Forwarded from Ethio 251 Media (Mulugeta Anberber)
ተጨማሪ ሰበር መረጃ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ደርሷል።

ከጀግናው ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ ኦፕሬሽን በኋላ የፀጥታ እና ግብረ ኃይል ቡድን የሚባለው የዐቢይ አሕመድ የአፋና ስብስብ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጦ እንደነበርና በስብሰባው ያነሳቸውን የግምገማ ነጥቦችና የውሳኔ ሀሳቦች ከሰዓታት በፊት ማሳወቃችን ይታወሳል።

አሁን ማምሻውን በደረሰን ተጨማሪ መረጃ በዐቢይ አሕመድ ትዕዛዝ የብልጽግና ፓርቲ ከመካከለኛ አመራሩ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ አመራሩ ድረስ ወደውጭ አገር መውጣት ታግዷል።

ትዕዛዙ ለኢሜግሬሽን የተላለፈ ሲሆን፤ ያለ ዐቢይ አሕመድ ፍቃድ የትኛውም ባለሥልጣን ከአገር እንዳይወጣ እገዳው ከዛሬ ሚያዚያ 04/2016 ምሽት ጀምሮ ተፈፃሚ እንደሚሆን የውስጥ መረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በዚህ ምሽት አዲስ አበባ ውጥረት ነግሷል። የአገዛዙ ባለሥልጣናት "የደህንነት ሰጋት አለብን" በሚል ለደህንነት መስሪያ ቤቱ የሚደውለው በዝቷል።

የአካል ጠባቂዎቻቸውን እና የመኖሪያ ቤት የዙሪያ ጥበቃወቻቸውን ሰልክ እንዲፈቸሹላቸውና እንዲቀየሩላቸው የጠየቁ ከፍተኛ አመራሮች አሉ።

በፌዴራል ፖሊስ የተመደቡላቸውን ጠባቂዎቻቸውን ማመን ያልቻሉ የብልጽግና ባለስልጣናት በሪፐብሊካን ጋርድ ብቻ እንጠበቅ የሚል ጥያቄ በማቅረብ ላይ ናቸው።

በአምስቱም የአዲስ አበባ በሮች መኪኖች ቁመዋን ልዩ የፍተሻ ኦፕሬሽን ተጀምሯል።

(ተጨማሪ መረጃዎችን እየተከታተል እናቀርባለን)


https://t.me/ethio251media
#update..‼️

አዲስ አበባ ላይ አሁን ላይ

ውጥረት ነግሷል። ባለሥልጣናቱ የደህንነት ሰጋት አለብን የሚለው እና ለደህንነት መስሪያ ቤቱ የሚደውለው በዝቷል።

የአካል ጠባቂዎቻቸውን  እና የመኖሪያ ቤት የዙሪያ ጥበቃወቻቸውን  ሰልክ እንዲፈቸሹላቸውና እንዲቀየሩላቸው የጠየቁ ከፍተኛ አመራሮች አሉ።

በአራቱም የአዲስ አበባ በሮች  መኪኖች ቁመዋን ልዩ የፍተሻ ኦፕሬሽን ተጀምሯል።

የፌደራል ፖሊስ የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃላፊዎች ምሽት 3:00 አስቸኳይ ስብሰባ ተጠርተዋል!
@ belete kassa
ሰበር መረጃ 

የወቅቱ የአገዛዙ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ዋና  ኮሚሽነር የሆነው ደስየ ደጀን ለጊዜው ምክንያቱን ባላወቅነው ነገር ሆስፒታል መግባቱ ታውቋል።

የአገዛዙ ኮሚሽነር በባህርዳር ከተማ ፈለገህይወት ሆስፒታል የፅኑ ህሙማን ክፍል (intensive care unit) ውስጥ ከቆየ በኋላ በሄሊኮፕተር ወደ አዲስ አበባ መወሰዱ የታወቀ ሲሆን የመትረፍ እድሉ ዝቅተኛ መሆኑንም ባህርዳር ዊክሊክስ ከምንጮቿ ሰምታለች።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በአገዛዙ ለክልሉ ከፍተኛ አመራርነት የተሾሙት ሰዎች ሰሞኑን ከኢትዮጵያ እንደሚወጡ (ወደ አሜሪካ) መረጃዎች ይጠቁማሉ።

