ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
6.83K subscribers
5.38K photos
1.06K videos
11 files
1.44K links
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforum
Download Telegram
አዲስ አበባ ላይ አማራን ታፍሰው እንድታሰር እያደረገ ያለ ፀረ አማራው #ኮሚሽነር_ሐሰን_ነጋሽ የተባለ ተለላኪ ይሄ ነው።

🔷ማንኛውም አማራ ካሁን በኋላ መታሳረ፣ መፈናቀል፣ መደብደብና መሰደብን አንቅረህ ትፋና ታገል። ባጥንትህ በደም የገነባሃትን ሃገር አንተን ሃገር እንደሌለህ ተደርገህ እየተፈናቀልክ ሲፈልጉ በጅምላ እየቀበሩህ ሲፈልጉ በአማራነትህ ብቻ በገፍ እያፈሱ እያሰሩህ እምትኖር ሁነህ መቀጠል ትፈልጋለህን? በቃ መገደሉ መሰደዱ መታሰሩ እዚህ ላይ መቆም አለበት ብለህ ተነስ። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በማለትህ ነው የግፍ መዓት እየተቀበልክ ያለኸው ላንተ ያልሆነች ኢትዮጵያ ላንተ መታረጃ ቄራ ሁና መቀጠል የለባትም። ውጣና ግጠም!
"ነፃነትህን በክንድህ አረጋግጥ"
#ነፃነት_ወይም_ሞት
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለኢትዮጵያ

{አድስ ትውልድ፣ አድስ አስተሳሰብ ፣ አድስ ተስፋ}


https://t.me/Negede_Amhara1
ደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ

ገበሬውን ምርጥ ዘር ዉሰዱ ብለዉ ጠርተው ከ200በላይ በግዳጅ ወታደራዊ ስልጠና እየሰጡ ነዉ በወታደር ተከበው እየተሰቃዩ ነዉ ለማምለጥ ሲሞክሩ 3ቱ በአገዛዙ በግፍ ተረሽነዋል።ህዝቤ ሆይ ሆሆ ብለህ ተነስ ተራ በተራ አትለቅ።

#ነፃነት_ወይም_ሞት👌
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለኢትዮጵያ


@Negede_Amhara1
#ናሁሰናይ‼️

የአማራው ኩራት የአማራው ንጉስ ፣
ልክ እንደ እርሱ ነው እንደ ቴዎድሮስ።
ጁንታውን ሁሉ ያርበደበደ ፣
ወደ አዲስ አበባ ሄደ ወረደ ፣
እርጥብ ከደረቅ እያነደደ ።
መጡ እንዴ እያሉ ሲዘባበቱ ፣
እዛው ነበረ ያ መኳንንቱ ፣
ሰናይ ሲታገል ለነፃነቱ  ፣
ቆፍጣናው ፋኖ ክንደ ብረቱ ።
አንዱ ብቻውን ለሽ እሚበቃ ፣
ብቻን ተታኳሽ ለ45 ደይቃ ፣
እርሱ ነው ጀግና የወንድ አለቃ ።
ትንሽ ልናገር ልተርክለት ፣
ያፄዎቹ ዘር የአማራው ኩራት ።
ኸረ ጥጋቡ ጥጋቡ በዛ ፣
መኪና ሸጦ ስናይፐር ገዛ ፣
በወገኑ
ሞት አይወድም ዋዛ ።
ያአማራው ሞገስ የአማራው ኩራት ፣
ናሁሰናይ ነው የኛ
ነፃነት
ማልዶ ተነሣ ሄደ ገስግሶ ፣
ጠላቶቹን ሁል አፈር አልብሶ ፣
የነፃነትን ሻማ ለኩሶ ፣
በክብር አለፈ እርሳሱን ጎርሶ ።   

#ነፃነት_ወይም_ሞት
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

05/08/16 ዓ.ም

@Negede_Amhara1