ሙድ እንያዝ በእኛ
255K subscribers
2.09K photos
149 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
ፋዘር እየመከረኝ "በህይወትህ ያላመንክበትን ነገር እምቢ ማለትን ልመድ"... ከትንሽ ደቂቃ ብኋሏ
#ፋዘር:-"ጎሽ በል አሁን ተነስና ጋቢውን ይዘህልኝ ና.."
#እኔ:- እምቢ
"እዚህ ቦታ መሽናት በህግ ያስቀጣል!" ብሎ ግምብ ላይ ከመፃፍ "እዚህ አከባቢ ሲሸኑ እባብ ስላለ ጠንቀቅ ይበሉ!" ብሎ መፃፍ አያዋጣም? 😂😁
የብር እጦት እንጂ ሁሉም ሰዉ ቆንጆ ነዉ!! 😁😂
#ስለዚህ አምሮ ለመታየት በከንቱ ከመጋጋጥ ጠንክሮ መስራት!! #በሰላም_እደሩልኝ!!😘😘
ብዙ በቂጣቸው እየተንፏቀቁ የዝና ጣሪያ ላይ የደረሱ አር ቲስቶችን አውቃለው😜😆😂🤣
#ሰበር_ዜና
መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ዋነኛ ችግር 'ሃሜት' ነው ስለዚህ ይሄን አደገኛ ችግር ለመፍታት የቡና ሻጮች መታሰር እንዳለባቸው ሙእበዳፅት አሳወቀ።

#ሙእበዳፅት ማለት የሙድ እንያዝ በእኛ ዳይሬክቶሬት ፅፈት ቤት ማለት ነው😜😍🤣
በጎደለውና ባልሞላው ዛሬ
ዜናውም ዘፈኑም ፀብ በሆነበት ዛሬ
በተከፋንበትና በተጨነቅንበት ዛሬ
ሞት ሞት በሚሸተው ዛሬ ሳይሆን በትናንት ትዝታና በነገ ተስፋ መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼
ዶሮ ወጥ መስራት የማትችሉ ሴቶች 'bro' ብዬ ብጠራችሁ ቅር ይላችኋል 🤔😂🤷‍♂
ሚስትየው ብርሀን ባልየው ብርሃኑ
#ብርሽ ብርሽ እየተባባሉ እኮ ፆታቸውን መለየት አቃተኝ ጎበዝ😜😂😂
እኔ #አበባየሁሽ ላይ ግርም የሚለኝ ነገር .......
🎶🌼*እንኳን #ቤት ና የለኝም አጥር
እደጅ አድራለዉ ኮከብ ስቆጥር🌼🎶.....


ይሉና....ብዙም ሳይቆዩ

🎶🌼ኮከብ ቆጥሬ ስገባ #ቤቴ.... 😳😂
አዲሱ አመት የብልፅግና ይሁንልን ልል ነበር ብልፅግና የሚለው ቃል አብይ ወስዶብን ፖለቲካ ስለሚመስል ተውኩት የሰላም ይሁን አልኩና ሙፈሪያት ሳትናደድ መለስኩት።

#በቃ ፈገግታችን የማይጠፋበት ሀሳባችን የሚሳካበት አመት ይሁንልን🙏🙏
ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች በአሉ የሰላም የፍቅር የሀጎስ የጫላ የደመላሽ የሙስጠፋ እና የአበበ ይሁንዘልን😘

ያው ሙድ መያዝ እንጂ ቂም መያዝ ለማንም አይጠቅምምና ያስቀየምኳቹ ሰዎች ካላቹ.....

በአዲሱ አመት... እንዳላስቀይማቹ ፀባያቹን አስተካክሉ።

#እኔ_በዚህ_ቤተሰብ በጣም ደስተኛ ነኝ ሁላችንንም በሰላም ጠብቆ በጤና ያገናኘን🙏 ሀገራችንና ህዝባችንን ሰላም ያርግልን። ሰላም የሁሉም መሰረት ነው።

#ስለዚህ በሰላም.... ባልትና በርበሬ የተሰራ ወጥ ካላቹ መጥቼ በመብላት እተባበራቹዋለው ልል ነበር ግንፈ ዛሬ ዶሮ ነው የምበላው😍

ሁላቹንም ወዳቹዋለው መልካም በዓል 💚💛❤️
"ብታይ ሚስቴን በጣም ነዉ ምወዳት" ስለው

"እኔም!" አላለም በስሜት ተዉጦ 😂😁😁
በስልክ:- "ደንብሮ ነው የጠፋው" ሲሉ የገዙት በሬ መስሎኛል ለካ ገዢው ዋጋ ሰምቶ ነው...
Jossy in the house እራሱ በግ ሲወደድበት ነው ቲቪውን ዘግቶ ሬድዮ ጣቢያ የከፈተው
እንኳን ለ2015 በሰላም አደረሰን 🌼
እስቲ አስክረኝና የሚሆነዉን አብረን እናያለን ትላለች በኃላ በስካር ለማሳበብ እኮ ነው😁😂😁
በኢንጅነሪንግ ስራ ፈልጌ አጥቼ መሮኝ ጠንቋይ ቤት ብሄድ አብሮኝ የተመረቀው ጀለሴ ጠንቋይ ሆኖ አገኘውት😆😂
አመት አመትን ተክቶ አዲስ የነበረውም አሮኔ ሆኖ በቀናቶች ነጉዶ ሄዷል።
🌻🌻🌻
አዲሱ አመት...
13 ወራት
53 ሳምንታትን
365 ቀናትን
8,760 ሰአታትን
525,600 ደቂቃን
31,536,000 ሰከንዶችን

በጉያው ሸክፎ መጥቷል

ታዲያ እንዴት ልንጠቀመው ነው
ምን ቁም ነገር ልንሰራበት ነው
ካለፈው ስህተት ምን ተማርን

🌼መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ።🌼
#ባል ፦ ሹፌሬን ላባርረው ነው..ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ አጋጭቶኝ ገድሎኝ ነበር

#ሚስት ፦ አንድ የመጨረሻ ዕድል ብትሰጠው ምናለበት 🙄
በአሉን ምክኒያት በማድረግ #እየጠጣሁ🍺🍻 ስለሆነ ከአሁን ቡሃላ Post ለማደርገው ነገር ሃላፊነቱን አልወስድም🤷‍♂

              ሆድ ያባውን.... 🍷
ሰላም እና መረጋጋት የምንሰማበት እንደዚ የምንስቅበት ዓመት ያድርግልን መልካም አዲስ አመት😘😘