©BW
ኦነግ ከ 60 አመት በላይ አ.አ ገብቶ አያውቅም ህፃናትን እና ሴቶችን ገጠር ውስጥ ከመግደል ውጭ እንደ ወንድ ፊለፊት ገጥሞ አያውቅም ፋኖ ግን በቅርብ ጊዜ ያሳያችኋል የወንዶችን ስራ።
4 አጫጭር መረጃዎች

︎የአማራ ፋኖ በጎጃም እስከ ሚያዝያ 8/2016 ዓም ድረስ እንዲፈፀም የሰጠውን ትዕዛዝ ተከትሎ፣ በእንጅባራ ከተማ ካምፕ አድርገው የነበሩ የሚሊሽያና አድማብተና አባላት ሙሉበሙሉ መበተናቸው ታውቋል።

︎ከብርሸለቆ ማሰልጠኛ በሁለተኛው ዙር ሰልጥነው የተመረቁ የአድማብተና አባላት በትናንትናው ዕለት ወደ ጎንደር ከተማ ጉዞ ላይ እያሉ እንፍራንዝ ላይ በርካታ ኃይል ከእነ ጠባቂው ባለቀይ ቦኔት ኃይል መንገድ ላይ እንዲቀር መደረጉ ታውቋል።

︎በአዴት ከተማ በትናንትናው ዕለት በተሰራ ኦፕሬሽን በርካታ የአገዛዙ ኃይል ከምድር በታች መደረጉ ታውቋል።

︎በዛሬው ዕለት በበርካታ የጎጃም አካባቢዎች አውደውጊያዎች ሲካሄዱ መዋላቸው የታወቀ ሲሆን የወገን ኃይል መቋቋም ያቃተው የአገዛዙ ወታደር በቀጠናው አመራሮች አማካኝነት የአየር ኃይል እገዛ ሲማፀኑ መዋላቸው ተነግሯል።
እንዴት አደራቹህ?

በትነነዋል እዬለቃቀምነው ነው የተባለው ምሃል አዲስ አበባ ላይ ማንቀጥቀጡን ቀጥሎበታል።

የግዜ ጉዳይ እንጅ ያለ ጥርጥር የምኒሊክን ቤተ መንግስት እንቆጣጠራለን።

ይህ ከላይ የሚታየው አስቼኳይ መግለጫ 666ቱ አብይ አህመድ ለመፈርጠጥ እዬተዘጋጀ እንደሆነ የሚያሳይ ነው።
inbix

በሸዋ ደራ ወረዳ የጫካው ኦነግ በዛሬው ዕለት የአማራው ማኅበረሰብ ኢላማ ያደረገ ጦርነት ወግሎ ሚካኤል እና ማሞ ቡቅኒ የሚባሉ አካባቢዎች ላይ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት ከፍቷል። ዋና ዓላማው የአማራ ህዝብን ለመጨፍጨፍ እንጂ አካባቢ ብዙ ፋኖ የሚንቀሳቀሱበት አይደለም ።

አካባቢ ከመረጃ በጣም የራቀ በመሆኑ ድምፅ ሁኑን እያሉ ነው ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቃላችን መሰረት በአዲስ አበባ ትግሉ ይቀጥላል። ዝም ባልናቸውና በታገስናቸው ቀጥር ጥጋባቸውና ጭካኔያቸው ይጨምራል እንጂ አይቀንስም ። ( ፋኖ አበበ ከአማራ ፋኖ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ)
ይድረስ ለፋኖ ደህንነት ክንፍ

