ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ሰረዐተ ቢስ አላለችም.....
.
ካለኝ ስነ ስረዓት የተነሳ መጋረጃ ሳይቀር የማንኳኳ ልጅ ነኝ።😜😜😜
.
ካለኝ ስነ ስረዓት የተነሳ መጋረጃ ሳይቀር የማንኳኳ ልጅ ነኝ።😜😜😜
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ታክሲ🚗 ውስጥ ነው ተሳፋሪው እንዴት ከበግ🐏 ጋር ትጭነናለህ ብሎ ቀወጠው😳
ረዳቱ ዋጋውን ብትሰማ ወንበር ትለቅለት ነበር😜
ረዳቱ ዋጋውን ብትሰማ ወንበር ትለቅለት ነበር😜
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ዳኛ ፦ መጠርያ ስምህ ማነው ?
.
.
ተከሳሽ ፦ ዳንኤል ወይም ቢኒያም እባላለሁ
.
.
ዳኛ ፦ ሁለተኛው ስም ደግሞ ምንድነው ?
.
.
ተከሳሽ ፦ ዳንኤል ትክክለኛ ስሜ ነው .. ቢኒያም ደግሞ መጀመርያ በጩቤ የወጋሁት ሰውዬ ስም ነው
.
.
ዳኛ ፦ ጭራሽ ወግተኸው ስሙን ስትጠቀም አታፍርም ?
.
ተከሳሽ ፦ አይ ለሌላ ነገር አይደለም ..
.
.
.
. ዘፋኞች በመጀመርያ ስራቸው እንደሚጠሩት እኮ ነው .. ... ለምሳሌ እሱባለው ፣ ማሬ ማሬ .. ሰላማዊት ፣ምላሽ ምላሽ ... አስጌ፣ ዴንዳሾ ...ልቀጥል?
🕳🕳Join Us:- @Mudenyaz 🗝

#ርዕሰ_መምህር፦ "ለአንድ ልጅ ጉርድ ፎቶግራፍ ስንት ታስከፍላላችሁ?"
#ፎቶ_አንሺ፦ "ለአንድ ፎቶግራፍ 20 ብር ያስከፍሎታል ጌታዬ"
#ርዕሰ_መምህሩ፦ "ይህማ አይሆንም፤ ባይሆን የልጆቹ ብዛት 500 ስለሆነ፣ ልንከፍልህ የምንችለው በአንድ ልጅ- 10 ብር ብቻ ነው"
#ፎቶ_አንሺው፦ "ይሁን እሺ!፤ ብዙ ከሆኑ፣ ለአንድ ልጅ 10 ብር ያስማማናል"።
••●◉
#ርዕሰ_መምህር፦ "መምህር፥ ሂድና ለተማሪዎቹ በነገው ዕለት ለፎቶግራፍ ክፍያ የሚውል፥ እያንዳንዳቸው 25 ብር እንዲያመጡ ንገራቸው!"
የክፍል መምህሩ፦ "እሺ!፤ ያሉኝን አሳውቃቸዋለሁ"።
••●◉
#መምህር፦ "መልካም ቀን ተማሪዎች!፤ ነገ ወደ ትምህርት ቤት ስትመጡ ለፎቶግራፍ ክፍያ የሚሆን 30 ብር ይዛችሁ መምጣት እንዳትረሱ!"።
••●◉
#ተማሪ፦ "እማዬ፥ ለፎቶግራፍ ክፍያ የሚሆን 40 ብር ነገ ይዛችሁ ካልመጣችሁ- ትምህርት ቤት አትገቡም ተብለናል "።
••●◉
#እናት፦ "አባት፥ ልጅህ፣ ለፎቶግራፍ ክፍያ የሚሆን 50 ብር ነገ ይዘህ ና ተብሎአል"
#አባትም፦ "ወይ ጉድ! እኛ በቃ በዚች አገር ላይ መኖር አልቻልንም ማለት ነው?፤ ይህ መንግስት በየጊዜው ዋጋ ከመጨመር ሌላ ሥራ የለውም እንዴ?!፤ ሌላው ቢቀር እንዴት በትምህርት ወጪ ላይ እንዲህ ይደረጋል?!፤ ቀድሞም ብለን ነበር ለነገሩ፥ "ይሔ ጠቅላይ ሚኒስቴር አይረባም!"።
••●◉ #ልብ_በል፤
• ስርቆት የሚጀምረው ከቤት ነው፥ ለቤትህ ታማኝ ካልሆንክ በውጪ ታማኝ ልትሆን አትችልም።
┈┈┈Teke••●◉❖◉●••Man┈┈┈
••●◉#Join_Like_Share @Mudenyaz

ሰርጋቸውን ቪዲዮ ቀርፀህ ኢዲት አርገህ ጨርሰህ 'ኑ ውሰዱ ጨርሻለሁ....' ስትል "ውይ ተፋተናል እኮ"
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
የ500 ሺ ብር መስተፋቅር አሰርቼ ነው ያገኘሁዋት ይለኛል እንዴ...
#Brother_ምንሆነሃል 500 ሺህ ብሩን በእጇ በትሰጣት የኔ ጌታ ብላ ትመጣ ነበር🚶♀🏃♀
#Brother_ምንሆነሃል 500 ሺህ ብሩን በእጇ በትሰጣት የኔ ጌታ ብላ ትመጣ ነበር🚶♀🏃♀
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
መርቅኜ ድንገት ቤቴ ውስጥ ከ1.5 ሚሊየን ብር በላይ ካስቀመጥኩ ብዬ እየፈለኩኝ ነው😳😜
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ህፃን እያለሁ አያቴ ትልቅ ስትሆን ፌመስ ትሆናለህ ሙድ እንያዝ በእኛ የሚል የቴሌግራም ቻናልም ይኖርሃል ፖስትህም 1k ይገባል ትለኝ ነበር🚶
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ሴት ሚያሳድደውን ጀለሴ ልመክረው ብዬ ህይወት አጭር ናት ተጠቀምባት ስለው...
ህይወት ባምላኩን ነው ህይወት አዳነን🤔😁
ህይወት ባምላኩን ነው ህይወት አዳነን🤔😁
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ፍቅረኛህን ስትጋብዛት ጓደኛዋን እያመጣች ካስቸገረችህ ጓደኛዋን ጥቀሳት ወይም አጉርሳት ...
ከዛ በኋላ ብቻዋን እየተንጦለጦለች ትመጣልሃለች 😜
ከዛ በኋላ ብቻዋን እየተንጦለጦለች ትመጣልሃለች 😜