መረጃ:1

፨ ከመሳይ መኮነን ጋር ከሚደዋወሉት ፋኖዎች ውስጥ በህይወት ያሉት በጣም ትንሽ ናቸው።
በጠላት ወጥመድ ወድቀው ያጣናቸው፡
< የቤጌምድሩ፡ ውባንተ አባተ
< የጭስ አባይ ፡ጌታቸው አጥናፉ
ከመሳይ መኮነን ጋር ይደዋወሉ ነበር።

፨ የፋኖ የላይኛው መዋቅር ከደህንነት ክንፉ ጋር ተናቦ ''ብልሃት'' የተጓደለበት የትግል አካሄድ ለይቶ ፈጥኖ ማስተካከል ካልቻለ ውሎ አድሮ መዘዙ ብዙ መሆኑ ሊታሰብበት ይገባል።

፨የሚዲያ፣ኮሚኒኬሽን፣ኢንዶክትሪኔሽን፣ ፕሮፓጋንዳ ስራዎች ማዕከላዊነቱን ብቻ ጠብቆ መሠራት አለበት። በዚህ ረገድ የሚታዩ ክፍተቶች መታረም አለባቸው። በየወረዳው ያለ ፋኖ ሁሉ ቃል አቀባይ መሆን የለበትም።

መረጃ :2

የአገዛዙ የደህንነት ክንፍ እና ወታደራዊ ተቋሙ በጋራ ተናበው በተጠና መንገድ የፋኖ መሪዎች፣ አስተባባሪዎች እና ታዋቂ ተዋጊዎች ከመደበኛ የውጊያ እቅድ ውጭ አታሎ፣አዘናግቶ፣ አማሎ ለመግደል የሚጠቀሟቸው ስልቶችና በወገን በኩል ትምህርት ያልተወሰደባቸው ግድፈቶች ተበራክተዋል።

የአገዛዙ ጦር የሚከተሉትን ስልቶች እንደሚጠቀም አጣርተን በደረስንበት መረጃ አረጋግጠናል ፦

1) የጁላ ሰራዊት ከአለንበት ካምፕ/ምሽግ መጥታችሁ ውጊያ ከፍታችሁ አውጡን ብለው ወደ ፋኖ መሪዎች ይደውላሉ ወይም መንገድ ላይ ያገኙትን ሰው መልዕከተኛ አድርገው ይልካሉ።

ይህ ሲሆን
~ በፋኖ በኩል ጠላት ስልክ ቁጥራችንን ከየት አግኝቶት ነው የደወለልን ብሎ ያለመጠርጠር
~ ምን ያመጣል ባይነት ግብዝነት
~ በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን እኔ ገጠር ነኝ የት ያገኘኛል የሚል ባዶ ፉከራ
የመሳሰሉ ግብዝ አስተሳሶበች በፍጥነት መታረም አለባቸው።

2). ልንከዳ ነው፤ ኑ ሽፋን ሰጥታችሁ አውጡን፣

3). ልከዳ ነበር የፋኖ አመራሮች መጥተው ካልተቀበሉን በቀር እናንተ ተራ ተዋጊዎች ስለሆናችሁ አናምንም፣

4). የያዝነውን መሳሪያ እና ተተኳሽ ጥይት መሸጥ እንፈልጋለን። እኛን ሳይገድል ገንዘብ ከፍሎ መሳሪያውን የሚረከብ ታማኝ ሰው እንፈልጋለን። እዚህ ቦታ፣ በዚህ ሰዓት ገንዘብ ይዞ መጥቶ ይቀበለን..ወዘተ የሚሉ ናቸው።

==========//========

ይህ መረጃ ለሚመለከተሁ ሁሉ በፍጥነት ይድረስ
~ ዘመቻ ናሁ ሰናይ በባህር ዳር ተጀመሯል!

ማንነታቸው ያልታወቁ ኃይሎች በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን መኖሪያ ቤት ላይ ዛሬ ንጋት ላይ የቦም*ብ ጥ*ቃት ሰንዝረዋል።

በኮሚሽነሩ መኖሪያ ቤት በተወረወረው የእጅ ቦምብ ኮሚሽነሩ ለልዩ ተልዕኮ ያዘጋጃቸው አፋኝና ገ ዳ ይ ኃይሎች ተመ*ተዋል።

ማሳሰቢያ፦

በቀጣይም ከሥርዓቱ ገዳ*ይ ኃይሎች ጋር ንክኪ ያላችሁ ግለሰቦች ከእነዚኽ መሰል አካላት ራሳችሁን የማታርቁ ከሆነ በጥቃ*ት ዒላማ ውስጥ መሆናችሁን ለማስገንዘብ እንወዳለን!

ዘመቻ ናሁ ሰናይ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
ጀግናው ናሁሰናይ፣ ሸገር ላይ ቀደሰ፣
መስዋት በመሆን፣ ደሙን አፈሰሰ፣
በአዲስ አበባ ላይ፣ ንግርቱ እረከሰ፣
ፋኖ ሰብሮ ገባ፣ ምሽጉ ፈረሰ፡
በብልፅግና ላይ ጥይት ተተኮሰ።

የአዲስ አበባ ልጅ፣ አይተሃል ሰምተሃል፣
ግፍና መከራ፣ እንዴት ያስችልሃል?
መገፋት መዋረድ፣ ተነስ ይበቃሃል፣
ድግምቱን መተቱን፣ በደም ሽሮልሃል።

አባ እረፍርፍ ለከፈልክልን መሰዋት እናመሰግናለን 🙏
ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🙏


ፈጣንና ታዕማኝ መረጃዎችን ለማገኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይከታተሉ👇👇
https://t.me/Negede_Amhara1
አንድ ወንድማችን ያጋራን የግል እይታ እናንተስ ምን ትላላቹህ በሃሳቡ?

ከተመቻችሁ Share like አድርጉት ፡

የግል ሐሳቤ ነው ፡

ከ 4ቱም የአማራ ጠቅላይ ግዛት በመሳርያና በታጋይ ብቃት የተመረጠና የተወጣጣ የፋኖ ኃይል ከአባይ ማዶ በመሻገር ጦርነቱን ወደ ጠላት ቀጠና መውሰድ አለብን የሚል ሃሳብ አለኝ ።

~± ጦርነቱን ወደ አባይ ማዶ ካሻገርነው ፡

1 አማራ ክልል ላይ ተዝረክርኮ የሚገኘው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ሳይወድ በግድ የአማራ ክልልን ለቆ ይወጣል ።

2 ታላላቅ የአማራ ከተሞችን ፋኖ ለመቆጣጠር ምቹ አጋጣሚን ይፈጥራል ።

3 በህዝባችንና በፋኖ ኃይሎች በየጊዜው የሚደርስን አላስፈላጊ መስዋዕትነትን እንዲሁም የተቋማትን ውድመትና ዘረፋ የሴት እህቶቻችንንና እናቶቻችንን መደፈር መቀነስና ማስወገድ ይቻላል ።

4 ትግሉ ባጠረ ጊዜ እንዲጠናቀቅ ይረዳናል

5 ፋኖን የሚቀላቀለው ወጣት ቁጥር በጣም ይጨምራል

6 ከአገር ውስጥም ይሁን ከውጭ የምናገኘው እርዳታ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ያደርጋል ።

7 አሁን ላይ ከገዳዩ መንግስት ጋር ሆነው የሚወጉን የአማራ ሚሊሻ ፡ አድማ ብተናና መደበኛ ፖሊስ ፡ የመረጃና የደህንነት ሰዎች ተስፋቸው ስለሚመናመን ከትግሉ ጥለው ይወጣሉ ።

8 የፋኖን ትግል በጠላትነት ሲፈርጁ የነበሩ አንዳንድ አማራዎችም አፋቸውን በመዝጋት ሳይወዱ በግድ አፋቸውን ዘግተው ቁጭ ይላሉ ።

9 ለፋኖ አንዲትም ሰባራ ሳንቲም አንረዳም ብለው ድምጥማጣቸውን አጥፍተው የነበሩ ባለሐብቶች ዳጎስ ያለ የገንዘብ እርዳታ ያደርጋሉ

10 ጫት ቤት ፡ ቁማር ቤት ፡ አልኮል ቤት ቁጭ ብሎ ጊዜውን በወሬ ሲያጠፋ የሚውለው ሁሉ በፋኖ ድል በመነቃቃት በገፍ ወደ ፋኖ ትግል ይቀላቀላሉ ፡

11 መሐል ሰፋሪዎች ማለትም አንድ እግራቸውን ከኦሮሙማ ቡድን ሌውን ከፋኖ አድርገው ቁመው ወደ አሸናፊው ለመከርበት አንጋጠው የሚያዩት በሙሉ ትግሉን ወደ ኦሮሚያ ምድር ስናስገባው ሳይጠየቁ በራሳቸው ጊዜ ወደ ፋኖ ይቀላቀላሉ ።

ይህ የግል እይታዬ ነው ። ከሐምሌ 2015 ጀምሮ የትግላችንን ሁኔታ ገምግሜዋለሁ ። ለምሳሌ ልዩ ኃይል ለምን ይፈርሳል በሚል ከመጋቢት 2015 ጀምረን ባደረግነው ህዝባዊ ትግል ያለምንም ተኩስ ከተሞችን ተቆጣጥረን ነበር ።

ወደ ጦርነት ከገባንበት ከሐምሌ 2015 ጀምሮም ቢሆን ብዙ ከተሞችን ተቆጣጥረን ነበር ። አሁንም እየተቆጣጠርን ነው ።

ይሁን እንጂ የኦሮሙማው ቡድን የአገሪቱን ጦር በሙሉ ወደ አማራ ክልል በማስገባት በህዝባችን ላይ ጫና በሚፈጠርበት ወቅት ፋኖ የተቆጣጠራቸውን ከተሞች ለገዳዩ ቡድን እየለቀቀ ወጥቷል ። ፋኖ ከተሞችን ጥሎ ሲወጣም የከተማችንና የገጠሩ ህዝብም ከፍተኛ የሆነ በደል ደርሶበታል ።

ስለሆነም ጦሩነቱ በተራዘመ ቁጥር የጎንዮሽ ጉዳቶች እጅግ ግዙፍ ናቸውና ከወዲሁ ተገንዝበን ጦርነቱ ባጠረ ጊዜ እንዲጠናቀቅ ወደ ሽዋ ምድር ተሻግረን ውጊያውን ማድረግና 4 ኪሎን መቆጣጠር ነው መፍትሄው ።

ጦርነቱ በተራዘመና አማራ ክልል ውስጥ እስከ ተደረገ ድረስ ህዝባችንም የፋኖ ተዋጊዎችም ይሰላቻሉ ። የህዝባችን ችግርም ይጨምራል ። ሞቱም መደፈሩም ሃብትና ንብረት መዘረፍና ውድመቱም ይጨምራል ።

ስለዚህ የአማራን ታላላቅ ከተሞችን በቀላል ዘዴና መስዋዕትነት ለመቆጣጠር ትግሉን ወደ አባይ ማዶ አሻግረን በኦሮሚያ ምድር ላይ ማድረግ መፍትሄ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ።

ፈጣንና ታዕማኝ መረጃዎችን ለማገኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይከታተሉ👇👇
https://t.me/Negede_Amhara1
ኢሰመጉ እውነቱን አፈረጠው ትናንት በ3ፋኖዎች ምን ያህል ቅጥረኛ ክራንች አንጋች እንደሆነ አንብቡና ተረዱ በእርግጠኝነት ከተሸኙት ውስጥ ደግሞ 4ልዩ ኮማንዶዎችና 2የአዲስ አበባ ፖሊሶች ይገኙበታል።
አንድ ጀግና ሲሰዋ ብዙ ጀግኖችን ተክቶ ነው ትግሉ ይቀጥላል
ጄግኖቹ ታሪክ ሰርተው አልፈዋል

ፈጣንና ታዕማኝ መረጃዎችን ለማገኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይከታተሉ👇👇
https://t.me/Negede_Amhara1
ደጋ ዳሞት

ከባድ ትንቅንቅ በአሁኑ ስዓት ፈረስ ቤት ከተማ ላይ እዬተካሄደ መሆኑን ሰምተናል ሰፋ ያለ ማብራርያ ያላቺህ በውስጥ አጋሩን🙏
@Bizamo_media_bot
በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ  የፋሽሽቱ አብይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት  የቀን ሰራተኞችን ጨምሮ በርካታ ንፁኃንን  አገተ

ከመንገድ ላይ የታፈሱ ከ4 መኪና በላይ ንፁኃን አድራሻቸው የት እንዳለ አይታወቅም የሚሉት ምንጮቻችን ከሰሞኑ አፈሳው እንደ አዲስ ቀጥሏል ሲሉ ገልፀዋል።

አፍና የተፈፀመባቸው ሰላማዊ ሰዎች አብዛኛዎቹ  የቤተሰብ ኃላፊ የሆኑ እና በቀን ስራ የሚተዳደሩ የማህበረሰብ ክፍሎች መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል።

በፋኖ ከፍተኛ ሽንፈት የተከናነበው እና ፋኖን ማሸነፍ ያልቻለው የብርሃኑ ጁላ ወራሪ ሰራዊት ንፁኃንን አፍኖ ከወሰደ በኋላ የራሱን የጦር መሳሪያ በማስያዝ ፋኖን ማረኩ የሚል የሐሰት ዜናዎችን እንደሚሰራ ይታወቃል።
abc

ፈጣንና ታዕማኝ መረጃዎችን ለማገኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይከታተሉ👇👇
https://t.me/Negede_Amhara1
#አስቸኳይ..‼️

የደራ አማራን ለማጥፋት ከወለጋ የተንቀሳቀሰው ኃይል በአሁን ስዓት ጀማ ወንዝን ተሻግሮ ወደ ደራ መግባት ጀምሯል ።
በደራ ሜታ አካባቢ እና ራቾ አካባቢ ያላችሁ የአማርኛ ቀበሌ ማህበረሰቦች ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ በፍጥነት ገዢ መሬቶችን ያዙ!!

ፈጣንና ታዕማኝ መረጃዎችን ለማገኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይከታተሉ👇👇
https://t.me/Negede_Amhara1
ሰበር ዜና !

#ደጋ_ዳሞት ያስተፋል ሃሞት‼️
ደጋ ዳሞት ላይ ታላቁ ኦፕሬሽ ተጀምሯል ፤በበርካታ ሞርታርና ዲሽቃ የታጀበው ውጊያ ደጋ ዳሞት እየተካሄደ መሆኑን ከአካባቢው ያገኘነው የመረጃ ምንጮች ይጠቁማሉ። በዚህ ውጊያ የጭስ አባይ ፣መራዊና ፣ቋሪት እና ደጋዳሞት  ፋኖወች በጥምር እያጠቁ ይገኛሉ። በአጎራባች ያላችሁ የወገን ኃይል አራዊት ሰራዊቱ ተጨማሪ ኃይል እንዳያስገባ የመከላከል ስራ እንድትሰሩ ጥሪ ቀርቧል።
23 ኛ ክፍለ ጦር ዛሬ #በደጋ_ዳሞት ፍጻሜዋን ታገኛለች!!

ፈጣንና ታዕማኝ መረጃዎችን ለማገኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይከታተሉ👇👇
https://t.me/Negede_Amhara1
#ቅንደሻ.‼️

አማራ ሳይንት (ሳይንት አጅባር) ትናንት አመሻሽ ላይ ማለትም አርብ ለቅዳሜ አጥቢያ ከምሽቱ 3:00 ስዓት ገደማ #ወንድምነው የተባለ የፖሊስ አባል ተቀንድሿል ስርዓተ ቀብሩ ዛሬ በመሃል ሳይንት ወረዳ አጉሽ_ባዶ በተባለ ልዩ ቦታ ላይ ተፈፅሟል። ይህን እርምጃ የወሰዱት የእስክንድር ክፍለ ጦር ክንፍ የሆነ #በተስፋሚካኤል_ጥበቡ የሚመራው አሳምነው ጽጌ ብርጌድ ነው። ይህ ባንዳ የፖሊስ አባል በግርድናው ደፋ ቀና በማለት ወርቅ ማውጫ እና ሳይንት አጅባር እንደሚሰራ ያገኘሁት የመረጃ ምንጮች ይጠቁማሉ።

ፈጣንና ታዕማኝ መረጃዎችን ለማገኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይከታተሉ👇👇
https://t.me/Negede_Amhara1
አስደሳች ዜና..‼️
ግልገል ፋኖ በማለት በአራዊት ሰራዊቱ አዛዦች ስያሜ የተሰጣቸው አድማ ብተናዎች ከእነሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ!!

#ዋና_ሳጅን_መሰረት_ባየ ይባላል፤ የአድማብተና የሻምበል መሪ ነዉ በስሩ የነበሩትን ከ100በላይ የሰለጠኑ አድማ ብተናወችን አሳምኖ ፋኖን ተቀላቅሏል።

ልዩኃይሉ ከተበተነ በኋላ  የካቲት12 እንደገና ጥሪ ተደርጎ የተሰበሰበው አድማብተና ነዉ። ብርሸለቆ በቅርቡ ሰልጥነዉ ከወጡት ዉስጥ ይህንን አኩሪ ተግባር የፈፀምኩት በአማራ ህዝብ ላይ የተሰራዉ ግፍና በደል ስላንገሸገሸኝ ነዉ ብሏል። በዚህም፦👇
👉2 ብሬን
👉120 የነፍስ ወከፍ መሳርያ
👉ተተኳሽ ከ15,000 ሺ በላይ ይዘዉ ፋኖን ተቀላቅለዋል።

ይቀጥላል.... !
    
@Negede_Amhara1
#Inbox📩

አሁን ከደብረብረሀን በጅሩ መሥመር በኩል ወደ ለሚ ብዛት ያላቸው ሬሽን እና ተተኳሽ የጫኑ መኪኖች በብዙ መከላከያ ታጅበው እየሄዱ ነው ሲሉ የነገደ አምሓራ የመረጃ ምንጮች አድርሰውናል።

ጥንቃቄ..⚠️
#ናሁሰናይ‼️

የአማራው ኩራት የአማራው ንጉስ ፣
ልክ እንደ እርሱ ነው እንደ ቴዎድሮስ።
ጁንታውን ሁሉ ያርበደበደ ፣
ወደ አዲስ አበባ ሄደ ወረደ ፣
እርጥብ ከደረቅ እያነደደ ።
መጡ እንዴ እያሉ ሲዘባበቱ ፣
እዛው ነበረ ያ መኳንንቱ ፣
ሰናይ ሲታገል ለነፃነቱ  ፣
ቆፍጣናው ፋኖ ክንደ ብረቱ ።
አንዱ ብቻውን ለሽ እሚበቃ ፣
ብቻን ተታኳሽ ለ45 ደይቃ ፣
እርሱ ነው ጀግና የወንድ አለቃ ።
ትንሽ ልናገር ልተርክለት ፣
ያፄዎቹ ዘር የአማራው ኩራት ።
ኸረ ጥጋቡ ጥጋቡ በዛ ፣
መኪና ሸጦ ስናይፐር ገዛ ፣
በወገኑ ሞት አይወድም ዋዛ ።
ያአማራው ሞገስ የአማራው ኩራት ፣
ናሁሰናይ ነው የኛ ነፃነት ።
ማልዶ ተነሣ ሄደ ገስግሶ ፣
ጠላቶቹን ሁል አፈር አልብሶ ፣
የነፃነትን ሻማ ለኩሶ ፣
በክብር አለፈ እርሳሱን ጎርሶ ።   

#ነፃነት_ወይም_ሞት
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

05/08/16 ዓ.ም

@Negede_Amhara1